cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መንፈሳዊ አለም

ኑ አብረን ስለ ኢየሱስ እንስብክ...🙏🙏

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
204
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

  #መንፈስ_ቅዱስ!                           #በመጋቢ_ዳዊት_ላምቤቦ              #የመንፈስ_ቅዱስ_ተልዕኮ_በኢዩ_ሕይወት 📖"ተነሥቶም ወደ ቤቱ ገባ ዘይቱንም በራሱ ላይ አፍስሶ እንዲህ አለው፦ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በእግዚአብሔር ሕዝብ በእስራኤል ላይ ንጉሥ ትሆን ዘንድ ቀባሁህ። የባሪያዎቼን የነቢያትን ደም፥ የእግዚአብሔርንም ባሪያዎች ሁሉ ደም ከኤልዛቤል እጅ እበቀል ዘንድ የጌታህን የአክዓብን ቤት ትመታለህ።"                    2ኛ ነገሥት 9: 6-9 በዛሬው ዕለት የእግዚአብሔርን ቃል ያካፈለን #መጋቢ_ዳዊት_ላምቤቦ ሲሆን "#የመንፈስ_ቅዱስ_ተልዕኮ_በኢዩ_ሕይወት" በሚል ከእግዚአብሔር ቃል ከ1ኛ ነገሥት ምዕራፍ 9 ቁጥር 6 እስከ 9 ላይ ያለውን ቃል መነሻ በማድረግ ድንቅ ቃል አካፍሎናል። በዚህ ዕለትም አርባ አራት (44) አዳዲስ ነፍሳት ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ተጨምረዋል። ክብር ለጌታ ይሁን። ፨ መጽሐፍ ቅዱስ በሐዋሪያት ሥራ መጽሐፍ የመጀመሪያዎቹ ምዕራፍ ላይ ስለ መንፈስ ቅዱስ አወራረድና ስለ ሐዋሪያቱ መነቃቃት ይናገራል። እንዲሁም በብሉይ ኪዳን መጽሐፍት ላይ ስለ እግዚአብሔር መንፈስ በሰዎች ላይ መውረድ በተለያዩ ክፍሎች የተጠቀሰ ሲሆን በዚህ ሥፍራ (በ2ኛ ነገሥት 9) ላይ ደግሞ በኢዩ ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ ወርዶ ምን እንዳደረገ ይታያል። #ሦስት_የእግዚአብሔር_መንፈስ_ተልዕኮዎች_በኢዩ_ላይ፦ 1.#የአክዓብን_ቤት_መምታት_ወይም_ማጥፋት      2ኛ ነገሥት 9:25 ፨ ኢዩ የእግዚአብሔር መንፈስ በእርሱ ላይ እስኪወርድ ድረስ እንደማንኛውም ሰው ይኖር ነበር። ፨ ኢዩ የአክዓብን ንግግር ዝም ብሎ ይሰማ ነበር። ነገር ግን ዘይቱ ከፈሰሰበትና ከተቀባ በኋላ ተለወጠና እንደ ሌላ ሰው ሆነ። ፨ ይህ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኛ ውስጥ ሊገጠም ይገባል። ፨ ኢዩ ልክ ዘይቱ ሲፈስበት ወዲያው የእግዚአብሔር መንፈስ ወረደበት፤ ዓይኑም ተከፈተ። አብረውት የነበሩም ወዲያውኑ ልብሳቸውን እያነጠፉለት ስለ ንግሥናው ዕውቅና ይሰጡ ነበር። ይሁን እንጂ ኢዩ ይታየው የነበረው የኤልዛቤል የግልሙትና መንፈስ ምድሪቱን ሲገለባብጥ ነበር። ይህ ክፉ መንፈስ ኢዩ በበቀል እስኪገለጥበት ጊዜ ድረስ ምድሪቱን ይገዛ የነበረ መንፈስ ነበር። ኢዩ ራሱ የእግዚአብሔር መንፈስ እስከወረደበት ዕለት ድረስ የነበረው ሁኔታ ተመችቶት ይመላለስ ነበር። ነገር ግን በዚህ መንፈስ (ቅባት) መነካት በኋላ ኢዩ እንደ ሌላ ሰው ተለወጠ ኢዩ ላይ የወደቀው መንፈስ የዚያን መንግሥት ኔትወርክ በጣጠሰው። 👉 የእግዚአብሔር መንፈስ ሲመጣ ተራ ከመሆን ሕይወት ያወጣል! * የእግዚአብሔር መንፈስ እስኪደርስለት ድረስ የሰው ልጅ እንደማንኛውም ሰው ያው ሰው ነው ደግሞም ፈሪ ነው። ለዚህም ማሳያ የሚሆኑ ሰዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ሲሆኑ ከእነዚህ መካከል በመሳፍንት መጽሐፍ ውስጥ ያሉ ለምሳሌ፦ እንደነ ጌዴዎን፥ ሳምሶን ያሉ...ሌሎችም ይጠቀሳሉ። ፨ እነዚህም በትንሽነታቸው በጣም ዝቅ ብለው የነበሩ ሲሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ሲመጣ እጅግ ከፍ አደረጋቸው። የሳኦልም ሁኔታ በእግዚአብሔር ከመናቁ በፊት የነበረው ታሪክ ተመሳሳይ ነው። 2. #የበዓልን_አምልኮ_መምታት_ነው።           2ኛ ነገሥት 10:25-28 ፨ኤልዛቤልና አክዓብ አሉ ማለት የበዓል ነቢያት አሉ ማለት ስለሆነ የኢዩ መቀባት እነዚህን ያጠፋል ማለት ነው። #የዚህ_መንፈስ_ክፉ_የአሠራር_ባህሪያት ፦ ✍️ "እኔ በምድሪቱ ላይ ገናና ነኝ!" እያለ የሚፎክርና ራሱን ሁልጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር እያስተካከለ የሚኖር ነው። ✍️ ሕዝቡ እግዚአብሔርን እያመለከ በተመሳሳይ ጊዜ በዓልንም እንዲያመልክ ያደርጋል። 1ኛ ነገሥት 18:21 ✍️ መንፈሱ በሆነ ዘመን ይመታና በሆነ ዘመን ሾልኮ እየገባ ይረብሻል። ✍️ የእግዚአብሔር መሠዊያ እንዲፈርስ እያደረገ ያስቸግራል። ፨ ስለዚህ እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ነገሮች ከምድሪቱ ላይ ይመቱ ዘንድ የኢዩ መቀባት ግድ ነበር። ፨ ይህ የበዓል አምልኮ (መንፈስ) ዘንዶው ወይም እባቡ በኤልዛቤል ላይ ይሥራ እንጂ ዛሬም በዚህ በእኛ ዘመን ሕዝቡ እግዚአብሔርን እንዳይታዘዝ ያደርጋል። 3. #የነቢያቶችን_ወይም_የባሪያዎችን_ደም_ይበቀል_ዘንድ። ፨ኢዩ ዘመን መጥቶለት መጣና ኤልዛቤልን ከፎቅ (ከከፍታዋ) ፈጥፍጦ ተበቀላት። ፨ የኢዩ መገለጥ ለኤልዛቤል፥ለአክዓብ እና ለበዓል ነቢያት መደንገጥ ምክንያት ከመሆኑም ባሻገር በተለይ የኤልዛቤል መፈጥፈጥ ደግሞ ለብዙ ትውልድ ዕረፍት ለማግኘት ምክንያት ሆኗል። 👉 "ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችን ይሁን!           ...❤️🙏❤️አሜን❤️🙏❤️...
إظهار الكل...
16/10/2016 #መንፈስ_ቅዱስ! #በመጋቢ_ዳዊት_ላምቤቦ #የመንፈስ_ቅዱስ_ተልዕኮ_በኢዩ_ሕይወት 📖"ተነሥቶም ወደ ቤቱ ገባ ዘይቱንም በራሱ ላይ አፍስሶ እንዲህ አለው፦ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በእግዚአብሔር ሕዝብ በእስራኤል ላይ ንጉሥ ትሆን ዘንድ ቀባሁህ። የባሪያዎቼን የነቢያትን ደም፥ የእግዚአብሔርንም ባሪያዎች ሁሉ ደም ከኤልዛቤል እጅ እበቀል ዘንድ የጌታህን የአክዓብን ቤት ትመታለህ።" 2ኛ ነገሥት 9: 6-9 በዛሬው ዕለት የእግዚአብሔርን ቃል ያካፈለን #መጋቢ_ዳዊት_ላምቤቦ ሲሆን "#የመንፈስ_ቅዱስ_ተልዕኮ_በኢዩ_ሕይወት" በሚል ከእግዚአብሔር ቃል ከ1ኛ ነገሥት ምዕራፍ 9 ቁጥር 6 እስከ 9 ላይ ያለውን ቃል መነሻ በማድረግ ድንቅ ቃል አካፍሎናል። በዚህ ዕለትም አርባ አራት (44) አዳዲስ ነፍሳት ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ተጨምረዋል። ክብር ለጌታ ይሁን። ፨ መጽሐፍ ቅዱስ በሐዋሪያት ሥራ መጽሐፍ የመጀመሪያዎቹ ምዕራፍ ላይ ስለ መንፈስ ቅዱስ አወራረድና ስለ ሐዋሪያቱ መነቃቃት ይናገራል። እንዲሁም በብሉይ ኪዳን መጽሐፍት ላይ ስለ እግዚአብሔር መንፈስ በሰዎች ላይ መውረድ በተለያዩ ክፍሎች የተጠቀሰ ሲሆን በዚህ ሥፍራ (በ2ኛ ነገሥት 9) ላይ ደግሞ በኢዩ ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ ወርዶ ምን እንዳደረገ ይታያል። #ሦስት_የእግዚአብሔር_መንፈስ_ተልዕኮዎች_በኢዩ_ላይ፦ 1.#የአክዓብን_ቤት_መምታት_ወይም_ማጥፋት 2ኛ ነገሥት 9:25 ፨ ኢዩ የእግዚአብሔር መንፈስ በእርሱ ላይ እስኪወርድ ድረስ እንደማንኛውም ሰው ይኖር ነበር። ፨ ኢዩ የአክዓብን ንግግር ዝም ብሎ ይሰማ ነበር። ነገር ግን ዘይቱ ከፈሰሰበትና ከተቀባ በኋላ ተለወጠና እንደ ሌላ ሰው ሆነ። ፨ ይህ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኛ ውስጥ ሊገጠም ይገባል። ፨ ኢዩ ልክ ዘይቱ ሲፈስበት ወዲያው የእግዚአብሔር መንፈስ ወረደበት፤ ዓይኑም ተከፈተ። አብረውት የነበሩም ወዲያውኑ ልብሳቸውን እያነጠፉለት ስለ ንግሥናው ዕውቅና ይሰጡ ነበር። ይሁን እንጂ ኢዩ ይታየው የነበረው የኤልዛቤል የግልሙትና መንፈስ ምድሪቱን ሲገለባብጥ ነበር። ይህ ክፉ መንፈስ ኢዩ በበቀል እስኪገለጥበት ጊዜ ድረስ ምድሪቱን ይገዛ የነበረ መንፈስ ነበር። ኢዩ ራሱ የእግዚአብሔር መንፈስ እስከወረደበት ዕለት ድረስ የነበረው ሁኔታ ተመችቶት ይመላለስ ነበር። ነገር ግን በዚህ መንፈስ (ቅባት) መነካት በኋላ ኢዩ እንደ ሌላ ሰው ተለወጠ ኢዩ ላይ የወደቀው መንፈስ የዚያን መንግሥት ኔትወርክ በጣጠሰው። 👉 የእግዚአብሔር መንፈስ ሲመጣ ተራ ከመሆን ሕይወት ያወጣል! * የእግዚአብሔር መንፈስ እስኪደርስለት ድረስ የሰው ልጅ እንደማንኛውም ሰው ያው ሰው ነው ደግሞም ፈሪ ነው። ለዚህም ማሳያ የሚሆኑ ሰዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ሲሆኑ ከእነዚህ መካከል በመሳፍንት መጽሐፍ ውስጥ ያሉ ለምሳሌ፦ እንደነ ጌዴዎን፥ ሳምሶን ያሉ...ሌሎችም ይጠቀሳሉ። ፨ እነዚህም በትንሽነታቸው በጣም ዝቅ ብለው የነበሩ ሲሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ሲመጣ እጅግ ከፍ አደረጋቸው። የሳኦልም ሁኔታ በእግዚአብሔር ከመናቁ በፊት የነበረው ታሪክ ተመሳሳይ ነው። 2. #የበዓልን_አምልኮ_መምታት_ነው። 2ኛ ነገሥት 10:25-28 ፨ኤልዛቤልና አክዓብ አሉ ማለት የበዓል ነቢያት አሉ ማለት ስለሆነ የኢዩ መቀባት እነዚህን ያጠፋል ማለት ነው። #የዚህ_መንፈስ_ክፉ_የአሠራር_ባህሪያት ፦ ✍️ "እኔ በምድሪቱ ላይ ገናና ነኝ!" እያለ የሚፎክርና ራሱን ሁልጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር እያስተካከለ የሚኖር ነው። ✍️ ሕዝቡ እግዚአብሔርን እያመለከ በተመሳሳይ ጊዜ በዓልንም እንዲያመልክ ያደርጋል። 1ኛ ነገሥት 18:21 ✍️ መንፈሱ በሆነ ዘመን ይመታና በሆነ ዘመን ሾልኮ እየገባ ይረብሻል። ✍️ የእግዚአብሔር መሠዊያ እንዲፈርስ እያደረገ ያስቸግራል። ፨ ስለዚህ እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ነገሮች ከምድሪቱ ላይ ይመቱ ዘንድ የኢዩ መቀባት ግድ ነበር። ፨ ይህ የበዓል አምልኮ (መንፈስ) ዘንዶው ወይም እባቡ በኤልዛቤል ላይ ይሥራ እንጂ ዛሬም በዚህ በእኛ ዘመን ሕዝቡ እግዚአብሔርን እንዳይታዘዝ ያደርጋል። 3. #የነቢያቶችን_ወይም_የባሪያዎችን_ደም_ይበቀል_ዘንድ። ፨ኢዩ ዘመን መጥቶለት መጣና ኤልዛቤልን ከፎቅ (ከከፍታዋ) ፈጥፍጦ ተበቀላት። ፨ የኢዩ መገለጥ ለኤልዛቤል፥ለአክዓብ እና ለበዓል ነቢያት መደንገጥ ምክንያት ከመሆኑም ባሻገር በተለይ የኤልዛቤል መፈጥፈጥ ደግሞ ለብዙ ትውልድ ዕረፍት ለማግኘት ምክንያት ሆኗል። 👉 "ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችን ይሁን! ...❤️🙏❤️አሜን❤️🙏❤️...
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Photo unavailableShow in Telegram
ኢየሱስ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር የተሰጠኝ ታላቁ ስጦታዬ! እኔም እውነት ለኔ ይገባል ወይ እያልኩ በአክብሮት እየተንቀጠቀጥኩ ከመጠን ባለፈ የደስታ እምባ የተቀበልኩት የፍቅር ሽልማቴ ፣ዋናዬ!! Singer Sofiya shibabaw
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢየሱስ ከምንተነፍሰው ኦክስጅን በላይ ያስፈልገናል። 🙏🙏 መስከረም ጌቱ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ወንጌል በሚሰራበት ጊዜ በዚ ዉድ ጊዜ ሶሻል ሚዲያዉን ወንድሞች በንትርክ ተቆጣጥረዉታል። እኔ የተመለከትኩት እልከኛነትን እና ከነኩኝ አለቅም አይነት አሰልቺ እና አታካች ንግግሮች ተሞልተዋል። በዚ በወንድሞች ንትርክ ምክንያት በየቀኑ ወደ ሲኦል የሚሄዱት ምስኪኖች ተረስተዋል።ለወንድሞች እስኪ ይህን ጥያቄ አድርሱልኝ። በሰሞኑ ሁኔታችሁ ስንት ሰዉ ዳነ ስንት ሰዉ ታነፀ። በሉልኝ። ይባሱኑም አፈርን እንጂ አንገታችንን ደፋን እንጂ። አንድ ወንጌል የምመሰክርለት ታዋቂ ዘፋኝ ወንድማችን ደዉሎልኝ ቤኪ እዚዉስጥ ነዉ ና የምትለኝ ሲለኝ በምን ላስረዳዉ። ይሄ የወንጌል አማኞች ባህል አይደለም። እኛ የእዉቀት ሰዎች ብንወድም አሁን ግን የምንሻዉ በጥቂት እዉቀት ነዋሪ እና ቃሉን አድራጊ ነዉ። መረጃ አለኝ መረጃ አለኝ የምትሉም ወንድሞች ስርአት ያዙ ሀጥያት የሌለበት በደልን ያልሰራ ምህረትን ያልተቀበለ የለም። የቆምነዉ በምህረቱ እንጂ በጉልበታችን አይደለም። እየመጣቹ ጌታ የሰጣችሁ ቃል ካለ አካፍሉን። በተረፈ መንፈሳዊ አቡሾች ወዳለመሳደብ ወዳለክርክር ወደ ፍቅር ወደ መደማመጥ እደጉልን። የሆነ የlive ስብሰባ ቢካሄድ እየተላቀሳቹ ይቅርታ እንደምትጠያየቁ አዉቃለዉ። የወንጌል ስራ ግን እየተጎዳነዉ እባካቹ። ስለ ወንጌል ስለ ታረደዉ በግ ስለሚጠፉት ምስኪኖች ስለቤተ ክርስቲያን ስትሉ ተዉት እባካቹ። ወንጌል ይሰበክ በረከት ነኝ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
" ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ሆኗል አሮጌው ነገር አልፎል እነሆ ሁሉ አዲስ ሆኖል" (2ቆሮ 5÷17)::አሜን
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.