cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ESS Exam Center

የእርሶ የጥናት አጋር

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 456
المشتركون
+824 ساعات
+837 أيام
+23630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ESS Exam Center on TikTok

@essexamcenter 593 Followers, 13 Following, 3132 Likes - Watch awesome short videos created by ESS Exam Center

😘 7👍 4🥰 4😍 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
❤️እንኳን አደረሳችሁ መላው የሀገራችን ልጆች ። በአሉን የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የብልጽግና የሰላም የርግልን 🙏🙏
إظهار الكل...
😘 12😍 6👍 5🥰 3 1
ፕ/ር ብርሃኑ ነገ በዛሬው መግለጫ ምን አለ? ውጤቱ ምን ይመስላል ? " በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል። አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው። ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት። አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል። አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል። ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ? በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው። በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው። ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ  ጊዜ ነው ተብሏል ፤ ከ700 ይሄን ያህል ውጤት ሲመዘገብ። ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም። በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል። ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል። " አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል። የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " ዘንድሮ ሁሉም ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል " ብሏል። " በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው " ተብሏል። ከአክቹዋል ቁጥር ያነሰው አንድ ክልል ነው እሱም የአማራ ክልል እንደሆነ ተገልጿል። ክልሉ ያነሰው ደግሞ የተፈተኑት ተማሪዎች ቁጥር ከግማሽ በታች ስለነበር ነው ተብሏል። ክልሉ ፈተና ካስፈተናቸው ውስጥ ግን 6.6 በመቶ ተማሪዎች አልፈዋል። አምና ከተመዘገበው 4.1 በመቶ ዘንድሮ በልጧል። ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ ፤ የካቴድራል ተማሪ ናት። ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል። ከኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት ናት። በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው። 👇
إظهار الكل...
👍 14 6😍 4😘 4🥰 1
💠በአጠቃላይ 1363 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም። 💠ሀረሪ ውስጥ ሁሉም አሳልፈዋል። 💠አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም አላሳለፉም። 💠የወንዶች አማካይ ውጤት - 30.66 💠የሴቶች አማካይ ውጤት - 28 N.B የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።👍🏽
إظهار الكل...
Entrance Tricks ️️

በ2017 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @ENTRANCE_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061

https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

😍 8👍 7🥰 3😘 2 1
#ውጤት: የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። የፈተናው ውጤት መች ይፋ ይደረጋል ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። ውጤቱ ምን ይመስላል ? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል። አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ሲሆን ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት። አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ (10,690 ተማሪዎችን) በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል። ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም። ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ? በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው። ከቀላሚኖ (በወንድ) 675 ከፍተኛ ውጤት። ከ700 ይሄን ያህል ውጤት ሲመዘገብ በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ  ጊዜ ነው ተብሏል። በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው። ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ከፍተኛው ከተፈጥሮ ሳይንስ 575: (ሴት ፤የካቴድራል ተማሪ ናት) ከማህበራዊ ሳይንስ 538 (ሴት፤ የኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት) በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው። ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ት/ት ቤቶች ብዛት ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም። በኦንላይን ስለተፈተኑት ተማሪዎች በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።
إظهار الكل...
6👍 5😍 5🥰 3😘 2
REMEDIAL ALE
إظهار الكل...
👍 11😘 6🥰 3😍 3 2
ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም። በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።
إظهار الكل...
🥰 9😍 5😘 5👍 2 1
💥በኦንላይን ከተፈተኑት ተማሪዎች ውስጥ 26.6% ያህሉ አልፈዋል 💥በወረቀት ከተፈተኑት ተማሪዎች ውስጥ 4.4% ያህሉ አልፈዋል።
إظهار الكل...
🥰 8 5👍 3😍 3😘 2
ያለፉ ተማሪዎች በ ፐርሰንት 1. አዲስ አበባ: 21.4% 2. ሀረሪ: 13.3% 3. ኦሮሚያ: 3.5%
إظهار الكل...
😘 6👍 5🥰 4😍 4 3
አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል። አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።
إظهار الكل...
5🥰 5👍 4😘 4😍 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.