cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ONE FOOTBALL ET

በስፖርት ልብ።❤️⚽️ ማስታወቂያ፡ @theweeknd24th

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
22 654
المشتركون
-23224 ساعات
-977 أيام
+4 37530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
🚨 ዳርዊን ኑኔዝ ኢንስታግራሙን {Private}አድርጎታል።🤯 ማንም ሰዉ እንዳያየዉ አድርጎታል።
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailable
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 01:45 | ቦሎኛ ከ ሻካታር ዶኔስክ 01:45 | ስፓርታ ፕራግ ከ RB ሳልዝበርግ 04:00 | ሴልቲክ ከ ስሎቫን ብራቲስላቫ 04:00 | ክለብ ብሩጅ ከ ዶርቱመንድ 04:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኢንተር ሚላን 04:00 | ፒኤስጂ ከ ጅሮና 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ 04:00 | ኮቨንትሪ ከ ቶተንሀም @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailable
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጁቬንቱስ 3-1 ፒኤስ ቪ ያንግ ቦይስ 0-3 አስቶን ቪላ ኤሲ ሚላን 1-3 ሊቨርፑል ባየር ሙኒክ 9-2 ሳልዝበርግ ሪያል ማድሪድ 3-1 ስቱትጋርት ስፖርቲንግ ሊዝበን 2-0 ሊል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ማንችስተር ዩናይትድ 7-0 ባርንስሌይ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailable
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች !                   ⏰ ተጠናቀቁ      🦓 ጁቬንትስ 3-1 ፒኤስቪ 🇳🇱 ⚽ ይልዲዝ 21'        ⚽ ሳባሪ 90+3' ⚽ ማኬኒ 27' ⚽ ጎንዛሌዝ 52'     🇨🇭 ያንግ ቦይስ 0-3 አስቶን ቪላ 🇬🇧                                 ⚽ ቴሌማንስ 28'                                 ⚽ ራምሴ 38'                                      ⚽ ኦናና 86'              @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
👍 5👏 2🔥 1
Photo unavailable
ሮናልዶ በአሰልጣኝ ሉዊስ ካስትሮ ስር ያለው ቁጥራዊ መረጃ ፡- • 56 ጨዋታዎች • 54 ጎሎች • 16 አሲስት • 70 የጎል አስተዋጽኦ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailable
🗣 ሮድሪ ስለ ባሎንዶር ፦ "ባሎንዶር ህልሜ ይሆናል። ባለፉት አመታት በእኔ ላይ ለመጡት ነገሮች ሁሉ በጣም ደስተኛ ነኝ ፤ ሲቲ ያሸነፈውን ማሸነፍ እና ከሀገሬ ጋር ዩሮ ዋንጫን ማሸነፍ ህልሜ ብቻ ነበር።" "ይህ በትጋት ፣ በወጥ አቋም ፣ ተስፋ ባለመቁረጥ የመጣ ውጤት ነው።" 🗣 ሮድሪ ስለወደፊቱ ጊዜ፡ "በማን ሲቲ ኮንትራቴ ላይ ቀሪ ሶስት አመታት አሉኝ እና ኮንትራቱን ስፈርም ስለሌሎች ቡድኖች አላስብም።" "ስለዚህ በማን ሲቲ ሶስት አመታት አሉኝ፣ እና ሌላ ምንም የምለው የለም።"
إظهار الكل...
👍 4😍 2 1
Photo unavailable
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 01:45 | ጁቬንቱስ ከ ፒኤስ ቪ 01:45 | ያንግ ቦይስ ከ አስቶን ቪላ 04:00 | ኤሲ ሚላን ከ ሊቨርፑል 04:00 | ባየር ሙኒክ ከ ሳልዝበርግ 04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ስቱትጋርት 04:00 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ ሊል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ 04:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ባርንስሌይ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
👍 3🥰 2😍 2 1
Photo unavailable
🗣 ኤሪክ ቴን ሀግ "ማቲስ ዴሊት ፣ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እናም ኑሲየር ማዝራዊ ለነገው ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ናቸው።"
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailable
#UCL ✅️||  በነገው እለት ሊቨርፑል ከኤሲ ሚላን በሚያደርጉት ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ኖርዌያዊው ኢስፔን እስኬስ ጨዋታውን የሚመሩት ይሆናል።
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailable
ፔፕ ጋርዲዮላ 🗣 እሮብ ሀያሉን የጣልያን ክለብ ሚላንን ነው የምንገጥመው እንደሚታወቀው ኢንተር ሚላን ያለፈውን ሲዝን በብዙ ነጥብ ርቆ የሸነፈ ክለብ ነው። እሁድ ደሞ ለሁለት ተከታታይ አመት በቅርብ ርቀት ሲፎካከረን ከነበረው አርሰናል ጋር ነው ምንጫወተው ። @one_Sport_Et
إظهار الكل...
👍 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.