cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Show more
Advertising posts
62 370
Subscribers
+6124 hours
+3127 days
+1 21830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

(263)የዛዱል መዓድ ፈታዋ .mp38.18 MB
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/263 ረቡዕ 15/ 3/1446 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://urlz.fr/sfP1    🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 ▪️1/እናቴ የሀሙስ ቡና ታፈላለች ተይ ይሄ ነገር አይቻልም ብዬ ብነግራትም ልትሰማኝ ፈቃደኛ አይደለችም አላህ መሀሪነው እንደሰው አይደለም ትለኛለች ሁሌም ሀሙስ ማታ ታፈላለች ያፈላቺው ቡና  መጠጣት እንዴት ይታያል ቡናው ከመቅዳትዋ በፊት በጣም ቡዙ ዱዓ ታደርጋለች አላህ ከዚህ ነገር እንዲያርቃት ዱዓ አድርጉላት እናቴንም ምከሩልኝ ▪️2/የማይሰግድ ሰዉ ኒካህ ማስተሳሰር አይችልም ሲባል  ሰምቸ ነበር ግን በገጠሩ አብዘሀኛዉ ሰዉ አይሰግዱም እናም የዚና ልጂ ሊሆኑ ነዉ? የተወለዱት ልጆችስ? ▪️️3/  የረመዳን ቀዳ ነበረብኝ  ከዛ  ሸዋል ስድስቱ  ቀን  ካለፈ  ቡሀላ ቀዳዬን ነይቼ  ፆምኩኝ   ከዛ ባለቤቴ በጣም አስገድዶ  ፆሜን  አስጠፋኝ  ወላሂ  ግን  እኔ  እምቢ ብዬዉ  አስገድዶኝ  ነዉ ማለቴ   ግንኙነት አደረግን  ማለቴ ነዉ  እና  ምን  ላድርግ   በቀኑ   አጥፍቼ   የማግስቱን   ፆምኩኝ ከፋራስ  አለብኝ   ወይ? ▪️4/ከአሳሪዎቼ  ጋር  ወደ ሌላ ቦታ ተሳፍራን ነበር  ሰላት  አሳጥራሽ ስጋጂ አሉኝ  ዙሁርን  ከአስር  መግሪብን  ከኢሻ  አጣምራሽ  ስጋጂ አሉኝ   መጃመሪያ  አካባቢ  እሺ ብዬ  እሰግድ ነበር  ግን  ሲቆይ  ተውኩት  እኔ በሰአቱ  መስጋድ ጀመርኩ   እቤት ውስጥ  ቁጭ ብዬ ሰአት  እስኪያልፍ  ከምጣብቅ  ብሰግድስ  ብዬ  ነባር  አሳሪዎች  ግን ተቆጡኝ       ዋንጃላኛ እሆነላውን? እኔ  ያለሁት ሰው ሀገር ነው  ወደ ሀጋር እስክመለስ  ሰላትን  ማሳጣር ይጣባቅብኝልን ?ጃዛኩም አላህ  ኻይር ▪️5/በኦንላይን  ወርቅ መግዛት እንደት ይታያል  ሴትዮየ ሀራም ነዉ ብላኝ ነዉ ሌላዉ ድስካዉን አወርደዉ በዛስአት የገዛ ሰዉ በጣ ጊፍት ይደርሰዋል ይህስ እንደት ይታያል? ▪️6 /በህፃንነታቸው የሞቱ ልጆች ሁሉም የጀነት ናቸው? ማለት ምንም ወንጀል ሳይሰሩ ወደ አኼራ ስለሄዱ የካፊር ልጅ ቢሆኑስ? ▪️7/ባለቤቴ   አርፍዶ  ተኝቶ  ለሱቢህ  ሰላት  አይነሳም   ባነሳዉም  አይነሳም  ሁሌ  መጨቃጨቅ   ሰለቸኝ   ዝም  ልበለዉ  ባላነሳዉ   ወጀል  ይሆንብኛል  ያዉ   አይነሳም  በማለት   ዝም  እለዋለዉ    ሁሌም  ማሳት   አለብኝ   ወይ  ? ▪️8/ ልጅ ሲወለድ የሚደረግለት ስነስርአት በሱናው መሰረት ምን ይመስላል? አዛን ማድረጉ በቀኝ ጆሮ ኢቃም በግራ የሚባለው ሱናውን መሰረት ያደረገ ነው ወይ ሌላም ተጨማሪ አደቦች ካሉ ያስረዱን ጀዛኩሙላህ በተጨማሪም የ አቂቃ አደራረግ ላይ ማብራሪያ ቢሰጡን የእርዱን ሁኔታ ስጋው ምንድነው መደረግ ያለበት  ያለነው በምእራቡ አለም ነው አሳርደን ሰርተን መስጂድ ወስደን ሰው እንብላ ወይ አገር ልክን እንዴታረድ እናድርግ ጀዛኩሙላህ ኽይር ▪️9/ወንድሜ  ሙቶብኛል  የሞተውም  ጎረቤት  ሊረዳ  በሄደበት ነበር በሀርዛፍ  ሢቆረጥ  እኛጋ  በጭረት  ይሥቡታል  እና  ወንድሜ ከ8ሠው መሀላ እሡን በሀርዛፉ ወደቀበት እናም ሂወቱ ብዙም ሣይቆይ አለፈ  እና በአገር ሽማግሌ እርዳን ያሉት ሰዎች  ካሣ ለኔ ቤተሠቦች ይገባቸዋል ብለው  ፈረዱ እኔም በሰአቱ የአላህ ቀደር ነው እና ካሣ አትቀበሉ ብላቸውም ሊሠሙኝ አልቻሉም  እናም  ብሩን  ተቀብለው  አጠፉት  ይህ በሸሪዓ  እንዴት  ይታያል  ወንድሜ  የሞተው  ሥለቀደረበት ነው  አልገፉትም  ምንም አላደረጉትም  እና  ካሣ  መክፈል  ነበረባቸው  ወይሥ የማይከፈልም  ከሆነ  ምን  ላድርግ  ቤተሠቦቸ  መልሡ  ብላቸውም  እምቢ ብለው  ነው ብሩን  ያጠፉት  እና  እኔ  የማይከፈል  ከሆነ  ለቤተሠቦቸ  ሣልናገር  ብራቸውን  መመለሥ እችላለሁ? ▪️10/ጫት ለሚቅሙ ዘመዶቼ ወይም የባሌ ዘመዶች ወደኔ ቤት ጫት ይዘው ቢመጡ እና ለነሱ ቡና ወይም ሻሂ ባፈላላቸው እና ባሌ ቢያሰተናግዳቸው እኔ ለነሱ በማፍላቴ ተጠያቂ እሆናለሁን ? እሱስ ለነሱ ስላሰተናገዳቸው ተጠያቂ ያደርገዋልን? ወይስ በጭራሽ ለነሱ ማፍላትም ማሰተናገደም አይፈቀድም ስለተወዛከብኩነው በሰፊው እንዲያብራሩልኝ ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች አንቺ ከነሱጋ ተቀምጠሽ እስከላስተናገድሻቸው ድረስ ለነሱ ሻሂ ወይም ቡና  ማፍላትሽ ችግር የለውም ስላሉኝ ነው ይሄንን ለመጠየቅ የቻልኩት ጀዛኩምአላህ ኸይር ~~~ 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Show all...
خطبتي الـ 288 الميزان السوي mnk.mp37.78 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/279 🔆 የነቢዩን ﷺ ሱን'ና በጥርስህ ነክሰህ ያዝ!      እሁድ 12/ 3/1446 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://urlz.fr/sbRS 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Show all...
تفسير سورة الأحقاف 3 mnk (1).mp312.86 MB
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/241 🔸تفسير سورة الأحقاف 🔮 የሱረቱል አሕቃፍ ተፍሲር   ቁ/3 (ከ15-20 )       የዕለተ ጁሙዓ 10/3/1446 ዓ.ሂ          የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://urlz.fr/s9GP       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/j ~~~~l 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.