cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

"ቀጥተኛውን መንገድ ምራን"

☪اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ☪ 🌸 منهاج السلف الصالح🌸 📚القرآن والسنَّة بفهم سلف الأمة📚 [አሊ-ዒምራን - 31 ]በላቸው፡-«አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡» https://t.me/Qetetegawun_Menged_Mran

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
503
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⇨🎙ቁርኣን_ተፍሲር ·💿· ⇦تفسير_القرآن_الكريم ⇦سورة_المرسلات 《ሱረቱ_አል_ሙርሰላት》 ❝ክፍል--②❞ √→🎙በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ 【حفظه الله تعالى】 ⇩⇩⇩ https://t.me/kunselefyAleljadaAselefymenhaji
Show all...
②በኡስታዝ_ሑሴን_ዒሳ_【حفظه_الله_تعالى】.amr3.90 MB
⇦القرآن_الكريم ·💿· ⇨ ❝ቁርኣን❞ 🔈🔈🔈 √→🎙በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ 【حفظه الله تعالى】 ⇩⇩⇩ https://t.me/kunselefyAleljadaAselefymenhaji
Show all...
NewMuhaderaa (20).mp318.82 MB
⇨🎙ቁርኣን_ተፍሲር ·💿· ⇦تفسير_القرآن_الكريم ⇦سورة_المرسلات 《ሱረቱ_አል_ሙርሰላት》 ❝ክፍል--③❞ √→🎙በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ 【حفظه الله تعالى】 ⇩⇩⇩ https://t.me/kunselefyAleljadaAselefymenhaji
Show all...
③በኡስታዝ_ሑሴን_ዒሳ_【حفظه_الله_تعالى】.amr6.01 MB
⇨🎙ቁርኣን_ተፍሲር ·💿· ⇦تفسير_القرآن_الكريم ⇦سورة_المرسلات 《ሱረቱ_አል_ሙርሰላት》 ❝ክፍል--①❞ √→🎙በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ 【حفظه الله تعالى】 ⇩⇩⇩ https://t.me/kunselefyAleljadaAselefymenhaji
Show all...
①በኡስታዝ_ሑሴን_ዒሳ_【حفظه_الله_تعالى】.amr3.86 MB
sticker.webp0.60 KB
" #ከቀደምቶች_ምክር የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ አር ራዚይ እንዲህ ይሉ ነበር፦ "ዱንያ የሸይጣን ኸምር -አስካሪ መጠጥ፣ናት እሷን ጠጥቶ የሰከረ ሰው ከስካሩ የሚነቃው ከሙታን እና ከከሳሪዎች ጋር በቁጭት ተሞልቶ የተገናኘ ዕለት ነው" ጃሚዐልዑሉም ወልሒከም:381 "ከዲንና ከፅናት የማፈንገጥ ዋነኛ ምክንያት በድብቅ የሚሰሩ ወንጀሎች ሲሆኑ በዲን ላይ የመፅናት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ለአላህ ተብሎ በድብቅ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ናቸው" ( ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ) ☪اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ☪ 🌸 منهاج السلف الصالح🌸 📚القرآن والسنَّة بفهم سلف الأمة📚 [አሊ-ዒምራን - 31 ]በላቸው፡-«አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡» ✍https://t.me/Qetetegawun_Menged_Mran
Show all...
"ቀጥተኛውን መንገድ ምራን"

☪اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ☪ 🌸 منهاج السلف الصالح🌸 📚القرآن والسنَّة بفهم سلف الأمة📚 [አሊ-ዒምራን - 31 ]በላቸው፡-«አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»

https://t.me/Qetetegawun_Menged_Mran

sticker.webp0.37 KB
#አስታውስ ▶ ሁልጊዜ በቅርብ ይህችን አለም ለቀህ እንደምትሄድ አስብ ▶ ከሰወች ጋር ያለህን ግንኙት አስተካክል ነገ የነሱ ዱአ ከጀሀነም ቅጣት ትጠብቅህ ይሆናል ▶ ስራ ከመስራትህ በፊት ሀላል እና ሀራምነቱን አጣራ ▶ ኢባዳ ስታደርግ ሱናን መሰረት ያደረገ መሆንኑን እርግጠኛ ሁን ቢድአ ላይ እንዳትወድቅ ▶ በቅርብ ከጎንህ ያጣሀቸውን ሰወች አስታውስ ዱአ አድርግላቸው ነገ አንተን የሚያስታውስ አሏህ ይሰጥሀል ▶ ጥሩ ጓደኛ ስትሞት አስታዋሽ ካሁኑ አዘጋጅ ነገ ጀነት መግቢያ ምክኒያት ሊሆንህ ይችላል ▶ ባጠቃላይ ወደዝች አለም ድንገት እንደመጣሀው ድንገት ለቀሀት ትሄዳለህ እና ከጠፊዋ አለም ለዘአለማዊው አለም ስንቅ ከመቋጠር አትዘናጋ ያረብ ልባችንን ሁልጊዜ ሞትን አስታዋሽ ወዳንተ ተመላሽ አድርግልን አሚን @Qetetegawun_Menged_Mran
Show all...
sticker.webp0.23 KB
2 ቢድአ-የቢድዓ መዘዞች.mp32.07 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.