cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Football First

➲ ሁሉንም አይነት እግርኳሳዊ ትንተና እና ፅሁፎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። Football First | በ የካቲት 2016 የተመሰረተ !

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 717
المشتركون
-724 ساعات
-537 أيام
+4430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ከራሱ ውጪ ማንም የማይታየው ዝላታን ስለ አድሪያኖ ቃል ያጥረዋል ። የሰለጠኑትም አሰልጣኞች ስለ እሱ አውርተው አይጠግቡም ። javier zenetti ም ይነገራል ገና በአንድ ጨዋታ የሱን ብቃት የተረዳሁት እሱ በሁሉም ነገር የትልቁ ሮናልዶ አምሳያ ነበር ። ምስኪኑ አድሪያኖ የአባቱን መሞት መቀበል አቅቶት ህይወቱ ተበላሸ አድሪያኖ አሁንም ኑሮውን ፈቪለ ላይ ነው ።
إظهار الكل...
👍 21🔥 1👌 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ አድሪያኖ የግል ህይወት ብዙም መረጃ ባይኖርም adriano ribero junior , lara ribero , sophia ribero የተበሉ ሶስት ልጆች አሉት።
إظهار الكل...
👍 5
ህደር 15 2000 ላይ  አድሪያኖ በ18 አመቱ ብራዚል ለነበረበት የአለም ዋንጫ ማጠሪያ ተጠርቶ የመጀመሪ ጨዋታውን ከኮሎምቢያ ጋር ማድረግ ቻለ። ብራዚል የትልቁ አጥቂዋ የረዥም ጊዜ ምትክ ያገኘች መሰለ ። ~አድሪያኖ የመጀመሪያ international ጎሉን 2003 ኸ ናይጄሪያ ጋር በነበረ ጨዋታ ማስቆጠር ቻለ። ~ ለ2004 ኮፓ አሜሪካ በብራዚል ብሔራዊ ቡድን ውስጥ ተካቷል። ብራዚል የዋንጫ አሸናፊ ሲሆን አድሪያኖ የወርቅ ጫማውን በሰባት ጎሎች የውድድሩ  ከፍተኛ ጎል አግቢ ነበር ። ከአርጀንቲና ጋር በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ አድሪያኖ በአስደናቂ ሁኔታ በ93ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። ጨዋታው ወደ ፍፁም ቅጣት ምት የመራ ሲሆን በመጨረሻም ብራዚል 4–2 አሸንፋለች፣ ። ከጨዋታው በኋላ አሰልጣኝ ካርሎስ አልቤርቶ ፓሬራ አድሪያኖን ለሻምፒዮን ለመሆናችን ትልቅ ሚና ተወጥተዋል ሲሉ ተናገሩ ። ~2005 በድጋሚ በፊፋ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከብራዚል ጋር ድንቅ ጊዜን መሰለፍ ቻለ። አድሪያኖ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጦ የወርቅ ጫማ ሽልማትን በአምስት ጎሎች የውድድሩ መሪ በመሆን አግኝቷል። ~2006 አለም ዋንጫ ለብራዚል በድጋሚ የተጠራው አድሪያኖ ከ ሮናልዶ ፣ ሮናልዲኖ ፣ ካካ ጋር አስፈሪና ጥምረት መሰረቱ ብራዚል ታሪክም ከታዩ ጥምረቶች ከ ሮመሪው ፣ ሪቨልዶ በኋላ የመጣ ትልቁ ጥምረትም ነው። ~ብራዚል አውስትራሊያ 2ለ0 በሸነፈችበት ጨዋታ ጎል ማስቆጠር ቻለ። በቀጣይ ጨዋታም ጋና ላይ እንዱሁ ጎል ማስቆጠር ችሏል። ብራዚል በግማሽ ፍፀሜ በዚዙ ፈረንሰይ ተሸንፈ ከውድድሩ ወጥታለች ። ~ በአጠቃላይ ለብራዚል ዋናው ብድን 48 ጨዋታዎችን አድርጎ 27 ጎሎችን አስቆጥሯል ። Football_First_1
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
አድሪያኖ  የሀገሩን ብራዚልን ማሊያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያጠለቀው 1999 በ new zealand በተሰናዳው ከ20 አመት በታች ውድድር ሲሆን ብራዚል ዋንጫውን ማንሳት ስችል አድሪያኖ 6 ጎል በማስቆጠር የውድድር ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ እና የውድድርሩም ምርጥ ተጨዋቾች በመባል ተመርጧል ። Football_First_1
إظهار الكل...
👍 3
በቀጣይ የአድሪያኖ international career ምን ይመስላል ምለው ባጭሩ ለማየት እንሞክራለን አብሮነተችሁ አይለየን ።
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
አድሪያኖ ይነገራል 🗣 ገንዘብ አለኝ ደስታ ግን የለኝም ከ አባቴ ሞት በኋለ ሁሉ ነገር አስጠላኝ ሁሉ ነገር በፍጥነት እየከደኝ ነው ሞት አልፈራም ደጋግሜ እራሴን ለመጥፋት ሞክሬያለሁ አልኮል መደበቂያዬ ነው ህይወቴ እንደተበላሸ አውቃለሁ ግን ፀፀት አይሰማኝም ከዛ የአባቴ መሞት መርዶ በኋለ ምን እያደረኩ እንደሆነ በህይወቴ ዛሬም አይገባኝም የእግርኳስ ህይወቴ ገደል ገባ ዛሬ በተወለድኩበት በ ሪዮ ፈቪላ መንደር እኖራለሁ እዚህ ስትኖር ለሞት ቅርብ ነህ ቀጥለህ በህይወትህ ምን እንደምትሆን አታቅም ሁሉንም ችግሮች ትገፈጠለህ በሱስም ትጠመዳለህ ብትፈልግም በወንጀል ትሳተፋለህ ሁሌም ጦርነት ነው ። ቤተሰቦቼም ከእኔ ጋ ናቸው በደህንነተቸው ያሰገኘል በተቻለኝ አቅም ግን እጠብቃቸዋለሁ ከእኔ ሊለኙም አይፈልጉም ሚሊዮን ዶላሮች ይዤ ከ አውሮፓ እዚ ብመጣም ደስታ ግን ከጎኔ የለም ጓደኞቼ እኔ ከዚህ እንደወጣ ብዙ ተጉ ለእኔ መልከም የሚያስብ ሁሉ ብዙ ለፉ በተሻለ ህይወት ገንዘቤ ሰያልቅ ሊያኖሩኝ ጠሩ እኔ ግን ማንንም አልሰማም እንደ አባቴ እዚሁ ሁሉን አይቼ አልፋለሁ ሞት እየነፈቀኝ ራቀኝ ብራዚላዊው ኮኮብ አሳዛኝ የህይወት ገጠመኙ በአንድ ወቅት ሲነገር ። ይቀጥላል ... @Football_First_1
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
2016 አድሪያኖ እራሱን ከእግርኳስ አለም አገለለ ። በሪዮ በፈቤላ በትልልቅ ቋጥኝ ስር በሚኖሩ የላስቲክ እና የሸራ ቤቶች ብቻ ያሉበት ድህነት ብርቅ ያልሆነበት ግድያ  ስርቆት የአደንዛዥ እፅ ዝውውር እና እገታ የሌት ተቀን የህይወት ገፅታ የሆነበት።  ፍትህ የሌላባት ህፃናት በገፍ የሚገደሉበት የሪዮ ቆንጆ ሴቶች በየቀኑ የሚተገቱበት ደሳሳ ጎጆኦችን አናት በአናት ደረርበ የወንጀለኞች እና አሸባሪዎች አውድማ የሆነችው ፈቪላ መንደር ኮከብ አድሪያኖ መኖራያው በዚሁ ሰፈር አድርጓል በየቀኑ 24 ልጆች ህገወጥ መስሪያ እና አደንዛዥ እፅ ምክንያት የሚሞቱበት ፈቪላ በአንደ ወቅት በኢንተር ነግሶ የነበረው አድሪያኖ መገኘ ሆናለች ። የነበረበት ደረጀ ዘንግቶ በድብርት ተውጦ አልኮል እና አደንዛዥ የቅርብ ጓደኛ አድርጎ ውሎ አደሩ በሰው መግደል ብርቅ ከልሆነበቸው ከፈቪላ ወንጀለኞች ሆና።
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
አድሪያኖ ከሮም በኋለ አንዴ ለሀገሩ ክለብ  2014 እስከ 2015 መጨረሻ atltetico paranaense አንዲ ደሞ ወደ አሜሪካ ሄዶ ለ  inter miami እስከ 2016 ያልተሳኩ አመታቶችን መሰለፍ ችሎ ነበረ ። ይባስ ብሎ ወደ ትውልድ መንደሩ ፈቪላ  ተመልሶ የአንድ ትልቅ የአሸባሪ ብድን መሪ ሆነ ብዙ ጊዜም በአድንዛዥ ዕፅ ዝውውር እየተከሰተ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ይቀጥላል... @Football_First_1
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
አድሪያኖ በፍላሜንጎ ከ አሰልፈው ምርጥ የውድድር ዘመን በኋለ በ 2010 ሰኔ 8 በሶስት አመት ውል ለእሱ ወደ ትልቅነት መጀመሪያ እና መብልፀጊያ ወደ ነበረችው ሀገረ ጣሊያን ተመልሶ ለዋናው ከተማ ክለብ ሮማ ፈረመ። በሮሙ ክለብም 8 ቁጥር ማሊያ ቢለብሲም ግን ሊሰከለት አልቻለም 5 ጨዋታ ብቻ ነው መረግ የቻለው ። እግር ኳስን ለአባቱ ለተሻለ ህይወት ለመስጠት እንደጀመረ ሚነገረው አድሪያኖ እሱ ከ ሞተ በኋለ ለምንም ነገር ተነሳሽነት ሊኖረው አልቻለም ። ይቀጥላል ...
إظهار الكل...
👍 4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.