cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa

Show more
Advertising posts
25 189
Subscribers
+724 hours
+627 days
+39130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

02:01
Video unavailableShow in Telegram
ከወንድምህ የወጣችን ቃል በመጥፎ አተርጉመው 🎙 ኡስታዝ ኸድር ዓብደላህ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በ ቲክ ቶክ https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1 ያግኙን አተርጉመው
Show all...
4.40 MB
8👍 4
02:14
Video unavailableShow in Telegram
🍀አመለ ሸጋ! 🎙ኡስታዝ ጂብሪል አክመል …………………………………………… ☑️Telegram t.me/HanifMultimedia ☑️Facebook: fb.com/HanifMultimedia ☑️TikTok tiktok.com/@hanifmultimedia ☑️YouTube youtube.com/@HanifMultimedia
Show all...
download (6).mp47.82 MB
👍 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ተመልካች ነው፡፡
Show all...
👍 3 2
01:02
Video unavailableShow in Telegram
ሰው ሲያስነጥስ 🎙ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን
Show all...
2.39 MB
👍 17 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎁 ልዩ የአዋቂ ሴቶች እና የእናቶች የቂርአት ፕሮግራም 📓 ረባኒይ ኢስላሚክ ሴንተር በበጋው መርሀ ግብር የአዋቂ ሴቶች እና የእናቶች የቁርአንና የኪታብ ትምህርቶችን አዘጋጅቶ እነሆ ምዝገባውን ጀምሯል ። እርሶም የፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል። ትምህርቱ የሚሰጥበት ጊዜ 🗓 ዘወትር ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከጠዋቱ 3:00 - 6:00 አድራሻ 📍 ፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከመስከረም - 9 ጀምሮ የምዝገባ ሰአት 🕰 ፦ ከጠዋቱ 3:00 - 11:00 ለበለጠ መረጃ : 📱 0970449079 / 0970448879 ይደውሉ
ረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል
▫️ መሰል መረጃዎች እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ▫️ https://t.me/rebbaniy
Show all...
6👍 1
03:42
Video unavailableShow in Telegram
መጥፎ ጥርጣሬ 🎙 ኡስታዝ ኸድር ዓብደላህ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በ ቲክ ቶክ https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1 ያግኙን
Show all...
7.65 MB
👍 10 7
Photo unavailableShow in Telegram
وَاللَّهُ أَخْرَجَكُم مِّن بُطُونِ أُمَّهَاتِكُمْ لَا تَعْلَمُونَ شَيْئًا وَجَعَلَ لَكُمُ السَّمْعَ وَالْأَبْصَارَ وَالْأَفْئِدَةَ ۙ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ፡፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ፡፡
Show all...
26👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
🔊ልጆቾን አስመዝግበዋል? ረባኒይ ኢስላሚክ ሴንተር እድሜያቸው ከ 7 አመት በላይ የሆኑ ወንድ እና ሴት ተማሪዎችን በበጋው መርሀ ግብር ተቀብሎ ቁርአን እና ሸሪዐዊ ትምህርቶችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ የእርሶን ልጆች በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። እርሶም ልጆቾን ፈጥነው በማስመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ያድርጉ። ትምህርቱ የሚሰጠው 🗓 ዘወትር ከሰኞ - ሀሙስ ቅዳሜን ጨምሮ ከቀኑ 10:00 - 12:00 የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከመስከረም - 8 ጀምሮ የምዝገባ ሰአት 🕑፦ ከጠዋቱ 3:00 - 11:00 አድራሻ📍፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ ለበለጠ መረጃ : 📱 0970449079 / 0970448879 ይደውሉ
ረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል
▫️መሰል መረጃዎች እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ▫️ https://t.me/rebbaniy
Show all...
👍 24🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
إِنَّكَ لَا تَهْدِي مَنْ أَحْبَبْتَ وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يَهْدِي مَن يَشَاءُ ۚ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ አንተ የወደድከውን ሰው ፈጽሞ አታቀናም፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያቀናል እርሱም ቅኖቹን ዐዋቂ ነው፡፡
Show all...
👍 28 3
01:24
Video unavailableShow in Telegram
አንድ ሰው ወንድሙን ሲወደው ለአላህ ብሎ እንጂ ላይወደው 🎙ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን
Show all...
2.97 MB
👍 13 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.