cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ካራ አሎ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት Karalo

ይህ ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞደል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መለዕክቶችን ያገኛሉ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 074
المشتركون
+1324 ساعات
+1897 أيام
+37830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ትኩስ የእስኮላር ሽብ ዜና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነጻ የትምህርት እድል (ሶኮላርሺፕ) ሊሰጥ እንደሆነ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ ነው። ዩኒቨርሲቲው በቅርቡ ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና ይሰጣል። በዚህም ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ገልጿል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ አሳውቋል። ✅አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ " ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለኝን ቁርጠኝነት እገልጻለሁ " ብሏል። ✅ተማሪዎች እስከ መቼ ማመልከት ይችላሉ ? ✅የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው መረጃ የማመልከቻው ቀን ከዚህ ቀደም በነበረው ማስታወቂያ ዛሬ መስከረም 08/2017 እንደሚያበቃ ቢገለጽም እስከ ነገ መስከረም 09/2017 ድረስ መራዘሙን አስታውቋል። ነገ የመጨረሻ ስለሆነ ለሁሉም ሸር አድርጉላቸው ለሚመለከታቸው ተማሪዎች ለበለጠ መረጃ የዩኒቨርስቲውን ድህረገፅ ይጎብኙ https://www.aau.edu.et/blog/announcement-for-undergraduate-program-applicants-who-have-score-500-and-above/ ምንጭ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ድህረገጽ የተወሰደ ይህ ቻናላችን ነው 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abeCH55 ወይም @abech55
إظهار الكل...
👍 9
ትኩስ የማስታወቂያ ዜና ለትምህርት ፈላጊዋች በሙሉ ለፈጣን ፣ ወቅታዊ መረጃ እድሁም ትምህርታዊ ታማኝ መረጃ ይህን ቻናል ይከታተሉ፡፡ ለጓደኛም ያጋሩ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abeCH55 ወይም @abech55
إظهار الكل...
2👍 1🤔 1
ቀን 8/1/2017 ዓ.ም በካራ አሎ ቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ከሚያስተምሩ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ጋር በ2016 ዓ.ም ስራ አፈፃፀም ግምገማ እና 2017 ዓ.ም እቅድ ውይይት፣ በመምህራን እና አመራር ዲሲፒሊን መመሪያ ዙሪያ እንድሁም የቀጣይ አቅጣጫዎች እና ቁልፍ ተግባራት ላይ ውይይት ተካሄዷል። ከምንም በላይ  የተማሪዎችን ውጤት እና ስነ ምግባር በማሻሻል ረገድ ሁሉም የትምህርት ባለድርሻ አካላት ያለባቸውን ክፍተት በመሸፈን ጥንካሬውን በማስቀጠል ሰላማዊ መማር ማስተማር ስራ ለማከናወን  የራሳቸውን ሚናና ሀላፊነት መወጣት እንዳለባቸው ቁልፍ ተግባር ሆኖ ተነስቷል ።  በተጨማሪም በከተማ ግብርና ጉልህ ሚና ሲጫወቱ ለነበሩ መምህራን እውቅና ፕሮግራም ተከናውኗል
إظهار الكل...
ትኩስ ዜና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በ2016 ዓ.ም ሚኒስትሪ የወሰዳችሁ ተማሪዎች ካርድ ወይም ሰርተፊኬት ስለመጣ አርብ መስከረም 10/1/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንድትወስዱ እንገልፃለን።
إظهار الكل...
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን 6/1/2017 የ2017 ዓ.ም የትምህርት አጀማመር ስነ ስርአት በደማቅ ሁኔታ አሀዱ ብለን ችቦለኩሰን ጀምረናል። አበባው ለፍሬ የሚደርሰው የሁሉም ባለድርሻ አካላት የራሱን ሀላፊነት ስወጣ በቻ መሆኑን ሊሰመርበት ይገባል። የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የበኩላችንን ሁላችንም እንወጣ።
إظهار الكل...
👍 17👏 7🥰 3😁 3
Level 3 work Book.pdf10.88 MB
Level 2 Work book Edited(1).pdf5.02 MB
Level 1 WORK Book-2(1).pdf10.76 MB
👍 11 5🥰 2
የቅድመ 1ኛ ደረጃ  ✅Level 1 ✅Level 2 ✅Level 3 የእንግሊዝኛ ትምህርት የተማሪዎች መለማመጃ ሶፍት ኮፒ 🔠🔠🔠🅰️  🔠🔠🔠 🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤 ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76
إظهار الكل...
Level 1 WORK Book-2.pdf10.76 MB
Level 2 Work book Edited.pdf5.02 MB
Level 3 work Book.pdf10.88 MB
4👍 2
kg 1AO.xlsx0.13 KB
kG 3AO.xlsx0.13 KB
kG2 AO.xlsx0.11 KB
👍 8 3
KG3 B.xlsx0.18 KB
KG3 C.xlsx0.18 KB
KG3 D.xlsx0.18 KB
KG3 A.xlsx0.18 KB
👍 1👎 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.