cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

"እስልምና" የማይረታው እምነት!!✍✍✍✍✍✍✍✍

❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» Channelu ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 ኢንሻአላህ አላማችን ተውሂድን ማስተማርና የዱንያን ጠፊነት የአኼራን ዘላለማዊነት ማስታወስ ነው።!!!😍 ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes & others https://t.me/eslamisthebasetrilgen

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
477
المشتركون
-124 ساعات
+97 أيام
+4730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኢማሙ_ሻጢቢይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - _የአንድ የአላህ ባሪያ የደስታ ምልክቶች_ * *አላህን መታዘዝ ሲገራለት* * *ስራው ሱናን ሲገጥም* - *መልካም የአላህ ባሮችን ሲጎዳኝ* - *ከወንድሞቹ ጋር ስነምግባሩ ሲያምር* - *ለፉጡራኖች መልካም መስራቱ* - *ለሙስሊሞች ጉዳይ ቦታ መስጠቱ* - *ጊዜውን በአግባቡ መጠቀሙ”ናቸው* *ያላ ጊዜያችንን እሱን (አሏህን ብቻ) በመገዛት እንጅ አንጨርሰው* 🥀መልካም ጁመአ🥀
إظهار الكل...
✍አላህ እርም ያደረጋቸውን ነገሮች ካልራቅን 👉እሱ ሀላል ያደረጋቸውን ነገሮች ማግኘት አንችልም 🌾እዚህ ምድር ላይ የአላህን ክልከላዎችን ታቅበው የሚኖሩ ሰዎች ምንኛ እድለኞች ናች አላህ ከነሱ ያድርገን!!              
إظهار الكل...
👏 2
✨ የጁምዓ ቀን ሱናዎች✨ 1 ገላን መታጠብ። 2. ሽቶን መቀባባት እና መዋብ። 3.  ሲዋክን መጠቀም። 4.  የክት ልብስ መልበስ። 5.  በጊዜ መስጂድ መጓዝ። 6.  በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ። 7.  መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር። 8.  ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ። 9. ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ። 10. ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ። 11. ሰደቃን ማብዛት። 12.  ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት። 13.  ድዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ። 14.  በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።
إظهار الكل...
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد.
إظهار الكل...
ኢማም ኢብኑል ቀይም - አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፡- ❝ ከቅጣቶች ሁሉ ትልቁ ቅጣት ባሪያው ነፍስኑን በመርሳት ከአላህ ዘንድ የሆነውን ድርሻዋን በግድየለሽነት መጣሉ ማሳለፉ ነው።❞ 📚الداء والدواء (١٧٣/١) ══════ ❁ ══════
إظهار الكل...
👍 2
ጊዜ ያልፋል ,ክስተቶችም ያልፋሉ,መርሳት የሌለብህ ነገር ግን አንድ ቀን አንተም ታልፋለህ:: #ስለዚህ ለዛ ቀን ተዘጋጅ:: ✍تلك الدنيا...
إظهار الكل...
⚜️((Surah Al Mulk)) 🌹 🌹ተጋበዙ🌹((سورة الملك)) 🍃 ,,መልካም አዳር,, 🍃
إظهار الكل...
Surah_Al_Mulk_Powerful_تلاوات_مؤثرة_سورة_الملك_Omar_Hisham_Al_Arabi.mp311.11 MB
💯 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.