cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

AACAHB HR

በዚህ ቻናል ላይ ስለ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሰው ሃብት አስተዳደር ማንኛውንም መረጃ እና ማስታወቂያዎች ያገኛሉ ለማንኛውም አስተየየት @tembek

Show more
Ethiopia554The language is not specifiedEducation3 524
Advertising posts
43 843
Subscribers
+124 hours
+127 days
+6 60830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Welcome to Addis Ababa City Administration Health Bureau (AACAHB)

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ እንኳን ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት የስራ ቅጥር መመዝገቢያ ገጽ በደህና መጡ! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በስሩ ለሚገኙ ጤና ተቋማት በ2 የስራ መደቦች ላይ ባለሞያዎችን በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር የወጣ ማስታወቂያ፡ የመረጡት የስራ መደብ ለመመዝገብ / ለማመልከት የስራ መደቡን ስም ይጫኑ፡ 1. የክፍለ ከተማ የወላጆች የምክርና አቅም ግንባታ/ወምአግ/ፓረንታል ኮቺንግ/አገልግሎት ድጋፍና ክትትል ባለሙያ 2. የጤና ጣቢያ የወላጆች የምክርናአቅም ግንባታ/ወምአግ/ፓረንታል ኮቺንግ/አገልግሎት አድጋፍና ክትትል ባለሙያ ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኦላይን ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 1 ሰው በ1 ኢሜል ማመልከት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ከስክሪን በኋላ የፈተና ቀን፣ ቦታና ለፈተና የሚቀርቡትን ስም ዝርዝር በቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ For more information, click here

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Welcome to Addis Ababa City Administration Health Bureau (AACAHB)

እንኳን ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት የስራ ቅጥር መመዝገቢያ ገጽ በደህና መጡ! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በስሩ ለሚገኙ ጤና ተቋማት በ6 የስራ መደቦች ላይ የጤና ባለሞያዎችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር የወጣ ማስታወቂያ፡ የመረጡት የስራ መደብ ለመመዝገብ / ለማመልከት የስራ መደቡን ስም ይጫኑ፡ 1. ጠቅላላ ሐኪም I 2. ፋርማሲ ፕሮፌሽናል I 3. ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት ፕሮፌሽናል I 4. ደረጃ IV ጤና ኤክስቴንሽን I 5. ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ I 6. የተቀናጀ ድንገተኛ ቀዶ ህክምና (የማህፀንና ፅንስ ህክምና እና አጠቃላይ ቀዶ ህክምና) ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I For more information, click here

Photo unavailableShow in Telegram
ከላይ የተጠቀሰው የፈተና ቀን በ ነሔሴ 12/2016 ዓ.ም የተባለው ወደ ሰኞ ማለትም 06/12/2016 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 7ተኛ ፎቅ መሆኑን እናሳውቃለን ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.