cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ማንኛውም አስተያየት ሲኖራችሁ @IBNU_SEID ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙን። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ! T.me/ibnu_seiid

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 822
المشتركون
-524 ساعات
+417 أيام
+8630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

.. #ወንድሜ!" ተብሎ ተጠርቶ የሚደገፉበት #መገደፊያ ማግኘት መታደል ነው:: "#ጓደኛዬ!" ተብሎ ተጠርቶ የማያፍሩበት #መሠተሪያ መታደል ትልቅ ፀጋ ነው:: በእነሱ በኩል ስለሚውልልን ፀጋ ረበል ዐለሚን ይመስገን! #አልሃምዱሊላህ @ibnu_seiid
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ተጋብዛቿል!
إظهار الكل...
👍 5
🌱አንዳንድ መንገዶችን ብቻችሁን መሄድ ያስፈልጋችኋል :: ~ ጓደኞች የሉም ~ ቤተሰብ የለም ~ አጋር የለም #እናንተ_እና_አላህ_ብቻ‼️
إظهار الكل...
👍 10
🌟የ ወንድ ልጅ ግርማ ሞገሱ አዛን ሲሰማ ወደ መስጂድ 🕌 መቻኮሉ ነው። ህይወት ከአላህ ጋር ውብ ናት‼️ በጊዜ_ወደ_መስጂድ👌 #በዱዐችሁ_አትርሱኝ_አሕባቢ❓ @ibnu_seiid
إظهار الكل...
💯 8👍 1
🌟የ ወንድ ልጅ ግርማ ሞገሱ አዛን ሲሰማ ወደ መስጂድ 🕌 መቻኮሉ ነው። ህይወት ከአላህ ጋር ውብ ናት‼️ በጊዜ_ወደ_መስጂድ👌 #በዱዐችሂ_አትርሱኝ_አሕባቢ❓ @ibnu_seiid
إظهار الكل...
ኢባዳወች ከባድ አልነበሩም ወንጀሎች ልቦችን አበላሽተዉ ከባድ አደረጎቸዉ እንጂ.. አስተጝፊሩ'ሏህ...🥀
إظهار الكل...
👍 3
في يوم الجمعة... اللهم أني أستودعتك أموري كلها ‏، نفسي ، قلبي  ، صحتي ، مستقبلي ، ‏رزقي ، توفيقي ، خاتمتي ، ديني ‏فيارب وفقني لما تحبه وترضاه....🤲 اللهم صل وسلم على محمد ابن عبد الله🌱 اللهم صل وسلم على محمد ابن عبد الله🌱
إظهار الكل...
👍 2
00:25
Video unavailableShow in Telegram
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ. "السنة سفينة نوح من ركبها نجا، ومن تخلف عنها غرق" ሱና የኑሕ መርከብ ናት የተሳፈራት ነፃ ወጣ እሷን የተቃረነ ሰጠመ ። አላህ በተውሂድ እና በሱና ላይ ይግደለን። በአሁን ሰዓት ቴሌግራም እና መሰል ማህበራዊ ሚዲያ ለሚጠቀም ሰው ስጦታ ልስጥ ብል የምሰጠው ትልቁ ስጦታዬ ሰዎች ዲናቸውን የሚማሩባቸው ቻናሎችን ማመላከት ነው። ዲናቹን የምትማሩባቸው ፣ ቁም ነገር የምትጨብጡባቸው ፣ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙባቸው የሱና ቻናሎችን ልጦቅማቹ ። ዛሬ ጁምዓ ነው ሰለዋት እናብዛ። إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيۡهِ وَسَلِّمُواْ تَسۡلِيمًا اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلَىٰ آلِ مُحَمَّدٍ ❁ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ آلِ إِبْرَاهِيْمَ ❁ إنَّكَ حَمِيْدٌ مَجِيْدٌ ❁ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلَىٰ آلِ مُحَمَّدٍ ❁ كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ آلِ إِبْرَاهِيْمَ ❁ إنَّكَ حَمِيْدٌ مَجِيْدٌ❁ وَبِٱٱللَّهِ ٱلتَّوفِيقُ. ➕add wave ➕wave ለማሰራት ➴➴➴➘➘➘➴➴➴ t.me/ibnurahmeto የሱና ቻናሎችን ለማግኘት ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
إظهار الكل...
3.76 MB
💯 2
የሱና ቻናሎች 【قنوات السنة】
Join us【ينضم】
"السنة سفينة نوح من ركبها نجا، ومن تخلف عنها غرق"
Photo unavailableShow in Telegram
ሰዎች ተኝተው ሳለ በለሊት መስገዱ፡ ጀነትን በሰላም ለመግባት ሰበብ ይሆናል። የለይል ሶላት ጩኸትና ጫጫታ በሌለበት፡ ፀጥ ረጭ ባለ ወቅት ላይ በመሆኑ፡ ልዩ እርጋታ እርካታና ሰላም አለው። በልብ ላይ መረጋጋት፡ በነፍሳችን ላይ ደግሞ ልዩ ለዛና ጣዕምን ይፈጥራል። 🌺🌸ለይል|ዊትር|ፈጅር🌴
إظهار الكل...
👍 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.