cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💢القرآن والسنة

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በሄድክበት አጋጣሚ ኸይር ስራ ለመሸመት ጣር ፕሮፋይልህ መልእክት አዘል አድርግ አንዱ ባንተ ፕሮፋይል ሰበብ ለኸይር ሰበብ ሊሆን ይችላልና። ተሽቀዳደም!

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدAmharic14 704الدين والقيم الروحية144 745
مشاركات الإعلانات
546
المشتركون
+124 ساؚات
+27 أيام
+2230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
«ጥቆማ፦ ለዒድ ወደ ሰባት ቤት እና ጅማ ተጓዦች እንዲሁም በዛ መንገድ ለምትሄዱ ሁሉ፤ ከሰበታ በታች ባሉ ከተሞች እስከ ወሊሶ መንገድ የፀጥታ ችግር ስላለ ከምሽቱ  12 ሰአት እስከ ጠዋቱ 12 ሰአት መንገድ ዝግ ስለሆነ ከመሸ በደረሱበት ከተማ ስለሚያስቆሟቸው ሰበታ ሲደርሱ 11:00 ከሆነ እዛው ውረድ ብለው ዲማ ፌደራል ኬላ አድረው ጠዋት 12 ሰአት ጉዞዋቸውን መቀጠል ብቸኛው አማራጭ ነው። ከሰበታ ተነስቶ ወሊሶን ለማለፍ በትንሹ  2 ሰአት ስለሚፈልግ እንዲሁመረም ፍተሻ በቅርብ ርቀት ስለሆነ ቀድሞ ማሰብ ያሰፈልጋል። አልፋለሁ ብሎ የገባ ሳያልፍ ሜዳ ላይ ሚሊሻና ፖሊስ የመኪና ቁልፍ ተቀብለውት፣ እዛው ያለ ጥበቃ አድሮ፣ ጠዋት መተው አስፓልት ላይ ቁልፉን በትነውት፣ የራሳችሁን ውሰዱ ብለው ነው የሚሄዱት። ባጠቃላይ ጉዞ የቀን ብቻ ስለሆነ የትራፊኩን ነገር ይታሰብበት ሙራድ አድርስ አደራ!» ተብዬ ነው። ሰምታችኋል ጉራንስና የባድ ወልድ እንዲሁም መሰሎቻቸው!
إظهار الكل...
👌🟩አስቸኳይ መልእክት ለአረፋ ወደ ጠር ተጓዦች በሙሉ بسم اللّه الرحمن الرحيم. الحمد للّه عب العالمين، والصلاة والسلام على أشعف الأنبياء والمرسلين، نبيّنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين، ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين. اما بؚد ለዒድ አል አድሃ)(አረፋ) ገጠር እናትና አባቶቻችሁ ጋር ለመሄድ ያሰባቹ ውድ እህትና ወንድሞች ጥቂት ማስታወሻዎቼ ለናንተ 👇👇👇👇👇👇👇 ☘1 ስትሄድ እነሱን በቻልከው መጠን አስደስተህ ለመመለሾ ሞክር ልብ በል የምታስደስታቸው ዱንያዊ ቁሳቁስ ስለያዝክ ብቻ አይደለም የመጀመሪያ የሄድክ ቀን እነሱን አንጀታቸው የሚያርስ ቃላቶችን ተጠቅመህ አስደስታቸው አብሽር በላቸው ችግርህ; ጭንቀትህ አትንገራቸው ከጎናቸው አትራቅ ገላቸውን እግራቸውን እጠባቸው ቀጣይ አረፋ ኢንሻአሏህ ሃጅ አስደርጋቸዋለሁ በላቸው ባትወስዳቸው እንደወሰድካቸው ይሰማቸዋል ደስታቸው ይፋፋል ደሞም አላህ ያሳካልህ ይሆናል ከልብህ በላቸው። ☘2 ከሽርክና ቢዳዓ ደጋግመህ አስጠንቅቃቸው ልብ በል አሁን ዱንያው ቁሳቁስ በመግዛት ብቻ የሚደሰቱት ሁሉ ጊዜያዊ ነው ተውሂድን እንዲረዱ ካላስረዳሃቸው ዘላለማዊ ደስታን ያጣሉ እና ይህ ላንተ ፀፀት ነው የመጀመሪው ሃቃቸው ያለብህም ይህን በማስረዳት ነው በሚገባቸው ቋንቋ ከሽርክ የሚያስጠነቅቁ ሙሃደራዎችን በሚሞር ጭነህ ከሬዲዮ ጋር ይዘህላቸው ሂድ። ☘️3.ለዝየራ ብለህ የምትሄድም ሆነ እዚህ የምትቀመጥ እባክህ ባለህ ነገር አትሰስትባቸው 1000 ብር ካለህ ጫቱን ተወውና 800 ለነሱ ስጣቸው ወላሂ አትጠራጠር 800000000.......  አድርጎ አሏህ ይተካልሃል 🔻አስበህ ታውቃለህ ግን እናትህ እኮ አንተ እዚህ በስልክ ካርድ የምታጠፋው 50 ብር ለማግኘት ነው ሰው ቤት እንሰት ስትፍቅ የምትውለው አባትህ እኮ ያ በካርድ የምታወጣው 100 ለማግኘት ነው ጠዋት 2:00 ወጥቶ 11:00 ድረስ ሰው ጓሮ የሚያርሰው እና እጁ የተሰነጣጠቀው እና ትንሽ አታስብም ኪስህ ውስጥ 1000 ይዘህ 500 ለጫት ስታወጣው‼️‼️‼️ ወላሂ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት ያካፈልኩህ አንተ እዚ ሰው ለመጋበዝ ትሽቀዳደማለህ እሷ እዛ ተርባ ለ 50 ብር ወገቧ ሰው ቤት እንሰት እየፋቀች ተጣሞ ወላሂ ልብ ይነካል እስቲ ይህን መልእክቴ ካነበብክ በኋላ ወደራስህ ተመለስ አባትህ እስክታድግ ለዚህ አብቅቶሃል በተራህ አሳድገወኸ እናትህ እስከዚህ እየሸናህባት አሳድጋሃለች አሁን እስቲ በተራዋ አሳድጋት ከኪሱ ብር አይለይ እቤቱ ከቦርሳዋ አንተ እያለህ ብር አትጣ እሷ በቃ  ሰው ቤት መንከራተት ይብቃት። ☘4.እህቴ ሆይ ለበአል ለዝየራ ብለሽ ወላጆችሽ ጋር ሄደሽ በበአሉ እራሱ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሷ እናትሽ ሁሉንም ሰርታ አቀራርባልሽ ቁጭ ብለሽ የምትበዪ ከሆነ ወሏሂ ሰጋሁልሽ !! እሺ መቼ ነው ከድካሟ የምታርፈው?? ስለዚህ ነቃ በይ እስከትመለሺ ድረስ እሷን በክብር ቁጭ አድርገሽ ጎንዋን አሳርፊላት ኻድሚያት አለሁልሽ በያት አብሽር በያት ገላዋን እጠብያት ልብሷን እጠቢላት ፀጉርዋን አበጥሪላት ፏ አድርገሽ ሙሽራ አስመስለሽ ቁጭ አድረገሻት አዘዥኝ በያት ከዛም በመቀጠል ወናውና አንገብጋቢው አንቺም ከቢዳዓና ከሽርክ አስጠንቅቂያት። ☘5. ለአረፋ ቤተሰብ ዝየራ ብላችሁ እዚም እዛም ቤት ስትዞሩ ውላቹ አድራችሁ የራሳቹ እቤት የሆነች ደቂቃ ብቻ ገባ ወጣ የምትሉ ደሞ በጣም የሚገርም ነገር ነው ለምንድነው የሄድኩት ብላችሁ እስቲ እራሳችሁን ጠይቁ ኡሚና ባባ እኮ አይናችሁን ትኩር ብለው ጠግበው ሊያዩዋችሁ እንኳን ሳያገኟቹ በ3 ተኛ ወይም በ4ተኛ ቀን ልትሰናበታቸው አጠገባቸው ትሄዳላቹ ይህ ከሆነ ወላሂ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው ስለዚህ ወንድሜ ልትዘይራቸው ሄድክ አይደል በቃ ካጠገባቸው አትራቅ አጫውታቸው ;አማክራቸው የቀጣዩ አረፋ እኮ ልታገኛቸውም ላታገኛቸውም ትችላለህ አሏህ ሃያታቸው ከመልካም ሾል ጋር ያርዝመው እንጂ አስበኸዋል እና ቆም ብለህ አስብበት። ☘6.ሲያማክሩህ ከልብህ ሆነህ አውራቸው ስልክ እየጎረጎርክ አታውራቸው ;አታመናጭቃቸው ;አትገላምጣቸው። ☘️6. እህቴ ሆይ ለዝየራ ብለሽ ሄደሽ የወንጀል በር መክፈቻ ከመሆን ተጠንቀቂ እራስሽን ገላልጠሽ አትሂጂ የሰፈር ልጅ ነው በሚል እዚና እዚያ ከአጅ ነቢ ጋር አትጃጃይ ይባስ ብሎ ውሎሽም አዳርሽም የሰፈር ልጆች ናቸው ብሎ ከነሱ ጋር ማድረግስ ምን ይሉት ቂልነት እንደሆነ አይገባኝም ። ☘️7.ስትሄዱ ጊዜ መኪና ውስጥ አላህን ልትፈሩ ይገባል ያ ሁሉ መንገድ በተክቢራ በአዝካር በቂርአት እንደዚሁም ሙሃደራ ቁርአን በማድመጥ ልታሳልፈው ልታሳልፊው ይገባል ። አስተውለሃል በዛ ሁኔታ ሆነህ አላህን ብትገናኘው?? በተቃራኒው ደሞ እየቃምክ በዘፈን ሰክረህ ከአጅ ነቢ ጋር እየተጃጃልክ ያ አጅሬው ሞት ከተፍ ቢል ??ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ! አሏህ እንዲህ ይላል وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ۚ "ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም"። ☘️8.እህት ሚስት ያለህ ሆይ ለብቻዋ አትልቀቃት አንድ መህረም ከሷ ጋር አድርግላት። ☘️9. ከሄዳችሁ በኋላ መጥፎ ነገር ስታዩ ለመከልከል ሞክሩ ምክንያቱም ገጠራማው ማህበረሰብ ላይ ወላጆቻችን አብዘሃኛው በለማወቅ ነውና የሚፈፅሙት። 🌿10.በቻልከው መጠን ኸይር የተባለ ነገር ሁሉ አድርገህላቸው ምርቃታቸው ለመቀበል ታገል ምርቃታቸው ጠብ አይልምና በግልፅ ታየዋለህ 🌲11.ተሳስተህም እንኳን ሚያስከፋቸው ነገር ላለማድረግ ጥረት አድርግ ወላሂ ወቢላህ ወተሏህ የበደልካቸው እንደህ ሆነ እርግማናቸው ያጠፋሃል ፊ ዱንያ ወል አኺራህ የሰው በታች ያደርገሃል ሲቀጥል ጀነት በማን እግር ሾር ነች??? መልሱን ተውቁታላችሁ አይደል?? አሁንም አትጠራጠር ምታመናጭቃቸው ከሆነ ምትገላምጣቸው ከሆነ ምትበድላቸው ከሆነ አንተ በቀን የፈለግከውን አማርጠህ እየበላህ እነሱ ተርበው እንደሆነ ወላሂ ለራስህ ፍራ !!! ☘️12.እህት ወንድሞች ኖሯቹህ ለነሱ ልብስ እንደዚሁም ሌላ ቁራቁስ የምትገዙ ምን አይነት ልብስና እቃ መግዛት እንዳለባችሁ እወቁ ! ታናሽ እህት ካለህ ለሡ ጥብቅ ያለ ጉርድ ቀሚስ የምትገዛላት ከሆነ ታናሽ ወኔድም ኖሮህ ለሹ ቡጭቅጥቅ ያለ የምእራባውያን ልብስ የምትገዛለት ከሆነ ወደ ጥፋት ልትመራቸው እንደወረድክ አስበው ስለዚህ መፍትሄው ልንገርህ እህት ካለችህ ጅልባብ ግዛላት ከውስጥ የሚለበስ ግዛላት ጫማ ግዛላት ወንድም ካለህ ጀለቢያ ቀሚስ ጥምጣም ኪታብ እና ሰፋ ያለ ሹሪ ጃኬት ግዛለት ☘️13.የመጨረሻው ጥቆማዬ ለምንድነው የምሄደው ብላችሁ ኒያችሁን አሳምሩ። አሏህ ይበልጥ አዋቂ ነው። ታናሹ ወንድማችሁ አቡሰልማን (አብዱል ዓሊም )ነኝ እናንተም ባነበባችሁት እኔም በፃፍኩት ተጠቃሚ ያድርገን ዙል ሂጃ 4/1445 ሰኔ 4/10/2016 وصلى الله على نبينا محمد وآله وصحبه وسلم https://t.me/awd_sunajemaa https://t.me/awd_sunajemaa https://t.me/abuselmanprofile https://t.me/abuselmanprofile
إظهار الكل...
👍 1
እነሞር ላይ ማክፈር ይብቃ !! ክፍል -01 ርዕስ= ዒሳ عليه السلام ቋንቋ= ጉራጊኛ ( እነሞርኛ) አቅራቢ= አብዱልናስር መኑር አልጃቢሪይ ተመሳሳይ ኘሮግራሞች ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ👇 https://t.me/twhidsun https://t.me/twhidsun
إظهار الكل...
ስለ ዒሳ عليه السلام (1).mp365.27 MB
💯 1
ገባ ገባ በሉ ኡሱሉ ሰላሳ በአቡል አባስ https://t.me/menhaji_Aselefiya?videochat=51c809b8810f4dc23d
إظهار الكل...
نَـــــــحْنُ السَّــــــلَــفِيُّونَ

እኛ ሰለፊዮች ነን!!

02:25
Video unavailableShow in Telegram
سورة الليل - تجويد و ترتيل
إظهار الكل...
سورة_الليل_تجويد_و_ترتيل_dK1zle1qM4c_133.mp41.48 MB
አቡል አባስ ገባ ገባ ገባ በሉ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
[] مركز أبي موسى الأشعري []

"አቡ ሙሳ የቁርአን ሒፍዝ ማእከል" መረጃ ለማግኘት +251913939993

ገብታቹ ተከታተሉ ሪያደቱ ሊሳን
إظهار الكل...
👍 4
የرياضة اللسان ኪታብ pdf ይሄ ነው ባረከላሁ ፊኩም ።
إظهار الكل...
رياضة اللسانa.pdf1.43 MB
👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.