cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio telecom

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Show more
Advertising posts
348 952
Subscribers
-22324 hours
-1 5757 days
+45430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኩባንያችን በ2017 በጀት ዓመት ነባር የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን አሟጦ በመጠቀም፣ አዳዲስ መጠነ ሰፊ ተጨማሪ ማስፋፊያዎችን በማከናወን እንዲሁም የደንበኛ ቁጥርን የሚጨምሩ እና ተሞክሮን የሚያሻሽሉ ተግባራትን በማከናወን አጠቃላይ የደንበኞቹን ብዛት በ6% በመጨመር 83 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት የሞባይል ደንበኞችን በ5.5% በመጨመር 79.7 ሚሊዮን ማድረስ፣ የሞባይል ዳታና ኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን በ16% በመጨመር 47.4 ሚሊዮን ማድረስ እንዲሁም የፊክስድ ብሮድባንድ ደንበኞችን በ25% በመጨመር 934 ሺህ ለማድረስ አቅዷል፡፡ ኩባንያችን የቴሌኮም ሽፋንን በመጨመር የቴሌኮም ስርጸት መጠንን 73% ለማድረስ ከማቀድ ባሻገር የእጅ ስልኮችን በቅናሽ በማቅረብ ለማህበረሰባችን ከኮኔክቲቪቲ ባሻገር የዲጂታል ሶሉሽን እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶች በማዳረስ ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ይተጋል፡፡ ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/47EZVt1 ይጎብኙ፡፡ #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF
Show all...
👍 57 7🥰 6😁 3
ኩባንያችን በ2017 በጀት ዓመት በመላ ሀገሪቱ 1,298 የሞባይል ኔትወርክ ጣቢያዎችን ለመገንባት፣ በ500 ከተሞች የ4ጂ እንዲሁም በ15 ከተሞች የ5ጂ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ማቀዱን ይፋ አደረገ፡፡ በበጀት ዓመቱ ኩባንያችን የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማት ማስፋፊያዎችን ለማከናወን ከ1 ቢሊየን በላይ የአሜሪካ ዶላር ወጭ የሚያደርግ ሲሆን ይህም የግለሰብ እና የንግድ ደንበኞች እንዲሁም በሀገራችን ሁሉን አቀፍ እድገት ላይ የላቀ ሚና የሚያበረክቱ የመንግስት ተቋማት ቅልጥፍናና ምርታማነትን የሚጨምሩ 260 አዳዲስና የተሻሻሉ ሶሉሽኖችን ለማቅረብ ያስችለዋል፡፡ በተጨማሪም ኩባንያችን አቅርቦትን ከማረጋገጥ አንጻር ከ1.1 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የቴሌኮምና ዲጂታል አገልግሎት መስጫ መሳሪያዎች (devices) ለግለሰብ እና ድርጅት ደንበኞች ለማቅረብ አቅዷል፡፡ ኩባንያችን ግዙፍ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ በማከናወን የድርጅት ደንበኞችን አሰራር የሚያዘምኑ የክላውድ እና ኤጅ ኮምፒውቲንግ፣ አይኦቲ (IoT) የመረጃ እና የጥሪ ማዕከል፣ የይዘት፣ የዲጂታል ግብርና፣ ጤና፣ ትምህርት፣ ስማርት ከተማ የመሳሰሉትን የዲጂታል ሶሉሽኖች በስፋት ያቀርባል፡፡ ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/47EZVt1 ይጎብኙ፡፡ #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF
Show all...
👍 62 13🤣 4🤩 2👏 1🤪 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኦፕሬተሮቻችን በባህል ልብስ አሸብርቀው በሥራ ገበታቸው ላይ ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 70❤‍🔥 16 14🥰 7🙏 6😡 3😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️በዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያችን ሥራዎ ሳይቋረጥ ያሰቡትን ይከውኑ! 🌱 ዘመኑ በደረሰበት የባትሪ ቴክኖሎጂ የቀረበ፣ ጭስ እና ድምፅ አልባ፣ ነዳጅ የማይጠቀም እንዲሁም ባሉበት ቦታ ሆነው እንዳሻዎ በስልክዎ የሚቆጣጠሩት እጅግ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ አቅርበንልዎታል፡፡ ✅ እስከ 12 ወራት ድረስ በተመቻቸ የክፍያ አማራጭ በ39% ልዩ ቅናሽ በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ያገኙታል! ፈጥነው የግልዎ በማድረግ እፎይታን ያግኙ! ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/48btdOJ ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 45😡 7🙏 5 4🤩 3
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 ዘመናዊ የእጅ ስልክ ከ1 ዓመት የጥቅል ስጦታ ጋር!! የጎግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን አዳዲሶቹን የ #ZTE_Nubia_Music ዘመናዊ የእጅ ስልኮች በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ ▶️ የ2 ጊ.ባ ወርኃዊ የዩትዩብ ጥቅል ለአንድ ዓመት እንዲሁም 🌐+📞 ለ3 ተከታታይ ወራት 3 ጊ.ባ የዳታና 200 ደቂቃ የድምጽ ጥቅል በስጦታ ያገኛሉ! 📍 በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን እንዲሁም የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ ድረገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ መግዛት ትችላላችሁ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 76 21😁 21🤩 4🙏 4👏 3😡 1
Photo unavailableShow in Telegram
✴️ እጥፍ ድርብ 100% ስጦታ በተማሪዎች ጥቅል!! 📞የድምፅ 🌐 የዳታ እና 📶 ሁለቱንም አጣምሮ የያዙትን ልዩ ወርኃዊ የተማሪ ጥቅሎች ከ100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር አቅርበናል፡፡ 💁‍♂️ ከዚህ ቀደም የተማሪነት መረጃዎ ከተመዘገበ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር ወይም *999# መግዛት ይችላሉ! 🛠 ካልተመዘገቡ አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ https://bit.ly/3AFBVcV ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 59 10😁 4🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም መመዝገብ ይችላሉ! የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን በመካሄድ ላይ ይገኛል። ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ውስጥ በተካተተው አቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ በመታገዝ አቅራቢያዎ የሚገኘውን የምዝገባ ማዕከል ይወቁ፤ በአካል ቀርበው በነጻ ይመዝገቡ! ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/45NUZRy ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalID #Fayda #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 42 24🥴 5🤣 4🙏 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
በቦታና ጊዜ ሳይገደቡ ግብርዎን በቴሌብር ይክፈሉ! ምቾትዎ እንደተጠበቀ ግብርዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ባሉበት ሆነው በእጅ ስልክዎ ይክፈሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://t.me/EthiotelecomChatBot 24/7 ያግኙን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 47😁 9🙏 4🤝 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
መውሊድ የሞባይል ጥቅል የቆይታ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል!! 🎁 እስከ 20% ከሚደርስ ቅናሽ ጋር ፈጥነው በቴሌብር ይግዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ 🗓 እስከ ሌሊት 6 ሰዓት ብቻ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 42 7😡 5😁 3🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🏆 ቴሌብር ሱፐርአፕን ይጋብዙ፤ እስከ 10,000 ብር ስጦታ ያግኙ! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም 💬 በአጭር መልእክት ወይም 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም ታብሌቶችና ስማርት ስልኮች እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ባካተተው ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🔗 የዘመነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማግኘት https://onelink.to/uecbbr ይጠቀሙ! ✅ ለዕድል ጨዋታው ብቁ የሚሆኑት 20 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ነው! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 50😡 6😍 3🙏 2🥰 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.