cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💭ቁራጭ ቃላት💬

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ➤ ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ ᴀɴᴅ ᴀᴅᴠᴇʀᴛɪsɪɴɢ 📩 📩cross @Jo_21_19🧣

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 577
المشتركون
-1024 ساعات
+877 أيام
+6730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በመከራ ቀን ጥራኝ የሚልእግዚአብሔር ብቻ ነው... ❤️‍🩹 ዮሀንስ የማርያም ልጅ @Jo_21_19 ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 🔔 @Kurach_kalat 💭 📣 @Kurach_kalat
إظهار الكل...
🙏 6🥰 2👍 1 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨...ምን ብበድል ፥ ምን ባጠፋ፤ በእኔ ነገር ፥ ብትከፋ፤ ከቤትህ ግን ፥ አልገፋ። ቅርንጫፉ ፥ ከተለየ፥ ከዛፉ ግንድ ፥ ከሕይወቱ፤ እንዴት ብሎ ፥ ነፍስ ይዘራል?፥ እንዴት ያምልጥ ፥ ቀርቦ ሞቱ? መሐሪ ሆይ ፥ ምን ብበድል፤ ከእቅፌ ፥ ውጣ አትበል! ለበደሌ ፥ የሚሆነኝ፤ ላልጠገብኩት ኃጢአቴ ፥ ዕድሜ ብመኝ፤ ከጥላህ ሥር ፥ ነው የምገኝ...❤️‍🩹 ዮሀንስ የማርያም ልጅ @Jo_21_19 ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 🔔 @Kurach_kalat 💭 📣 @Kurach_kalat
إظهار الكل...
🥰 5🙏 2 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
⛪️ ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች
🔥🎚 JOIN NOW 🎚🔥
Photo unavailableShow in Telegram
✨...ሁሉም ሄዱ እግዚአብሔር ግን ቀረ...😊 ዮሀንስ የማርያም ልጅ @Jo_21_19 ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 🔔 @Kurach_kalat 💭 📣 @Kurach_kalat
إظهار الكل...
🥰 9 1🙏 1😍 1💯 1😇 1
إظهار الكل...
□ ሀ.  በታቦር ተራራ
□ ለ.  በናባው ምድር
□ ሐ.  በሲና ተራራ
□ መ. በአራራት ተራራ
💬 ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሳ በኋላ መጀመርያ የታየው ለማን ነው?? ----------------------------------------------------
إظهار الكل...
ሀ/ ለማርያም መግደላዊት
ለ/ ለቅዱስ ጴጥሮስ
ሐ/ ለአርማትያሱ ዮሴፍ
መ/ ለድንግል ማርያም
🔹 ትክክል የሆነው የቱ ነው ❓️ ✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍
إظهار الكل...
ሥላሴዎች
ስላሴ
ሥላሴ
ሁሉም
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.