cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አስፈላጊ ዕውቀቶች ለሙስሊም ኡማዎች 🇪🇹⚖🇵🇸

የተከበራቹህ የሙስሊም እህት ወንድሞቼ እሄ ቻናል የተከፈተበት አላማ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ልንማርበት ነው እና ከዘረኝነት ከቤሔርነት ነፃ የሆኑ ልጆችን ለማስተማር ነው ▭▭አላህ ይቀበለን ياألله أمين ☝ 🇵🇸🇪🇹 ቻናላችን t.me/ethio_muslim1445 👇🇪🇹⛳ ጉሩፑን አድ t.me/ethio1445 ሀሳብ አስተያት🇪🇹⛳ @faysel_silteaw

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
270
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+37 أيام
-530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥 👉የጁምዓ ቀን ዳሰሳዎች  በስሱ የጁምዓ ቀን ከሳምንቱ ቀናት በላጭ ምያደርገው ብዙ ነገራቶች ኣሉት። 👌ኣደም በጁምዓ ተፈጠረ 👌በሱዋም ጀነት ተገባ 👌በሱዋም ከጀነት ተባረረ 👌በጁምዓም ተውበቱን ተቀበለው 👌በጁምዓም ሞተ 👌ቅያማ ምትቆመውም በጁምዓ ነው 👌በሱዋም የሆነች ሰአት ኣለች በዝህች ሰአት ማንም ዱዓእ አያደርግም አሏህ ብቀበለው እንጂ 👉የጁምዓ ቀን ግዴታዎች 🚦ሰውነቱ ተግማምቶ ከሆነ መታጠብ 🚦ጁምዓን መስገድ ሸርዓዊ ምክንያት ከሌለው 🚦ኹጥባን ጆሮ ጣል አድርጎ መስማት 🚦አዛንየ (ሁለተኛውን)ከሰማ በግዴታ ወደ መስጅ መሄድ  👉የጁምዓ ቀን ሱናዎች 🏖በግዜ ታጥቦ መሄድ 🏖ሽቶ መቀባት (ለወንድ) 🏖ነጭ መልበስ ለወንድ 🏖ሱረቱ አልከህፍ መቅራት 🏖አወል ሰፍ መግባት ሌሎችም,,,, 🏖መፋቅያ መጠቀም 👉ጁምዓ የማይወጅብባቸው 🌹ሴቶች በሱናነት በቀር ቤታቻው ይሻላዋል 🚘🚥ሙሳፊር ( መንገደኛ) 80 k m የምጓዝ 🛏በሽተኛ መስጅድ መምጣት የማይችል 🥠ነጭ ሽንኩርት የበላ ወይም አዛ ምያደርግ ነገር የተጠቀመ ሰው , , 👉የጁምዓ ቀን ክልከላዎች ❌ለሴቶች ሽቶ መቀባት በሌላም ግዜ ከመከልከሉም ጋር ከቤትዋ ውጭ ❌ነጭ ሽንኩርት በልቶ ወደ መስጅድ መሄድ ሌላም በተመሳሳይ የሱን ይዘት የያዘ ❌ሁለተኛው አዛን ካለ ቦኀላ ንግድ መነገድ ሱቅም ይሁን ሌላም ዱንያ ንግድ ነክ ከሆነ ❌ሰዎችን ትከሻ አላስፈላጊ በሆነ መንገድ መራመድ ❌ኹጥባ ከጀመረ ቦኀላ ማውራት ጥሩም ይሁን ክፉ 🕌የጁምዓ ቀን በመጀመርያው ሰአት የገባ ግመል🐪🐫 ሰደቋ እንዳደረገ ይቆጠራል 🏆📲በሁለተኛው ሰአት የገባ በሬ🐄🐄 ሰደቃ እንዳደረገ ይቆጠራል ⌛️🪀በሶስተኛው ሰአት የገባ የበግ🐏🐑 ሙኩት ሰደቃ እንዳደረገ ይወሰዳል 🖥🌷በአራተኛው ደሞ ዶሮ 🐓🐓ሰደቃ እንዳደረገ ይወሰዳል 🏝💫በአምስተኛው የገባ ደሞ እንቁላል 🥚🥚ሰደቃ እንዳደረገ ይቆጠራ እማም ምንበር ላይ ስወጣ መዝገብ ያቆማል። አሏህ የጁምዓ ሰው ያድርገን! የቴሌግራም ቻናል👇👇 https://t.me/selfiy1
إظهار الكل...
አስፈላጊ ዕውቀቶች ለሙስሊም ኡማዎች 🇪🇹⚖🇵🇸

የተከበራቹህ የሙስሊም እህት ወንድሞቼ እሄ ቻናል የተከፈተበት አላማ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ልንማርበት ነው እና ከዘረኝነት ከቤሔርነት ነፃ የሆኑ ልጆችን ለማስተማር ነው ▭▭አላህ ይቀበለን ياألله أمين ☝ 🇵🇸🇪🇹 ቻናላችን t.me/ethio_muslim1445 👇🇪🇹⛳ ጉሩፑን አድ t.me/ethio1445 ሀሳብ አስተያት🇪🇹⛳ @faysel_silteaw

🎚የወንጀሎች ቁንጮ! ረሱል (🤲) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الخَمرُ أُمُّ الخبائِثِ، فَمن شَرِبَها لم تُقبلْ صلاتُه أربعينَ يومًا، فإنْ ماتَ وهي في بَطنِه ماتَ مِيتةً جاهِليةٍ﴾ “ኸምር (አስካሪ መጠጥ) የመጥፎ ነገሮች ሁሉ እናት ነች። እሷን የጠጣ የአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት አይኖረውም። እሷ በሆዱ ውስጥ እያለች የሞተ ደግሞ የጃሂሊያ አሟሟት ነው የሞተው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 3344
إظهار الكل...
🔴 የባል ሀቅ ክብደት! ረሱል (🤲) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿والذي نفسُ محمدٍ بيدِه، لا تؤدِّي المرأةُ حقَّ ربِّها، حتى تؤدِّيَ حقَّ زوجِها كلَّه﴾ “የሙሀመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ! ሴት ልጅ የጌታዋን ሀቅ አትወጣም፤ የባሏን ሀቅ እስካልተወጣች ድረስ።”
إظهار الكل...
በኡስታዝ አቡ መዐመር Online የተላለፍ ምርጥ ምክር 🎤🎧 ሙሳ ረሻድ 🎤🎧 ቦታ 🕌🕹 በአሊፍ መስጂድ የኒያ እና የገቢ ፕሮግራም እየተሰራጭ አንገብጋቢ እና መሳጭ ምክር ስለሰደቃ የመሳሰሉት ትምህርት ነው 👇👇👇👇👇👇 ጉሩፓችን ለመከታተል t.me/alifmasjid t.me/alifmasjid
إظهار الكل...
record.ogg22.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
📌 የሴቶች የሙሓደራ ፕሮግራም ⏰ የፊታችን እሁድ ረቢዕ አልአወል 05 1446 ሂጅሪ (ጳጉሜ 03 2016) ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ -ኢንሻአላህ- 📮 ማሳሰቢያ፦ ይህ የሙሓደራ ግብዣ ሁሉንም ሰለፊያት (እናቶችንና እህቶችን) የሚያሳትፍ ነው። ስለሆነም አባወራ የቤት እመቤቱንወንድሜ እህቶቹንአባትም ሴት ልጆቹን ሌሎቻችንም የሚመለከቱንን ወደ እውቀት ማዕድ እናሳትፍ። የአላህን ማንነትና መብት ማወቅ ከሁሉም ጉዳይ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። 🧭 አድራሻችን፦ ቡታጅራ ካምፕ ሰፈር አካባቢ ከሸገር ዱቄት ፋብሪካ (ወደ ፀሀይ መውጫ) ገባ ብሎ #አልበያንመድረሳ https://t.me/albeyanbutajiragroup https://t.me/albeyanbutajiragroup
إظهار الكل...
Repost from N/a
🏮በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ   ፕሮግራም ! በኡስታዛችን በአቡ መዐመር እዳያመልጣቹ ርእሰ ሰደቃ በተመለከተ!!! ተ     ጀ         መ               ር                 ነ ____ግቡ ___ወደ ሊቨ http://t.me/alifmasjid
إظهار الكل...
🕌አሊፍ መስጂድ የገቢ ማሰባሰቢያ ጉሩፕ🕌

አሰላሙ አለይኩም በስልጤ ዞን የሉቄ ቁዱሳ ቀበሌ የአሊፍ መስጂድ የሰለፊዮች መሰሪያ የገቢ ማሰባሰብያ ጉሩፕ ኑ ተረባርበን እንስራው አሊፍ መስጂድ 🤲 t.me/alifmasjid 🌻🌻🌻🚿🌻🌻🌻

Repost from N/a
🎤🎧ألسلام علكم ورحمةالله وبركاته🎧🎤 ⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘⌘ 🎉 📣ታላቅ   የምስራች📣🎉 🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞🎞 ማኑም መቅራት ዬለበትም በግዜው أ መስጂድ ጋ እንገናኝ ውድ የሰለፊይ ዘቦች እንተጋገዝ 🕌 ⦿⊚⦿⊚⦿⊚⦿▰▰▰▰▰⦿⊚⦿⊚⦿⊚   🕌 🔊ውድና የተከበራቹህ የሱና እህት ወንድሞች እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአሊፍ መስጂድ የሰለፊይቾ የዳዕዋ የንያ ፕሮግራም  የፊታችን ሐሙስ ነሀሴ ቀን 30/12/2016ec  ሞቅ ደመቅ ባለ መልኩ አዘጋጅቶ ይጠብቃቹዋል 📚ሪዕስ በግዜው ይገለፃል 🎤የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዝ ኡስታዛችን🎙 📥📥📥📥📥📥📥📥📥📥📥📥 🎤 ኡስታዝ  አቡል በያን (ቡታጃራ)  🎙✅ (ሀፊዘሁሏህ) አላህ ይጠብቃቸው! 🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑 እና ሌሎችም  ወንድሞች ይኖራሉ   💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺 🕹🚦ቦታ :- ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ✅ በአሊፍ መስጂድ በሰለፍዮች  ግሩፕ ይሰራጫል (online) ⏰:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ🕰 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲   📡ይህንን የዳዕዋ ፕሮግራሙ ለመከታተል ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 📱 https://t.me/alifmasjid 📱 https://t.me/alifmasjid ይጫኑ 📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲⤵️ 🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ወደ ኸይር ስራ እናመላክት ለኸይርም ስራ ሰበብ እንሁን ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
إظهار الكل...
🕌አሊፍ መስጂድ የገቢ ማሰባሰቢያ ጉሩፕ🕌

አሰላሙ አለይኩም በስልጤ ዞን የሉቄ ቁዱሳ ቀበሌ የአሊፍ መስጂድ የሰለፊዮች መሰሪያ የገቢ ማሰባሰብያ ጉሩፕ ኑ ተረባርበን እንስራው አሊፍ መስጂድ 🤲 t.me/alifmasjid 🌻🌻🌻🚿🌻🌻🌻

00:40
Video unavailableShow in Telegram
አጠር ያለች ግጥም ስለ መውሊድ 🗞አታክብረው ይቅር..!!🗞 መውሊድ ቢድዓ ነው ሱና እኮ አይደለም በኢስላም ተልዕኮ አስ-ተምሮው የለም ✍️አቡ ያሲር_አብዱል ፈታህ 👇👇👇👇 https://t.me/abdul_fettah https://t.me/abdul_fettah
إظهار الكل...
6.38 KB
1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.