cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ibex Technologies and Promotion

A Software Service and Promotion Company.

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
481
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

02:18
Video unavailableShow in Telegram
  ቴክኖሎጂ እውቀት ብቻ ሳይሆን እምነትም ይፈልጋል።  ለምንሰራልዎት ሲስተም አስተማማኝ ዋስትና የሚሰጠው ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጅና ፕሮሞሽን ለድርጅትዎ የሚያስፈልገዎትን በጭር ግዜ በጥራትና በብቃት እንሰራለዎታለን።  🌐Property management system 🌐 Stock management system 🌐Inventory management system 🌐Secure meeting system 🌐Software as a Service 🌐Website and Apps 🌐Hospital management system etc... ወደ ዲጅታል በሚደረገው ጉዞ የእርስዎ ቢዝነስ ካረፈደ ከውድድር እራስን ከማግለል በላይ ነው።  እኛን ምርጫ ያድርጉን ዘመኑን የመሚጥን ቢዝነስዎን የሚያሻግር ጠንካራና ቀላል ሲስተም እንሰራለዎታልን። ኑ  አብረን ሰርተን አብረን እናሸንፍ! አይቤክስ ቴክኖሎጅና ፕሮሞሽን ወደ ከፍታ...! https://www.facebook.com/people/Ibex-Technologies-and-Promotion/61555735284455/ https://www.instagram.com/ibex_eth/ https://www.linkedin.com/company/ibexeth https://t.me/ibextech
إظهار الكل...
IMG_6181.MP49.09 MB
👍 12👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቢዝነስ ካርድ ማሳተም ቀረ!! ስለ ድርጅቶ ዘመናዊ በሆነ መንገድ ሰወች እንዲያውቁለት የሚፈልጉትን መረጃ በማስገባት በብዙዎች ዘንድ ተደራሽ ይሁኑ። 0988410000
إظهار الكل...
🔥 7👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ አይደለም።   ስለሚያስፈልግዎት ነው የምንነግረዎት። ከዘልማድ አሰራር ተላቀው በዲጅታል አለም ሁሉን ነገር በቀላሉና በእጅዎ ለማድረግ ንብረትዎን በዘመናዊ ሲስተም እንዲያስተዳድሩ ወቅቱ ያስገድዳል። ደጋግመን እንደነገርንዎ ቴክኖሎጂ እውቀት ብቻ ሳይሆን እምነትም ይፈልጋል።  ህንፃ ሰርተው የህንፃ አስተዳር መቅጠር ብቻ ሳይሆን እራስዎም በስልክዎ እያንዳንዱ የህንፃዎን ጉዳይ የሚከታተሉበት ቀላልና አስተማማኝ የንብረት አስተዳደር ሲስተም እንዘርጋለዎት።   የንግድወን አጠቃላይ ሪፖርት የሚከታተሉበትን ስቶክ ማኔጅመንት እኛ እናበልፅግልዎት።   ጊዜ፤  ጉልበትና ገንዘባቸው የማይባክንባቸውን አሰራር ዘርግተው በተሰማሩበት መስክ ስኬታማ እንዲሆኑ ለንግድዎ የሚያስፈልገዎት፤ ለስራዎ የሚሆንዎት፤ ነግሮችን በቀላሉ ለመከዎን የሚያስችሎዎትን ዲጅታል ሲስተም እኛ እንሰራለዎታለን።   መጭው ዘመን ድጅታል ኢትዮጵያ እውን እየሆነ ነው።  ከዘ-ልማድ አሰራር ተላቀን በጠንካራ የሲስተም መሰረት ላይ መቆም የምርጫ ጉዳይ አይደለም።      ለምንሰራልዎት ሲስተም አስተማማኝ ዋስትና የሚሰጠው ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጅና ፕሮሞሽን ለድርጅትዎ የሚያስፈልገዎትን በጭር ግዜ በጥራትና በብቃት እንሰራለዎታለን።  🌐Property management system 🌐 Stock management system 🌐Inventory management system 🌐Secure meeting system 🌐Software as a Service 🌐Website and Apps 🌐Hospital management system etc... ወደ ዲጅታል በሚደረገው ጉዞ የእርስዎ ቢዝነስ ካረፈደ ከውድድር እራስን ከማግለል በላይ ነው።  እኛን ምርጫ ያድርጉን ዘመኑን የመሚጥን ቢዝነስዎን የሚያሻግር ጠንካራና ቀላል ሲስተም እንሰራለዎታልን። ኑ  አብረን ሰርተን አብረን እናሸንፍ! አይቤክስ ቴክኖሎጅና ፕሮሞሽን ወደ ከፍታ...! https://www.facebook.com/people/Ibex-Technologies-and-Promotion/61555735284455/ https://www.instagram.com/ibex_eth/ https://www.linkedin.com/company/ibexeth https://t.me/ibextech
إظهار الكل...
👍 8🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከዘመን ጋር አብሮ መዘመን፤  ከጊዜ ጋር አብሮ መጓዝ የአሸናፊዎች መንገድ ነው።  በተሰማሩበት የህይወት መስክ አለመሸነፍን ከፈለጉ ከትናንት የተሻለ እሳቤ፤  ዛሬን የዋጀ  አሰራር ይከተሉ።  ዘመኑ የዲጅታላይዜሽን ዘመን ነው። አለም ዝቅ ሲል በስልክዎ ከፍ ሲል በኮምፒተርዎ ስክሪን ስር ተሰብስባለች። ይህንን የተረዱ ብልሆች ከአለም ጋር ለመግባባት አቋራጩ መንገድ ዲጅታል መሆኑን አረጋግጠዋል።  ጊዜ፤  ጉልበትና ገንዘባቸው የማይባክንባቸውን አሰራር ዘርግተው በተሰማሩበት መስክ ስኬታማ ሁነዋል። ለንግድዎ የሚያስፈልገዎት፤ ለስራዎ የሚሆንዎት፤ ነግሮችን በቀላሉ ለመከዎን የሚያስችሎዎትን ዲጅታል ሲስተም እኛ እንሰራለዎታለን።   በመጭው ዘመን ድጅታል ኢትዮጵያ እውን እየሆነ ነው።  ከዘ-ልማድ አሰራር ተላቀን በጠንካራ የሲስተም መሰረት ላይ መቆም የምርጫ ጉዳይ አይደለም።  በውድድር ዘመን ጉልብትዎን ገንዘብዎን ከብክነት የሚያድን አሰራር መዘርጋት ለነገ የሚባል ጉዳይ አይደለም።  ለዚህ ደግሞ እኛን ምርጫ ካደረጉ አስተማማኝ ሲስተም ለድርጅትዎ እንዘረጋለን።  ቴክኖሎጂ እውቀት ብቻ ሳይሆን እምነትም ይፈልጋል።  ለምንሰራልዎት ሲስተም አስተማማኝ ዋስትና የሚሰጠው ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን ለድርጅትዎ የሚያስፈልገዎትን በአጭር ግዜ በጥራትና በብቃት እንሰራለዎታለን።  🌐Property management system 🌐 Stock management system 🌐Inventory management system 🌐Secure meeting system 🌐Software as a Service 🌐Website and Apps 🌐Hospital management system etc... ወደ ዲጅታል በሚደረገው ጉዞ የእርስዎ ቢዝነስ ካረፈደ ከውድድር እራስን ከማግለል በላይ ነው።  እኛን ምርጫ ያድርጉን ዘመኑን የመሚጥን ቢዝነስዎን የሚያሻግር ጠንካራና ቀላል ሲስተም እንሰራለዎታልን። ኑ  አብረን ሰርተን አብረን እናሸንፍ! አይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን ወደ ከፍታ...! https://www.facebook.com/people/Ibex-Technologies-and-Promotion/61555735284455/ https://www.instagram.com/ibex_eth/ https://www.linkedin.com/company/ibexeth https://t.me/ibextech
إظهار الكل...
👍 7🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔔የራስዎትን እንዲሁም የደንበኞችዎን ጊዜ ልንቀንስሎት እኛ እዚ ተገኝተናል iCard  ወይም ዲጂታል ቢዝነስ ካርድ እንባላለን።🔔 🎈ስለ ድርጅቶ እንዲሁም (ስለራሶ) ዘመናዊ በሆነ መንገድ ሰወች እንዲያውቁለት የሚፈልጉትን መረጃ በማስገባት በብዙዎች ዘንድ ተደራሽ ይሁኑ።   🎈በሶስት የተለያዩ አማራጮጭ ያቀረብንሎትን  ምርጫዎች በመጠቀም እራሶትን እንዲሁም ድርጅቶን ያስተዋውቁ። በተጨማሪም እርሶ ተመዝግበው ለሌሎች ሲያጋሩ የ10% ተጠቃሚ የሚሆኑበት እድል ይዘንሎት መተናል። 🎈ለመመዝገብ ከስር ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት ዘመናዊው እና ምቹውን አገልግሎት የሆነውን iCard ተጠቃሚ ይሁኑ። 👉🏽 እዚህ ይዘዙ:- www.icard.ibex.et 👉🏽 ለማንኛውም ጥያቄዎ፡- 0988410000 - https://t.me/icardSupport አሁኑኑ የዲጂታል ቢዝነስ ካርድ ባለቤት ይሁኑ። #iCard #digitalbusinesscard #technology #IBEXTechnologiesandPromotion
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድም ካሊድ ናስር (ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን) አይቤክስ ቴክኖሎጂ እና ፕሮሞሽን ድርጅትን ጎበኙ። ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን በአይቤክስ ቴክኖሎጂ እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ዞረው የጎበኙ ሲሆን አይቤክስ እያስተዋወቀ የሚገኘውን ዲጅታል ቢዝነስ ካርድ www.icard.ibex.et ተጠቃሚ የሆኑ ሲሆን በስራውም መደሰታቸውን ገልጸው በቀጣይ አብረው ሊሰሩ በሚችሉባቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። አሁኑኑ የአይካርድ ተጠቃሚ ለመሆን በቢዝነስ ካርድ የሚያወጡትን ገንዘብ ለመቆጠብ እና ዘመናዊ የቢዝነስ ካርድ ባለቤት መሆን ይችላሉ። 👉🏽 እዚህ ይዘዙ:- www.icard.ibex.et 👉🏽 ለማንኛውም ጥያቄዎ፡- 0988410000 - https://t.me/icardSupport
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
We are happy to announce that iCard has onboarded four talented women as our iCard Tech Support and NFC Card Logistics Facilitators. Our dedicated support team is here to ensure you receive the best assistance with our services. If you need any help or have questions about iCard, don't hesitate to reach out. We are more active than ever and ready to support you! 0988410000 - https://t.me/icardSupport #iCard #TechSupport #NFC #WomenInTech #CustomerService #Innovation
إظهار الكل...
🔥 3 2👍 1
ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን በትላንትናው ዕለት የአፊሊዬት ማርኬቲንክ ፕሮግራሙ በይፋ አስጀመረ። በማስጀመሪያ መርሃግብሩ ተጽዕኖ ፈጣሪ የዲጂታል ክሬተሮች፣ የሚዲያ አጋሮች እና ሌሎች ተገኝተዋል። የአፊሊዬት ፕሮግራሙ አይቤክስ በቅርቡ ያስተዋወቀውን የቨርቹዋል ቢዝነስ ካርድ የተመለከተ ሲሆን የፕሮግራሙ አልያም አገልግሎታችን ተጠቃሚ መሆን ለምትፈልጉ የሚከተለውን ዝርዝር እንድትመለከቱ ጋብዘናል። https://ibex.et/blog/join-share-make-money-icard-by-ibex
إظهار الكل...
🔥 4👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
አያት ሪል ስቴቶች ላለፉት 2 ወራት በአይካርድ ፕላትፍሮማችን ከፍተኛ እይታ በማግኘት እየመሩ ይገኛሉ። እርስዎም አይካርድን በመጠቀም ዘመናዊ የቢዝነስ ካርድ አለምን ዛሬ ይቀላቀሉ፡ https://icard.ibex.et/register
إظهار الكل...
🔥 3
ይቀላቀሉ፣ ያጋሩ እና ገንዘብ ያግኙ! - አይካርድ በአይቤክስ 🎉🔗 ማህበራዊ ግንኙነቶችዎን ወደ ቋሚ የገቢ ፍሰት ለመቀየር ዝግጁ ነዎት? እንኳን ወደ አይካርድ በደህና መጡ፣ ስለ አውታረ መረብ ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ስለ ገቢም ጭምር የሆነው የመጨረሻው ምናባዊ የቢዝነስ ካርድ ፈጣሪ! በአስደናቂው የሶፍትዌር ፕሮግራማችን፣ ሊንኩን ሼር በማድረግ እና ሰዎች የእኛን iCard እንዲጠቀሙ በማሳመን በቀላሉ 10% ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ። የቴሌግራም ግሩፓችን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/icard_ibex እንዴት ልጀምር፡ https://ibex.et/blog/join-share-make-money-icard-by-ibex
إظهار الكل...
iCard Affiliate Program

Join the official Telegram group for iCard by Ibex! Get access to valuable resources and ask questions about our grand iCard affiliate program.

1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.