cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Abenezer news

For paid promotions @abenezerkidus

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 137
المشتركون
+9924 ساعات
+147 أيام
+88030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። 👇👇👇👇👇 https://result.ethernet.edu.et/ የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️
إظهار الكل...
👍 11🥰 2🍌 1
በዚህም በዩኒቨርሲቲው ድረ ገጾች ፦ ➡️ www.aau.edu.et ➡️ https://portal.aau.edu.et ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ገልጿል።
إظهار الكل...
👍 4
#Update #AASTU #ASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ተቋማቱ መስፈርቶችን ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል። ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም በኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://stuoexam.astu.edu.et/registrationnew.php
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#HawassaUniversity ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ለመደበኛ ፣ማታ እና የእረፍት ቀናት ፕሮግራም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የ2ዐ17 ዓ.ም የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.የመጀመርያ ዲግሪ መደበኛ ፕሮግራምና ሁሉም የድህረ ምረቃ ተማሪዎች(መደበኛ እና የእረፍት ቀናት)፦ መስከረም 2ዐ-21/2017 ዓ.ም፡፡ 2.የማታና የእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች፦ መስከረም 23 -25/2017 ዓ.ም። ማሳሰብያ፡- (ሀ) የ2ኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በየተመደባችሁበት ካምፓስ ይሆናል፡፡ (ለ) ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ምዝገባ የማይካሄድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#GambellaUniversity የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 20-21/2017ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 22/2017 ዓ.ም በመሆኑ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመቀረብ ምዝገባችሁን እንድተፈጽሙ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል። ማሳሰብያ 1.አዲስ ገቢ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ዉጤት እንደተለቀቀ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። 2. የRemedial ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ስለሆነ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሲሆን የምናሳዉቃችሁ ይሆናል፡፡ 3.ከተጠቀሰው ቀን ዉጪ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#AmboUniversity ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመደበኛና የተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች የ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 27-28/2017ዓ.ም በመሆኑ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የማሻሻያ ፕሮገራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ላስመዘገባችሁ እና በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀን በሌላ ማስታወቅያ ወደፊት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣዉን ተማሪ ዩኒቨረሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። ዋና ሬጅስትራር ፅ/ቤት ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 https://t.me/atc_news/25985
إظهار الكل...
3
Photo unavailableShow in Telegram
በ2017 ዓ/ም መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ #Ethiopia | በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል በመጀመሪያ ዲግሪ በ2017 ዓ/ም መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤ በ2017 ዓ/ም በቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምደባ እንደማይኖር ይታወቃል። በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ በዩኒቨርሲቲያችን መማር ለምትፈልጉ በሙሉ የአ.አ.ዩ የሚያወጣውን የመግቢያ ፈተና (UAT) እንዲሁም ሌሎች መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡ በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲያችን ድረ ገጾች (www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ • የመመዝገቢያ ቀናት እስከ መስከረም 8/ 2017 ዓ.ም ድረስ ይሆናል • የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በ ዩኒቨርሲቲያችን ዌብ ሳይት፤ የምዝገባ ፖርታል እንዲሁም በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ የሚገለጽ ይሆናል:: አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፦
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ አመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ነባር የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎችና የቀን የድህረ ምረቃ ተማሪዎች በ 2017 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ቀናት እንደሚከተለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ➢ የ4ኛ አመት የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም የቀን የ3ኛ አመትና ከዚያ በላይ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 20 ቀን 2017ዓ.ም ➢ በ2015 ዓ.ም የገቡ የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎችና የቀን የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት መስከረም 22 ቀን 2017ዓ.ም ይጀምራል፡፡ ➢ በ 2016ዓ.ም አንደኛ አመት የነበሩ የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ለዲፓርትመንት ምርጫ _ ገለፃ (Orientation) መስከረም 20 ቀን 2017ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 https://t.me/atc_news/25985 @abenezer_news
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ማስታወቂያ!! #ጉዳዩ፦ የ2ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ያሉ የመደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም 1ኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ!! ⏩ የምዝገባ ጊዜ (ከመስከረም 20-21/2017 ዓ.ም) መሆኑን እናሳውቃለን። ⏩ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ልጥፍ ይመልከቱ👇
إظهار الكل...
👍 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.