cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Remedial 2017

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 126
المشتركون
+4324 ساعات
+7707 أيام
+1 87630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌 እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ። የቻናሉ Link👇👇 @Top_English_learners@Top_English_learners@Top_English_learners
إظهار الكل...
👍 11🥰 4🙏 1
የሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብን አስመልክቶ በርካታ ጥያቄዎች ስለቀረቡልኝ ይህን ማለት ፈለኩ👇 ✅የመቁረጫ ነጥብ የሚወሰነው የተለያዩ ምክንያቶች ላይ መሰረት ተደርጎ ነው። የመጀመሪያው እና ትልቁ የዩንቨርሲቲዎች የመቀበል አቅም ነው። ለምሳሌ የዘንድሮ የዩንቨርሲቲዎች የመቀበል አቅም 100ሺህ ተማሪ ከሆነ ከ50% በታች ውጤት ካላቸው ተማሪዎች ውስጥ እነኚህ 100ሺህ ተማሪዎች በተለያዩ መስፈርቶች ይመረጣሉ።ይህም የመቁረጫ ነጥቡን ከፍ ወይም ዝቅ ያደርገዋል። 🔼ሌላኛው ቁልፍ ምክንያት ደግሞ የዘንድሮ ውጤት ላይ የተመሰረተ ነው። ትምህርት ሚኒስቴር በትላንትናው መግለጫው አማካይ የተማሪዎች ውጤት 29 እንደነበር ገልጿል። ይህ ማለት አማካይ የተማሪዎች ድምር ውጤት ከ200 በታች ነው ማለት ነው። ይህ አማካይ ድምር ውጤት ብቻውን የመቁረጫ ነጥቡን ለመገመት አያስችልም። ምክንያቱም የተማሪዎችን ውጤት በዝርዝር አናውቅምና። 300ሺ ተማሪዎች ከ200 በታች ውጤት አላቸው ብንል እንኳ ምን ያህሎቹ ከ40% እስከ 49% ባለው ደረጃ ውስጥ እንደሚገኙ አናውቅም።  ➡️ሌሎች ከላይ ከተጠቀሱት ያነሱ ምክንያቶች ደግሞ በልዩ ድጋፍ የሚደገፉ ተማሪዎች ቁጥር ነው።(ፆታ፣ታዳጊ ክልል፣አርብቶ አደር፣ዓይነ ስውራን፣...) 📁በእነኚህ እና በሌሎችም ምክንያቶች የተነሳ የዘንድሮ የሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብን መገመት አይቻልም‼️ 🔗Note:ከላይ የተያያዘው ምስል የአምና የሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ሲሆን እሱን አይታቹህ የዘንድሮውን እንዳትገምቱ! 📚Join: @Remedial2017batch 📚Join: @Remedial2017batch
إظهار الكل...
👍 55🙏 21 9🫡 5🥰 4👏 4
🎓አብዛኞቻችሁ ለጠየቃችሁን ጥያቄዎች የተወሰነ ማብራሪያ እንስጥ👨‍🏫 1️⃣. የዘንድሮ መቁረጫ ነጥብ ስንት ነዉ🙋❓
💻ይሄንን እኛ በርግጠኝነት መናገር አንችልም ::ምክንያቱም ከአምናው ልያንስም ሊበልጥም ይችላል :: የዉጤት መቁረጫ ነጥብ ሚወሰነው ምን ያህል ተማሪዎች በዘንድሮው የRemedial program ተጠቃሚ ይሆናሉ ከሚለው በመነሳት በquota ላይ based በመሆን ነዉ:: ስለዚህ ትምህርት ሚንስቴር የሚያወጣዉን ዉሳኔ መጠበቅ አለባችሁ::
2️⃣. ለremedial ካለፍን ዩኒቨርሲቲ እኛ ነን ወይስ ትምህርት ሚኒስቴር ነዉ በራሱ ጊዜ ሚመድበን🙋❓
💻ልክ እንደማንኛውም ተማሪ placement ትሞላላችሁ ከዛ ቦኃላ በሚደርሳችሁ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ remedial ትምህርት ትከታተላላችሁ::
3️⃣. ለምን ያህል ጊዜ ነዉ remedial ገብተን ምንማረው🙋❓
💻ከ5-6 ወር ብቻ ተማራችሁ የremedial exam ትፈተናላችሁ then ካለፋችሁ ቦኃላ next freshman ከሚገቡት ተማሪዎች ጋር አንድ አይነት ትሆናላችሁ::
4️⃣. Remedial ተምረን ጨርሰን ካለፍን ፍሬሽማን ከገባን ቦኃላ ከሌሎች ጋር እኩል ዕድል አለን🙋❓
💻አዎ ካለፋቹ ቦኃላ ፍሬሽማን ላይ ከሌላው ተማሪዎች ጋር በሁሉም ነገር ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ::
5️⃣. Remedial ገብተን ምን አይነት ትምህርት ነዉ ምንማረው🙋❓
💻ለRemedial የተዘጋጀ ራሱን የቻለ እና በሁሉም ዩንቨርስቲዎች ተመሳሳይ የሆነ Module አለ :: እናም በዛ module መሰረት ትማራላችሁ :: እኛም ሚያስፈልጋችሁን materal post እናደርጋለን ::
ሌላ ተጨማሪ ጥያቄዎች ካላችሁ comment አርጉልን🦋 💬እስከመጨረሻው ስለምናግዛቹ ምንም ነገር እንዳያሳስባችሁ 🥰ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናላችንን Remedial ለሚገቡ ተማሪዎች share አርጉላቸው ➡️ 📚Join: @Remedial2017batch 📚Join: @Remedial2017batch
إظهار الكل...
👍 60🙏 21 10👏 5🥰 3😍 3
ቤተሰብ ❤️የተወሰኑ ጥያቄዎቻችሁን ማታ 2:00 ሰዓት ላይ እንመልስላቿለን🦋 ቻናላችንን Remedial ለሚገቡ ተማሪዎች share አርጉላቸው✈️➡️
إظهار الكل...
👍 23🙏 8🥰 6 5🤗 3🫡 2🔥 1
ጥያቄዎቻቹን አንድ ላይ አርገን ለሁላችሁም ከቀናት ቦኃላ እንመለሳለን 🥰
إظهار الكل...
🙏 44🥰 7👍 5 5👏 4
በቅርቡ የዘንድሮ የRemedial መቁረጫ ነጥብ ሚገለፅ ይሆናል:: ያልገባችሁን ነገር comment ላይ ጠይቁን ➡️ መረጃዎችን በፍጥነት ምናደርሳችሁ ይሆናል 📚JOIN: @Remedial2017batch
إظهار الكل...
🙏 16👍 8🥰 3😍 3 1
🌼2017
إظهار الكل...
🥰 25🙏 10👍 6🎉 6 5🫡 2👏 1😱 1🤗 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ 2015 መቁረጫ ነጥብ ይሄን ይመስል ነበር👆🏿👆🏿 164 ሺህ የሚሆኑ የሬሜዲያል ተማሪዎች በግል እና በመንግሥት ተቋማት ገብተው የማካካሻ ትምህርት እንደወሰዱ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል። 📚Join: @Remedial2017batch
إظهار الكل...
👍 12 5🙏 3 1
ይህ ማለት የ Remedial meቁረጫ ነጥብ ይፋ ሲሆን ፣ ከ 250 በላይ ያመጡ ተማሪዎች የማለፍ እድል አላቸው ማለት ንው! 📚Join : @Remedial2017batch⭐️
إظهار الكل...
🙏 27👍 11 7🥰 5😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከ 600 ለተፈተናችሁ አብዛኛዎቻችሁ ተማሪዎች ግራ እንዳያጋብችሁ መጥነን አቀረብንላቹ ! ላለፉ ሁለት ዐመታት ከ 600 የተፈተኑ መደበኛ የተፈጥሮ ተማሪዎች ስላልነበሩ የ ከ 700 የተፈተኑትን እንድታስተያዩ አቅርበንላችኋል! 📚Join :@Remedial2017batch⭐️
إظهار الكل...
🙏 9👍 5💯 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.