cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

#የግጥም_ግጥምጣም

የእስልምናን አስተምህሮት ለማህበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ፣ የግጥም ግጥምጣሞች፣ የመድረሳዎች ጥቆማ እና የመስጅድ አስተምህሮቶች፣ እንዲሁም ፣ የእስላማዊ ፕሮግራም መረጃዎች። ለመረጃ ተደራሽነት እንትጋ። https://t.me/joinchat/AAAAAEPKLYbQW0WsAmIDOg የእንቁው ሀበሽይ ፍቅር ተጠቂዎች ተማሪዎች እና አፍቃሪዎች ።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
288
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

*_ለማስታወስ ያህል_* *عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «تَسَحَّرُوا فَإِنَّ فِى السَّحُورِ بَرَكَةٌ» رَوَاهُ البُخَاريُّ* *አነስرضي الله عنه ባወሩት ሀዲስ ነብያችንصلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል* *ትርጉሙ 👉ሱሁር ተመገቡ በሱሁር ምግብ እርግጥ በረካ አለና ቡኻሪ ዘግበውታል* 📞📞🥁🥁🥁🥁🥁 *ንያን አትርሱ* *(نويت صيام يوم غد من شهر رمضان )* *ትርጉም <<ከረመዷን ወር የነገውን እለት ለመፆም ኒያ አድርጊ ያለሁ>* 🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙 *_#ረመዷን_የረህመቱ_የእዝነት_የመغፊራ_ወር_* *_#ረመዷን4️⃣ማክሰኞ🌙💚_*
Show all...
▯▯▯▯▯▯▯▯▯ ▯በአንዲት ቃልም ቢሆን ▯ የሚያስደስትህ ሰው አለ ▯๏ አንተ ሳታውቅ ከጎንህ ሆኖ ▯የሚረዳህም ሰው ይኖራል ▯๏ ሁሌም ደስተኛ እንድትሆን ▯ዱዓእ የሚያደርግልህ ሰውም አለ ▯⇨የአላህ እዝነቶች ▯እንዴት እንደሚመጡልህ አታውቅም ▯▯▯▯▯▯ 🍃መልካም ቀን🍃
Show all...
Photo unavailable
Photo unavailable
Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Photo unavailable
Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Photo unavailable
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.