cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

በሰለፊይ ኡስታዞች በሀገራችኝ በተለያዩ አከባቢዎች በሚገኙ መስጂዶች፣መርከዞች የሚሰጡ ደርሶች፣ኮርሶች፣ሙሓዳራዎች፣ እና የቁርዓን ተፍሲሮች እና ሙስሊሞችን የሚመለከት ልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ። { وَقُل رَّبِّ زِدْنِى عِلْمًا } سورة طه : ١١٤ [ " ጌታዬ ሆይ! እውቀትንም ጨምርልኝ" በል። ] ሱረቱ-ጧሃ: 114

Show more
Advertising posts
3 084
Subscribers
-224 hours
+27 days
+16130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👎ሊዩ የሴቶች ከሴቶች የዒልም ኮርስ በወራቤ አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ እነሆ የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ ያለፈዉ ረመዷን መግቢያ ለይ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ያካሄደዉን የሴቶች  ለሴቶች ኮርስ ሁለተኛ ዙር ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቆ ጥሪ ስያደርግላቹ በታላቅ ደስታነዉ!!! እናንተም በጉጉት ተጠባብቃቹት እንደነበረዉ ሁሉ ጥሪያችንን አክብራቹ  ማርፈድን ተጠንቅቃቹ የፖሮግራሙ ሙሉ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ አደራ እንላለን! ፖሮግራሙም የሚካሄደዉ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሆን የሚጀምረዉም ከጁምዓ እስከ ኡሁድ ከቀኑ 8:00 እስከ 12:ዐዐ ነዉ። የፖሮግራሙ ቦታ ታላቁ ኡስማን መስጂድነዉ በፖሮግራሙ ከሚዳሰሱ ርእሶች ከቡዙ በጥቂቱ፦ 1,ያይናችን ማረፊያ የልባችን ማርኪያ የሆኑትን ልጆቻችንን እንዴት በተቃና አስተዳደግ እናሳድጋቸዉ የሚል 2,  ሙስሊም ሴት ከትዳሯ ጋር ሚን አይነት መስተጋብር ሊኖራት ይገባል የሚልና 3, ሙስሊም ሴት  ከመህበረ ሰቡ ሊኖራት ስለሚገባዉ መስተጋቢር በዋናነት የሚጠቀሱ ርእሶች ሲሆኑ ሌሎች ቡዙ ለዲናችንና ለህወታችን ጠቃሚ የሆኑ ርእሶች በሰፊዉ በአሏህ ፍቃድ  ይዳሰሳሉ ጥብቅ ማሳሰቢያ፦1, ከላይ እንደተመለከታቹት እንድንማማራቸዉ የታቀዱ ርእሶች ሰፊ ናቸዉ ስለዚ እንደሌላዉ የደዕዋ ፖሮግራም ማርፈዳችን ሊቀጥል አይገባምና  አኛም  ሳፊ 8:00 እንጀምራለን እናንተም ዙሁር እንዳሰላመታቹ ሚሳ አብልታቹ 8:00 ትደርሱልን ዘንድ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን!!!!!! 2,ይህ የኮርስ ፖሮግራም ባለ ትዳር የሆኑ እህቶችንና ለትዳር የደረሱ እህቶችን የሚመለከት ሲሆን እድሜያቸዉ ካ18 አመት በታች ለሆኑ ልጆች እንዲሳተፉ አይመከርም!!!!!!!! ✍️ የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ
Show all...
👍 13 4
00:45
Video unavailableShow in Telegram
6.56 MB
👍 8
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات، والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين، نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. يسرنا أن نعلن عن اختتام الدورة المصاحبة لدورة ميراث الأنبياء العلمية الرابعة بنجاح كبير، والتي أقيمت في مسجد أبوبكر الصديق بمدينة ورابي عاصمة مديرية سلطي، في الفترة من ٢٨ إلى ٣١ أغسطس ٢٠٢٤م. تضمنت الدورة شرح رسالة الأصول الستة للإمام محمد بن عبدالوهاب، قدمها الدكتور خليل حامد خليل، وشرح منظومة أصول الفقه وقواعده للشيخ ابن عثيمين، قدمها الدكتور عبد الرحمن حامد آل نابت. كما شملت الدورة جلسات أسئلة وأجوبة في العقيدة والمنهج، مما أتاح للمشاركين فرصة الاستفادة العميقة والتفاعل المثمر. نتوجه بخالص الشكر والتقدير لكل من ساهم في إنجاح هذه الدورة، من مشايخنا الأفاضل الذين بذلوا جهدهم ووقتهم لنشر العلم وتعليم الناس، إلى جميع المشاركين الذين حرصوا على الحضور والتفاعل. نسأل الله تعالى أن يجزيهم خير الجزاء، وأن ينفع بهم الإسلام والمسلمين. والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
Show all...
دورة ميراث الانبياء العلميه الرابعه باثيوبيا

👍 29
🔴 LIVE | ከነሲሃ ቲቪ ልዩ የዒልም ኮርስ በወራቤ 🏷 አሁን እየተሰጠ ያለ ት/ት 📖 መንዙመቱ ኡሱል አል-ፊቅህ ወቀዋዒዱህ የኪታቡ pdf 👇 https://t.me/fewaidworabe/3095 🎙 በሸይኽ ዶ/ር አብዱረሕማን አል ናቢት https://www.youtube.com/live/ZXBCriuTY8Y?si=WYprceFTc68ahsx-
Show all...
👍 8 8
🔴 LIVE | ቀጥታ ስርጭት ልዩ የዒልም ኮርስ በወራቤ 🏷 አሁን እየተሰጠ ያለ ት/ት 📖 መንዙመቱ ኡሱል አል-ፊቅህ ወቀዋዒዱህ የኪታቡ pdf 👇 https://t.me/fewaidworabe/3095 🎙 በሸይኽ ዶ/ር አብዱረሕማን አል ናቢት https://t.me/fewaidworabe?livestream
Show all...
👍 9 1
ከትንሽ ደቂቃዎች በኃላ በዶ/ር አብዱረሕማን አል ናቢት የሚቀርበው ደርስ ይጀምራል
Show all...
👍 3
🔴 LIVE | ቀጥታ ስርጭት ልዩ የዒልም ኮርስ በወራቤ 🏷 አሁን እየተሰጠ ያለ ት/ት 📖 ደዋቢጥ ሙዓመለት አስ-ሱኒይ ሊል-ቢድዒይ 2ኛ ክፍል 🎙 በሸይኽ ሀሰን አብዱልሐሚድ የኪታቡ pdf 👇 https://t.me/fewaidworabe/3086
Show all...
👍 5 1
الجرح والتعديل1.pdf1.53 KB
👍 6 5
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.