cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

YeneTube

መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa

Show more
Advertising posts
126 557
Subscribers
+4024 hours
+2987 days
+5 63030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የኢራን መረጃ ጠላፊዎች የትራምፕን የምርጫ ዘመቻ መረጃ ለተቀናቃኛቸው ባይደን ማቀበላቸው ተሰማ የኢራን የመረጃ ጠላፊዎች የዶናልድ ትራምፕን የምርጫ ዘመቻ መረጃዎችን በመጥለፍ ለጆ ባይደን የምርጫ ዘመቻ ቡድን አባላት ያስተላልፉ እንደነበር አሜሪካ ተናገረች፡፡ የመረጃ ጠላፊዎቹ የተለያዩ የምርጫ ዘመቻ እቅዶችን፣ ንግግሮችን እና አጀንዳዎችን ጭምር በመጥለፍ መረጃዎችን በኢሜል ያሰራጩ እንደነበር ተደርሶባቸዋል ነው የተባለው፡፡ የአሜሪካ የፌደራል የወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) እና የደህንነት ተቋማት በጋራ ባደረጉት ምርመራ ባይደን ከምርጫው ራሳቸውን ከማግለላቸው በፊት የተቀናቃኛቸው መረጃዎች ለዘመቻ ቡድናቸው ይደርስ እንደነበር ነው ይፋ ያደረጉት፡፡  ኤፍቢአይ ባለፉት ወራት ኢራን ያሰማራቻቸው የመረጃ ጠላፊዎች ለህዝብ ይፋ መደረግ የሌለባቸውን መረጃዎች ለመገናኛ ብዙሀንም ይልኩ እንደነበር አስታውቋል፡፡ የሴራ ፖለቲካ ተንታኟ ላውራ ሉመር ከዶናልድ ትራምፕ ጋር መታየቷ ዲሞክራቶችን ለምን አሳሰበ? መረጃውን የተቀበሉት አካላት ከጠላፊዎቹ ለደረሳቸው መረጃዎች ምላሽ ስለመስጠት እና አለመስጠታቸው እንዲሁም መረጃውን ለትንተና እና ለተለያዩ ጉዳዮች ጥቅም ላይ ስለማዋላቸው የተረጋገጠ ነገር የለም፡፡ ተጨማሪ ለማንበብ shorturl.at/3uoGf @Yenetube @Fikerassefa
Show all...
👍 14 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ከአሚባራ ፒሮፐርቲስ ለ 50 ቤቶች ታላቅ የበዓል ቅናሽ ሙሉ በ ሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር ( birr ) የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር 👉 በ 10% ቅድሚያ ክፊያ ከ770,000  ብር ጀምሮ በ ፈለጉት የካሬ አማራጭ 👉 ባለ 1 መኝታ 71ካሬ 👉ባለ 2 መኝታ 115 ካሬ 👉ባለ 3መኝታ 157 ካሬ ® ፍል ዉሃ ከ ወዳጅነት ፓርክ ( firendship park ) ፊት ለፊት 35,751m2  ላይ ያረፈ መንደራችን ዉስጥ ቤቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ። A home that fits your dream and your wallet! Amibara Properties is  excited to announce that sales are now available in Ethiopian Birr, with NO price Increase! Amibara Properties Built Different. አሁኑኑ  ይደውሉልን  ☎️ 0925776480 #addisababa #ethiopia #addisababa #realestate #amibaraproperties #amibaraproperties #amibararealestate
Show all...
👍 16
Photo unavailableShow in Telegram
ገቢዎን እና ወጪዎን እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ ይማሩ! 📊💡 "የግል በጀት አወጣጥ መሠረታዊ ነገሮች" በሚል ላዘጋጀነው የኦንላይን ስልጠና ይመዝገቡ! 🗓 መስከረም 10, 2017 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት 💻 https://forms.gle/t2KczdEpPrNstvjz5 በመጠቀም ይመዝገቡ! ይህ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሳምንታዊ ጥያቄዎችን ይመለሱ ፣ ስጦታዎች ያሸንፉ::
Show all...
ይሸለሙ
Photo unavailableShow in Telegram
በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዐት ⏰ ከኛ ጋራ ሲሆን በምቾት ነው ጥናት !!🤩 ትምህርት ሳይሰለቸን፣ ጥናት ሳያደክመን የፈለግንበት ቦታ በፈለግንበት ሰአት አብረን እንማር የሚላችሁ GlobeDock Academy ብቻ ነው 🙌!! 🌼 አዲስ በሰራነው መተግበሪያ ከ 7 - 12ተኛ ክፍል  ያሉ ተማሪዎች ትምህርትን በቀላሉ መማር ይችላሉ። አሁኑኑ Download አድርጋችሁ ትምህርትን ካላቹበት በምቾት ተማሩ !! Available on Play store and  App Store 👇—  DOWNLOAD NOW— 👇     https://app.gdacademy.et/app 🌼መልካም አዲስ አመት 🌼 For any updates and Info Follow GlobeDock Academy's  Official Telegram Channel : https://t.me/globedockacademy
Show all...
👍 1
በሊባኖስ የሬድዮ መገናኛዎች ላይ በተመሳሳይ ሰዓት በደረሰ ሁለተኛ ዙር ፍንዳታ 20 ሰዎች ሞቱ በእጅ የሚያዙት የሂዝቦላህ ታጣቂዎች የሬዲዮ መገናኛዎቹ ቤሩትን ጨምሮ በመላው ሊባኖስ በተመሳሳይ ሰዓት ነው የፈነዱት በሊባኖስ በሄዝቦላህ ታጣቂዎች የሬድዮ መገናኛዎች ላይ በተከሰተ ሁለተኛ ዙር ፈንዳታ 20 ሰዎችን መግደላቸው ተነገረ። የሬዲዮ መገናኛ ፍንዳታው የተከሰተው በትናትናው እለት “ፔጀር” በመባል የሚታወቁት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ላይ ካጋጠመ ፍንዳታ ከአንድ ቀን በኋላ ነው። በሊባኖስ በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ስለተፈጸመው ጥቃት እስካሁን የምናውቀው የሊባኖስ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከሆነ ትናንት በደረሰው ፍንዳታ የ20 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ 450 ሰዎች ላይ ደግሞ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት ደርሷል። ጤና ሚኒስቴሩ አክሎም ማክሰኞ እለት “ፔጀር” በመባል የሚታወቁት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ፍንዳታ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 12 መድረሱን እና ሁለት ህጻናትን ጨምሮ 3000 ገደማ ሰዎች መቁሰላቸውን አስታውቋል። አንድ የሄዝቦላህ ኃላፊ በጉዳዩ ላይ በሰጡት አስተያየት፤ ጥቃቱ በቡድኑ ታሪክ ውስጥ ትልቁ የደህንነት አደጋ ነው ሲሉ ገልጸውታል። የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት በፍንዳታው ዙሪያ አስተያየት ባይሰጡም፤ “በሰሜን በኩል አዲስ የጦርነት ምእራፍ እየከፈትን ነው” ሲሉ ተናግረዋል። የመገናኛ መሳሪያዎቹ በተጠቃሚዎቹ ኪስ ውስጥ እና በእጅ ላይ እንዳሉ መፈንዳታቸው ሲገለጽ የፈነዱበት ሰአት ተመሳሳይ መሆን ድንገተኛ ሳይሆን በተቀነባበረ መንገድ የተፈጸመ ጥቃት መሆኑን አመላካች ነው ተብሏል። “ፔጀርስ” በመባል የሚታወቁት የመገናኛ ዘዴዎች ምርታቸው ቆየት ያለ የመገናኛ ዘዴዎች ሲሆኑ እስራኤል የሞባይል ስልኮችን በመጥለፍ የሄዝቦላ አባላትን በተደጋጋሚ ኢላማ በማድረግ ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ነው በቡድኑ ዘንድ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኙት። Alain @Yenetube @Fikerassefa
Show all...
👍 29😭 11 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ500 በላይ ላመጡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነጻ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) መስጠቱን አስታውቋል፡፡ የትምህርት እድሉን ላገኙ ተማሪዎች የመኝታና የካፌ አገልግሎትም እንደሚያሟላላቸው ዩኒቨርስቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡ ዩኒቨርሲቲው በኢትዮጵያ የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን ተከትሎ በራሱ የቅበላ ሥርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ እንደሚገኝም ገልጿል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ጠቁሟል። @Yenetube @Fikerassefa
Show all...
👍 14 3🔥 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የውጭ ገንዘብ የምንዛሪ ተመን እንዴት አድራችኋል የተወደዳችሁ የየኔቲዩብ ተከታታዮች። የዛሬ 9/1/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እለታዊ የምንዛሬ ዋጋ ተመን ምን እንደሚመስል በምስል አጋራናችሁ። መልካም ግብይት እየተመኘን የእለቱን መረጃዎች ወደ እናንተ ማድረሳችንን እንቀጥላለን። በፈቀዳችሁት መጠን አብራችሁን ሁኑ። @Yenetube @Fikerassefa
Show all...
👍 8 2
Spark Addis computer https://t.me/sparkcomputer የእርሶ ላፕቶፕ የእርሶ ቤት ነው በላፕቶፓዎ ... ስራዎትን ያፋጥናሉ በላፕቶፓዎ ...የነገ ህልሞዎን ዳር ያደርሳሉ በላፕቶፓዎ ...ራስዎትን ያዝናናሉ በላፕቶፓዎ...ይሸጣሉ ይገዛሉ በላፕቶፓዎ...ይደምቃሉ ይዘንጣሉ ብቻ ምን ዓለፋዎት ላፕቶፓዎ ቤትዎ ነው እኛ ደግሞ ለእርስዎ ውብና ፈጣን የዓለምችን ምርጥ ምርጥ  ላፕቶፓዎችን ያገኛሉ:: 🖥  አዳዲስ ላፕቶፖች 🖥  ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች 🖥  ጌሚንግ ላፕቶፖች 🖥  የተለየዩ አክሰሰሪዎችን ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር  ያቀርብሎታል።   ⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱ የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙን እናደርሳለን። የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት ይሄን     🚩 @sparkcomputer ተጭነው በቴሌግራም ማየት ማዘዝ ይችላሉ። ይደዉሉ ☎️ 0937 39 19 41              ☎️ 0799 23 19 87 ⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱ አድራሻችን📍:- መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 2ኛ ፎቅ (ከዘፍመሽ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ፣ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት) "Your Laptop is Your home" https://maps.google.com/maps?q=9.021171,38.796824&ll=9.021171,38.796824&z=16
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን ዐማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ ጎልደን ዐማራ👇👇👇 https://t.me/GoldenAmhara
Show all...
👍 4👎 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.