SOFA multimedia prodaction
የኢስላሙ ዓለም እውነተኛ ነጸብራቅ!
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
571
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
#ዳናዎች
የታሪካዊ መጽሃፍ ትረካ ክፍሎች
ክፍል 01
https://youtu.be/uZysTydaGq0
ክፍል 02
https://youtu.be/M3ye-UlhjLI
ክፍል 03
https://youtu.be/zcvbUoYcRSk
ክፍል 04
https://youtu.be/HXpCY5IFb-E
ክፍል 05
https://youtu.be/Ezh5g95G_QM
ክፍል 06
https://youtu.be/b7hbmPpIZhg
ክፍል 07
https://youtu.be/Z3cfr-7F6BM
ክፍል 08
https://youtu.be/tInL10KrmZ8
ክፍሎቹን በሊንኮቹ በኩል ያገኟቸዋል። ይዚህን ታሪካዊ መጽሃፍ ትረካ ይከታተሉ
ዳናዎች || ደራሲ ኸድር ታጁ || ተራኪ ሷሊህ አስታጥቄ || ኢስላማዊ መጻህፍት ትረካ || @sualih astatke - ሷሊሕ አስታጥቄ
ይህ ኢስላማዊ መጻህፍት በትረካ መልክ የሚቀርቡበት ፕሮግራማችን ነው። በፕሮግራሙም ታሪካዊ ይዘት ያላቸው እጅግ ጠቃሚ መጻህፍትን እንተርክላችኋለን። ሰብስክራይብ በማድረክ ቤተሰብ ይሁኑ ! ተጨማሪ ስራዎች እንዲደርሷችሑም የደወል ምልክቱን ይጫኑ! ላይክና ኮሜንት በማድረግም አጋርነትዎን ይግለጹልን!
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from SUALIH ASTATKE - ሷሊሕ አስታጥቄ
Photo unavailableShow in Telegram
#የያሲን_ንቅናቄ
*************
SUALIH ASTATKE || እውነትና ፍትህ ከአላህ ዘንድ እንጂ ከሌላ አካል የማግኘቱ ጉዳይ አፈር የገባ ይመስለኛል። እኛም ስንበደል አላህ ሆይ ማለት ሲገባን የመንግስት ያለህ አልንና አላህም እስኪ የጠራችሁት ይድረስላችሁ የሚል በሚመስል ምጸት ነገሩን አዘገየው። መንግስትም አረ ደህና ናችሁ፣ አይዟችሁ፣ ብዙም አይደለም፣ ማን አጠፋና፣ የለሁበትም፣ እነሱም ተጎጂ ናቸው እያለ አሳረረን።
መለኛ ነኝ ያለ በመላው ደከመ
በመላህ ውጣ ሲል ጀሊልም ሐከመ ያለውም ይሄንኑ ይመስላል።
ዋናው ነገር አሁን ወደ አላህ እንመለስ፣ ሁላችንም፣ በጋራ፣ በአንድነት፣ በአንድ ለሊት፣ በያለንበት እናም ባለ ሲሩን የያሲን ምዕራፍ ከላይ ለተዘረዘሩት ሃጃዎቻችን ስንል ነይተን እንቅራው። ፈረጃ ከአላህ ነው።
ይህን ልጥፍ ሼር በማድረግ በመላው ዓለም አዳርሱትና አላህም ቁድራውን ያሳየን፣ መንግስትም ከሱ ይልቅ ሊተማመኑበት የሚገባ ኃያል አምላክ እንዳለን ይገንዘብ፣ አጥፊዎችም የክፋታቸውን ወጤት ባፈሱት ቁና ታፍሰው ይዩት!
Show all...
#ዓላ_ነብዪከ||#ሷሊህ_አስታጥቄ|| @Al Faruk Multimedia Production
ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!**************Share Share Share⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ የበፊቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ያሁኑ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን*...
Photo unavailableShow in Telegram
በሀበሻ መሻይኾች ዘንድ በፍቅር የሚወደደውን ዓላ ነብዪከ የተሰኘ መንዙማ ወጣቱ ማዲህ ሷሊህ አስታጥቄ በራሱ ግጥም አሽሞንሙኖ የመሻይኾቹን ለዛ ሊያስታውሰን ብቅ ብሏል። አል ፋሩቅ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ይህን መንዙማ በቪዲዮ ክሊፕ በተቻለ ፍጥነት ወደናንተ ያደርሳል!
በአል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን YouTube ቻናል ወደ እናንተ ሊደርስ ቀናቶች ብቻ ቀሩት።
በቅርብ ቀን...
ቅንጭብ 👇👇👇
https://youtu.be/CmVwaaYVa34
https://youtu.be/CmVwaaYVa34
https://youtu.be/CmVwaaYVa34
#ዓላ_ነብዪከ||#ሷሊህ_አስታጥቄ||በቅርብ ቀን ይጠብቁ@Al Faruk Multimedia Production
ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!**************Share Share Share⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ የበፊቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ያሁኑ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን*...
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ቀዳማዊ ዳና ሸህ አህመደ ዳንይ ወላጆች የጥምረት ታሪክና የሸህ አህመደ ዳንይ ውልደትና እድገት በሰፊው የሚያትተው ዳናዎች ክፍል 02 ትረካ እነሆ ተለቋል። ትረካውን በሊንኩ በኩል ታገኙታላችሁ። መልካም ጊዜ!
https://youtu.be/M3ye-UlhjLI
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.