cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጣፋጭ ኢስላማዊ ትዳር

ጣፋጭ ትዳር በኢስላም ምን እንደሆነ የሚያዩበት በትዳር ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮችን የሚፈቱበት ቻናል ነው። {//==========፨♣♣፨========//}

Show more
Advertising posts
1 653
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+1530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ሼር አድርጉላቸው 🙏🙏🙏 ይሄ ህፃን ልጅ ስሙ ሀሚልታን ሚፍታህ ይባላል ትውልድ በምዕራብ ሐረርጌ ክልል ሀብሮ አውራጃ በጋላምሶ ከተማ ሲሆን ከተወለደ ከ2 ወር ቆይታ በኃላ እንዲህ እንድምትዩት አንገቱ ታጠፈ ቤተሰቦቿ ያለ የሌለ ንብረታቸው ሽጠው በኢትዮጵያ ምድር ባለ ሆስፒታል ለማሳካም ቢጥሩም ምን መፍትሄ ሳያገኙ ቀርተዋል አሁን ግን ወደ ውጭ አገር ሄዶ ለመታከም ተወስኗል የህክምንው ውጪ ከቤተሰቡ አቅም በላይ ስለሆነ። ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ልጄን አትርፉልኝ ይላል አባት ሚፍታሃ አህመድ ኡመር 🙏 ንግድ ባንክ 1000562633198 ሚፍታሃ አህመድ ኡመር እባካችሁ መርዳት እንኳን ባንችል መርዳት ለሚችሉ ሼር በማድረግ እንተባበር 🙏🙏🙏 🌴🌴🌴
Show all...
00:33
Video unavailableShow in Telegram
በፈለጋችሁት አይነት ከለር&ዲዛይን ኒቃብ ጅልባብ ገሽዋ አማርኛ&አረብኛ ኪታቦች ባልትና እና ሁለገብ ምትፈልጉትን ምታገኙበት 🛍️ 📞0502993243🥏 https://chat.whatsapp.com/LlHyVha5kh113Kbk0wWy8A
Show all...
12.53 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ልጄን ሊገሉት ነው ልጄን ከአሏህ በታች አድኑልኝ ውድ ኢትዮጵያውያን እና መላው የአለም ሕዝብ እባካችሁ ለልጄ ድረሱለት እምባዬን ተቆጣጥሬ የሆነውን ልንገራቹ ስሙ ኢምራን አብደላህ ይባላል ልጄ ድንገት ከቤት ወቶ ጠፋ ወራት ተቆጠሩ በህገ-ወጥ መንገድ ስደት ጀመሮዋል የሚል ዜና ሰማን በህይወት መኖሩ ደስ ቢለንም ግን የቤተ ሰቡን ችግር ያየው ልጅ የስደትን ስቃይ ሳያውቅ ጉዞ የጀመረው ልጅ ይሀው በሊቢያ ሰዎች እጅ ወደቀ አንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሺህ (1,200,000) ካላካቹልን ልጁን በህይወት አታገኙትም ተባልን እኔ ምንም አቅም የለኝም ከአሏህ በታች ድረሱልኝ እባካችሁ ልጄን እንዲመልሱልኝ ተባበሩኝ እያልኩ በአሏህ ስም እጠይቃለው ሼር አድርጉ በአላህ በፈጠራቹ ያአባት ስም አብደላህ ሽፋ ስልክ ቁጥር 0911908435 የባንክ አካውንት ቁጥር 1000525658329
Show all...
ለኢድ ኢትዮ ላለ ቤተሰብ ማሰራት እምትፈልጉም ለኢድ እናደርሳለን ጅልባብ ኒቃብ ሽፎን ድርያ ሺቲዎች ,,,, https://chat.whatsapp.com/LlHyVha5kh113Kbk0wWy8A
Show all...
Fewzan online shopping

WhatsApp Group Invite

በፈለጋችሁት አይነት ከለር&ዲዛይን ኒቃብ ጅልባብ ገሽዋ አማርኛ&አረብኛ ኪታቦች ባልትና እና ሁለገብ ምትፈልጉትን ምታገኙበት 🛍️ 📞0502993243🥏 https://chat.whatsapp.com/LlHyVha5kh113Kbk0wWy8A https://t.me/+FqiNdtRmmOFjZmY0
Show all...
Fewzan online shopping

WhatsApp Group Invite

መሪጌታዎች አጭበርባሪ ደጋሚዎች ናቸው። ድግምት ከኢስላም የሚያስወጣ ቆሻ ሻ ተግባር ነውና ልንርቀው ይገባል። ፌስቡክ ላይ ስታገኟቸው ብሎክ አድርጓቸው። በቴሌግራም ግሩፖቻቸው ውስጥ እንዳያስገቧችሁ setting አስተካክሉ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

~ወዳጆቼ! በምድር ላይ ኑሮ ማግኘት ይሁን ማጣት የትርፍ አልያም የኪሣራ ምልክት አይደለም። ትልቁ ማግኘት አላህን ማግኘት ሲሆን ትልቁ ማጣትም አላህን ማጣት ነው። ከሰው ልጆች ሁሉ አላህ ዘንድ ትልቅ ክብር ያለው በአላህ አምኖ እሱን የፈራ ሙእሚን ነው።  ከአላህ ጋር መነገድ ከፈለግን እሱ ዘንድ ትልቅ ዋጋ የሚያወጣልን ነገር ኢማን ነው። ምድር ላይ ስንኖር በርካታ  ድሎችን ልንቀዳጅ እንችላለን፣ ትልቅ ድል አስመዝግበናል ብለን በልበሙሉነት መናገር የምንችለው  ነፍስያችንን አሸንፈንና ተቆጣጥረን በእጃችን ያስገባናት እንደሆነ ነው። ያ ረብ! እየወደቅንም እየተነሳንም ወዳንተ መጓዝ፤ ካንተ መድረስ ነውና ህልማችን አንተ እገዘን! = t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት ልጅ ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች። የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው። #ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔 የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463 አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.