cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቀልድ Zone

Show more
Advertising posts
3 306
Subscribers
-124 hours
-207 days
-12630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
#Advertisement 🌿መርጌታ  መንግስቱ የባህል መድሀኒት  ማህበረሰብ የምናሥተናግድበት ጊዜ ነው ኑሮ የጨለመባችሁ መፍትሔ አለን የምንሠጣቸው አገልግሎቶች 📲0914461290 1 ,ለባል እና ሌሎች ማህበረሰብ የሚያዋድድ 2 ,ለህመም 3, ለሀብት 4, ለገበያ 5,ለሥራ 6,ለአጋንንት 7 ,ለግርሜ ሞገስ 8 ,ለብልት 9,ለበረከት 10 ,ለኤችአይቪ ፈዋሽ መድሀኒት 11 ,ለጠላት 12 ,ለጭንቀት 13 ,ለዕድል 14 ,በግብረ ስጋ ግንኙነት ጥሩ እና ያማረ ስሜት እንድኖር 15 ,ብር እንዳይባክን 16,ለእጅ ስራ እንዲቀናህ 17,ከትንሽ እስከ ትልቅ ህመ 18,ለግርማ ሞገስ     19.ትዳር አስማም ቶ የሚያኖር                         20,   ለረደት በረከት ሰርቶ ገንዘብ አልበረክት ላለበት                     21,ሌባ ጠላት የመሳሠሉ ከባድ ፈተና እንዳይደፍርህ ለአገልግሎት 0914461290
Show all...
Repost from እኔና አንቺ
​​​​💟🌹ሚስጥራዊ ሚስት💟🌹 በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ              ክፍል 2 በዚህ አጋጣሚ ነበረ መቅዲም ከት/ቤት በመኪና የመጣችው.... አንገቴን ቀና አድርጌ አይኔን አፍጥቼ ውበትን በማድነቅ በልቤ አቤት የፈጣሪ ስራ እያልኩኝ በድንገት Whats up ስትለኝ በድንጋጤ ከግቢው በንኜ ልወጣ ስል ነው እናቷ ጆን ስራውን ጨርስክ እንዴ? ጨርሰህ ከሆነ ቤት ግባ ያሉኝ🤔😅😆😀 ቤት ውስጥ ስገባ ምግብ ሰጡኝ ምግቡን በልቼ አመሰግናለሁ ብዬ ልወጣ ሲል ለአንድ አንድ ነገር ይሆንሃል ብለውኝ አምስት መቶ ብር ጨምረው ሰጡኝ😍😘😍 ኧረ እማማ አልበዛም ስላቸው ችግር የለም ያዘው ባይሆን ጠዋት ጠዋት መጥተህ ሁሌም ለአበቦቹ ውሃ ብታጠጣ ደስ ይለኛል ሲሉኝ በጣም ደስ ይለኛል ምንም ችግር የለም ብዬ ወደ ቤት መጣሁኝ.... ደስታ ይባላል በቅርቡ ከጉራጌ ዞን የመጣ ጃለሴ ነው በወንድሙ Supermarket ውስጥ ይሰራል እኔም እቃ ሲመጣ በሽቃላ ምክንያት ምናምን ስለምገባ በዛ ያውቀኛል ልጁ በቃ ምርጥ ነው በቃ ደስ ይለኛል እሱ አማርኛ ብዙም አይችልም እኔ ጉራግኛ ማውራት ስለምችል በዛ እንግባባለን... አንድ አንድ ጊዜ አንተ እኮ ጉራጌ አትመስልም ብዬ እቀልዳለሁ ለምን ሲለኝ ጉራጌ ለቋንቋ ሆነ ከሰው ጋር በቶሎ ለመግባባት በጣም ጎበዝ ናቸው አንተ ግን ትንሽ ለየት ትላለህ ቋንቋ አትችልም በዛ ላይ አይናፍር ነህ ስለው ተፈጥሮ ዘር ይለያል ብለህ ነው ብሎ ዝም ይላል። ቀስ በቀስ እነ መቅዲ ቤት ሙሉ በሙሉ ግቢ ውስጥ ገባሁ ማለቴ የትኛውንም ግቢ ውስጥ ያሉ ስራዎችን እኔ መስራት ጀመርኩኝ በዚህ ወራት ሁሉ የመቅዲ ትክክለኛ ፀባይ ምን እንደሆነ አላውቅም ክፉም ሆነ ደግም አትናገርም ስታወራ ራሱ በእንግሊዘኛ ስለሆነ ምንም ነገር መስማት አልችልም😃😂😀😆😅 ባለሱቁ ደስታ ስለ መቅዲ አብዝቶ ማውራት ጀምሯል የሚያወራው ራሱ ስለ እሷ መሆኑን ያወኩት ያቺ እንግሊዝኛ ብቻ አውርቼ ልሙት የምትለዋ ቆንጆ ልጅ ማናት ሲለኝ ነው😂😆😅😀 ምን ሆነች ስለው በቃ ደስ ትለኛለች እሷም ደሞ የምትወደኝ ይመስላል ቋንቋ ገደለኝ እንጂ ባለፈው ራሱ ብዙ እቃ ገዝታ ፍገግታ ስሰጣት Stupid ስትለኝ እኔም አመሰግናለሁ ብዬ በጣም ደስ አለኝ አመሰግናለሁ ማለት ነው አይደል ሲለኝ😃😀አዎ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ህልም እና እንግሊዝኛ እንደ ፍቺው እኮ ነው ስለዚህ ትክክል ነህ አልኩት😍😆😅😀 በእናትህ አንድ ነገር ተባባረኝ ሲለኝ ምን አልኩት? አንተ የምትሠራው እነሱ ቤት ነው አይደል ሲለኝ አዎ አልኩት በእናትህ እንደምንም ሆነህ ቁጥር ተቀበል አለኝ😂😁 እሺ ከዛስ😁😁? ከዛ በቃ ባለሱቁ ደስታ ነኝ ብለህ በስልክ አንተ ታወራለህ ትወደኛለች እኮ ቋንቋ ግን አልችልም በእናትህ ሲለኝ ላንተ ይመችህ እንጂ ችግር የለውም እንደምንም ሆኜ ቁጥር አመጣለሁ አልኩት😁😁😁😁 ቤት ውስጥ ቀስ ብዬ የመቅዲ እናት ስልክ የሚያስቀምጡበት ቦታ መፈለግ ቀጠልኩኝ ...... በመጨረሻም ቦታውን አግኝቼ የመቅዲን ቁጥር በስልኬ ላይ Save አድርጌ ለደስታ ሰጠውት ለኔ ለምን ትሰጠኛለህ? እኔ ምን ላርገው?? እንግሊዘኛም ቢሆን አማርኛ አንተ ከእኔ ትሻላለህ አንተ ደውለህ አውራ አለኝ እኮ ማን ነኝ ብዬ ምን ብዬ አልኩት?? እኔ እንጃ ግን በእናትህ አንድ ነገር አድርግ አለኝ እሺ ግን መደወል የለብንም ይኼ የሷ ቁጥር telegram ይሰራል በቴሌግራም በእንግሊዝኛ ወሬ ልጀምር አልኩት😁😁😁😁 አንተ እንግሊዝኛ ትችላለህ እንዴ ሲለኝ ማውራት አልችልም እንጂ መጻፍ እችላለሁ አልኩት😄😄 ምን? መጻፍ የምትችል ከሆነ ለምን ማውራት አትችልም ሲለኝ እብድ ነህ እንዴ? ስትጽፍ እኮ ሙሉውን ከጻፍክ በኋላ ስህተት ከሆነ delete አድርገህ በድጋሚ ቀላል መንገድ ተጠቅመህ መጻፍ ትችላለህ ማውራት ግን አንዴ ካመለጠ በቃ አመለጠ ነው ስለው በቃ አንተ ደስ እንዳለህ ሁን አለኝ እኔም አማርኛ ከጀመርኩ ገብታ ማየት እንኳን አትፈልግም ብዬ በእንግሊዝኛ ጀመርኩኝ😁😁😁 ደቂቃ እንኳን አልቆየችም who are you ስትለኝ I'm fine and you ብዬ ለመላክ ደግሜ ሳነበው ለካ ማነህ ነው ያለችኝ ለዚህም እኮ ነው መጻፍ ይሻላል ያልኩት😃😆😅😉 ደስታ ነኝ ብዬ ወሬው ተጀመረ .... ✎ ክፍል 3   ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።         ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢  ------------------------------------------- https://t.me/Oldisse https://t.me/Oldisse https://t.me/Oldisse ♡ ㅤ  ❍ㅤ    ⎙ㅤ  ⌲             ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ ----------------------------------------
Show all...
              ክፍል ➊ እንተዋወቅ? ጆን ነኝ ቤተሰቦቼ መንደራችን ውስጥ ድሃ ከሚባሉ ሰዎች ተርታ ይመደባሉ ከድህነት በታች ሌላ ስም ስለሌለ ነው እንጂ ድህነት የሚለው ስም ራሱ እኛ ቤት ያለውን ችግር አይገልጽም! ቤት ውስጥ ታለቅ እኔ ስለሆንኩኝ የታናሽ እህት ወንድሞቼ ነገር እንቅልፍ አይሰጠኝም ለዚህ ብዬ አይደል እንደዚህ የምወደውን ትምህርት ትቼ የቀን ሽቀላ ምናምን የጀመርኩት በህይወት ስትኖር ምናልባት የህይወት ፍቺ የሌለ ህልም ልትሆንብህ ትችላለች አንተ ግን ምንጊዜም ""ለእምነትህ"" ኑር! በልቤ ሁሌም ትልቅ ህልም አለ እኔ ተምሬ መድረስ የምፈልገውን ቦታ እኔ መድረስ ባልችልም ከታናሽ እህቶቼ/ ወንድሞቼ መሃል አንዱ እንዲደርስ እፈልጋለሁ በቃ የዘወትር ህልሜ ይኼው ነው ልቤ ውስጥ ካለው መልካም ህልም የተነሳ የትኛውንም ስራ እሰራለሁ ትልቅ ነገር ተሸክሜ እንኩዋን ከበደኝ አልልም በዚህ መሃል ሁሉ ግን የሰው ነገር ላይ እጄን አንስቼ አላውቅም በቃ የሰው ነገር የሰው እንደሆነ አምናለሁ በድህነት ምክንያት እምነቴን ታማኝነቴን ማጣት አልፈልግም ። ለእምነት መኖር ታማኝ መሆን አንድ ቀን አንድ ብርሃን ይዞ እንደሚመጣ ሁሌም አምናለሁ ከእለታት አንድ ቀን ገበያ ውስጥ ሽቀላ ፍለጋ ላይ ዞር ዞር ስል የመቅዲ እናት ጆን ጆን ብላኝ ጠራችኝ... አቤት እማማ ብዬ ሄድኩኝ ጆን ዛሬ መኪና አልያዝኩም ትንሽ እቃ አለ ቤት ታደርስልኛለህ ሲሉኝ እሺ ብዬ እቃውን ተሸክሜ ቤታቸው ሄድን... የመቅዲ ቤተሰቦች እኛ ሰፈር በጣም ሀብታም ቤተሰቦች ናቸው: ከመቅዲ ሌላ ልጅ ግን የላቸውም አቤት የፈጣሪ ስራ! ምግብ እንኳን በሌለበት ቤት ለእናቴ ስምንት ልጆች አሳቅፎ ወርቅ እንኩዋን ትርጉም በሌለበት ቤት ደሞ ልጅ ከለከለ ለዚህም እኮ ነው ""የተሰጠውን ቢያውቅ"" ሰው ሁሉ ሀብታም ነው የተባለው ቤት ይሁን ቤተ መንግሥት ብቻ አላውቅም የሆነ ይሁን ብቻ ገብተን ለኔ የሰራውበትን ብር ተሰጥቶኝ ከግቢ ልወጣ ስል አይኔ በቅስፈት ግቢ ውስጥ አንድ ነገር አይቶ በድንጋጤ ቆሜ ቀረሁ ምን ቢሆን ጥሩ ነው? ወርቅ እኮ ነው ስንት ግራም እንደሆነ እነሱ ያውቃሉ እኔ የማውቀው ወርቅ መሆኑን ብቻ ነው ሁሌም እርግጠኛ ሆኜ ማውራት የምፈልገው ነገር ቢኖር የሰውን ነገር ማንሳት አልወድም። ዛሬ ወርቁ እምነቴን ሊፍትነው ነው እንዴ? ብር ደሞ ቤት ውስጥ በጣም አስቸግሯል ትንሽ አስቤ ከምንም በላይ እምነቴ ይበልጣል ብዬ እማማ ይቺን ነገር ብዬ ወስጄ ሰጠሁ በጣም ተገርመው ጆን ነገሩ ምን እንደሆነ አውቀሃል? ብለው ጠየቁኝ ሀብታም ሰዎች እኮ አንድ አንዴ ሞኝ ናቸው ሁሉንም ነገር ከድህነት ጋር ወስደው ያገናኙታል መቼም ወርቅ መሆኑን ቢያውቅ አይመልስም ለማለት ነው አይደል!? ወርቅ ነው አይደል አልኩኝ ጥቅሙን ምንም እንደማያውቅ ሰው.. ለኔ ይኼ ወርቅ ማለት ምን ትርጉም እንዳለው የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ ወርቅ ለኔ ብርቄ አይደለም ይኼ ወርቅ ግን ትልቅ ነገር ነው አሁን ምን ትፈልጋለህ ብለው ጠየቁኝ የሰው ልጅ እኮ መልካም ነገር ሊያደርግልህ የሚፈልገው መልካምነትህን አይቶ ብቻ ነው ምናለ ቀድሞ መልካም ቢያደርግ? አይይይ ይኼ እኮ የራሶት እቃ ነው ምንም ክፍያ አልፈልግም ብዬ ሊሄድ ስል ጆን እንደዛ አይደለም አንድ ነገር ውሰድ እኔንም ደስ ይበለኝ አሉኝ የሰው ልጅ እኮ አስመሳይ ነው መስጠት ደስታ የሚሰጥ ነገር መሆኑን ካወቀ ለምን እንደ እኔ ለመስራት አቅም እንኩዋን የሌላቸውን በእየ መንገዱ ወድቀው ያሉትን አዛውንቶች አይቶ ያልፋል? Free ነገር አልፈልግም ግን ስራ ካለ ስጡኝ ሰርቼ በኋላ ደስ ያሎትን ነገር ትሰጡኛለችሁ ስላቸው እሺ ግቢውን ፀዳ ፀዳ አድርግ አሉኝ እኔም እሺ ብዬ ስራውን ቀጠልኩኝ...በዚህ መሃል ነበረ መቅዲ ከት/ቤት በመኪና የመጣችው........ ይ ቀ ጥ ላ ል ...... ✎ ክፍል ሁለት ከ 50 Like በኋላ  ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።         ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢  https://t.me/yifkertam
Show all...
የፍቅር ጥግ❤️li£e Stÿlę

Welcome this group👌 ሰላም እንዴት ናቹ የግሩፑን ህጎች ልንገራቹ ➜ መጥፎ ስድብ መሳደብ አይቻልም ➜ነቆራ ሳይበዛ ለፈን ያክል ➜sex የሆኑ ነገሮች መልቀቅ አይቻልም ➜ መጀናጀን ይቻላል ➜አለማውራት አይቻልም ግን በቻላችሁ መጠን አባላት እንዲበዛ ሰው አድ አርጉ ከ 💯 ሰው በላይ አድ ያረገ አድሚን ይሰጠዋል

​​​​💟🌹ሚስጥራዊ ሚስት               ክፍል ➊ እንተዋወቅ? ጆን ነኝ ቤተሰቦቼ መንደራችን ውስጥ ድሃ ከሚባሉ ሰዎች ተርታ ይመደባሉ ከድህነት በታች ሌላ ስም ስለሌለ ነው እንጂ ድህነት የሚለው ስም ራሱ እኛ ቤት ያለውን ችግር አይገልጽም! ቤት ውስጥ ታለቅ እኔ ስለሆንኩኝ የታናሽ እህት ወንድሞቼ ነገር እንቅልፍ አይሰጠኝም ለዚህ ብዬ አይደል እንደዚህ የምወደውን ትምህርት ትቼ የቀን ሽቀላ ምናምን የጀመርኩት በህይወት ስትኖር ምናልባት የህይወት ፍቺ የሌለ ህልም ልትሆንብህ ትችላለች አንተ ግን ምንጊዜም ""ለእምነትህ"" ኑር! በልቤ ሁሌም ትልቅ ህልም አለ እኔ ተምሬ መድረስ የምፈልገውን ቦታ እኔ መድረስ ባልችልም ከታናሽ እህቶቼ/ ወንድሞቼ መሃል አንዱ እንዲደርስ እፈልጋለሁ በቃ የዘወትር ህልሜ ይኼው ነው ልቤ ውስጥ ካለው መልካም ህልም የተነሳ የትኛውንም ስራ እሰራለሁ ትልቅ ነገር ተሸክሜ እንኩዋን ከበደኝ አልልም በዚህ መሃል ሁሉ ግን የሰው ነገር ላይ እጄን አንስቼ አላውቅም በቃ የሰው ነገር የሰው እንደሆነ አምናለሁ በድህነት ምክንያት እምነቴን ታማኝነቴን ማጣት አልፈልግም ። ለእምነት መኖር ታማኝ መሆን አንድ ቀን አንድ ብርሃን ይዞ እንደሚመጣ ሁሌም አምናለሁ ከእለታት አንድ ቀን ገበያ ውስጥ ሽቀላ ፍለጋ ላይ ዞር ዞር ስል የመቅዲ እናት ጆን ጆን ብላኝ ጠራችኝ... አቤት እማማ ብዬ ሄድኩኝ ጆን ዛሬ መኪና አልያዝኩም ትንሽ እቃ አለ ቤት ታደርስልኛለህ ሲሉኝ እሺ ብዬ እቃውን ተሸክሜ ቤታቸው ሄድን... የመቅዲ ቤተሰቦች እኛ ሰፈር በጣም ሀብታም ቤተሰቦች ናቸው: ከመቅዲ ሌላ ልጅ ግን የላቸውም አቤት የፈጣሪ ስራ! ምግብ እንኳን በሌለበት ቤት ለእናቴ ስምንት ልጆች አሳቅፎ ወርቅ እንኩዋን ትርጉም በሌለበት ቤት ደሞ ልጅ ከለከለ ለዚህም እኮ ነው ""የተሰጠውን ቢያውቅ"" ሰው ሁሉ ሀብታም ነው የተባለው ቤት ይሁን ቤተ መንግሥት ብቻ አላውቅም የሆነ ይሁን ብቻ ገብተን ለኔ የሰራውበትን ብር ተሰጥቶኝ ከግቢ ልወጣ ስል አይኔ በቅስፈት ግቢ ውስጥ አንድ ነገር አይቶ በድንጋጤ ቆሜ ቀረሁ ምን ቢሆን ጥሩ ነው? ወርቅ እኮ ነው ስንት ግራም እንደሆነ እነሱ ያውቃሉ እኔ የማውቀው ወርቅ መሆኑን ብቻ ነው ሁሌም እርግጠኛ ሆኜ ማውራት የምፈልገው ነገር ቢኖር የሰውን ነገር ማንሳት አልወድም። ዛሬ ወርቁ እምነቴን ሊፍትነው ነው እንዴ? ብር ደሞ ቤት ውስጥ በጣም አስቸግሯል ትንሽ አስቤ ከምንም በላይ እምነቴ ይበልጣል ብዬ እማማ ይቺን ነገር ብዬ ወስጄ ሰጠሁ በጣም ተገርመው ጆን ነገሩ ምን እንደሆነ አውቀሃል? ብለው ጠየቁኝ ሀብታም ሰዎች እኮ አንድ አንዴ ሞኝ ናቸው ሁሉንም ነገር ከድህነት ጋር ወስደው ያገናኙታል መቼም ወርቅ መሆኑን ቢያውቅ አይመልስም ለማለት ነው አይደል!? ወርቅ ነው አይደል አልኩኝ ጥቅሙን ምንም እንደማያውቅ ሰው.. ለኔ ይኼ ወርቅ ማለት ምን ትርጉም እንዳለው የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ ወርቅ ለኔ ብርቄ አይደለም ይኼ ወርቅ ግን ትልቅ ነገር ነው አሁን ምን ትፈልጋለህ ብለው ጠየቁኝ የሰው ልጅ እኮ መልካም ነገር ሊያደርግልህ የሚፈልገው መልካምነትህን አይቶ ብቻ ነው ምናለ ቀድሞ መልካም ቢያደርግ? አይይይ ይኼ እኮ የራሶት እቃ ነው ምንም ክፍያ አልፈልግም ብዬ ሊሄድ ስል ጆን እንደዛ አይደለም አንድ ነገር ውሰድ እኔንም ደስ ይበለኝ አሉኝ የሰው ልጅ እኮ አስመሳይ ነው መስጠት ደስታ የሚሰጥ ነገር መሆኑን ካወቀ ለምን እንደ እኔ ለመስራት አቅም እንኩዋን የሌላቸውን በእየ መንገዱ ወድቀው ያሉትን አዛውንቶች አይቶ ያልፋል? Free ነገር አልፈልግም ግን ስራ ካለ ስጡኝ ሰርቼ በኋላ ደስ ያሎትን ነገር ትሰጡኛለችሁ ስላቸው እሺ ግቢውን ፀዳ ፀዳ አድርግ አሉኝ እኔም እሺ ብዬ ስራውን ቀጠልኩኝ...በዚህ መሃል ነበረ መቅዲ ከት/ቤት በመኪና የመጣችው........ ይ ቀ ጥ ላ ል ...... ✎ ክፍል ሁለት ከ 50 Like በኋላ  ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።         ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢  -------------------------------------------
Show all...
attach 📎

🙏🙏በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ 🤭🤭
Show all...
Show all...
የፍቅር ጥግ❤️li£e Stÿlę

Welcome this group👌 ሰላም እንዴት ናቹ የግሩፑን ህጎች ልንገራቹ ➜ መጥፎ ስድብ መሳደብ አይቻልም ➜ነቆራ ሳይበዛ ለፈን ያክል ➜sex የሆኑ ነገሮች መልቀቅ አይቻልም ➜ መጀናጀን ይቻላል ➜አለማውራት አይቻልም ግን በቻላችሁ መጠን አባላት እንዲበዛ ሰው አድ አርጉ ከ 💯 ሰው በላይ አድ ያረገ አድሚን ይሰጠዋል

መምህር መኳንንት እና ፈዋሽነገር እናቀባለን ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን እንግዲያውስ ከምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል 1 ለ ጤና 2 🍀🍀ለመፈትሄ ስራ 3 🍀ለመስተፋቅ 4 🍀🍀ለስንፈተ ወሲብ 5 🍀🍀ለበረከት 6 🍀🍀 ለ ሰላም 7 🍀🍀 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ 8 🍀🍀 ለአይነ ጥላ 9 🍀🍀ለስልጣን 10🍀🍀ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ 11🍀🍀ለግርማ ሞገስ 12🍀🍀ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ 13🍀🍀አፍዝ አደንግዝ 14🍀🍀ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ 15🍀ለሁሉ መስተፍቅር 16🍀🍀ለድምፅ 17🍀🍀ለብልት 18🍀🍀ለውጭ እድል 19🍀🍀 ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 20🍀🍀ለደም ግፊት 21🍀🍀ለመካንነት 22🍀🍀 ለህመም 23🍀🍀ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ 24🍀🍀ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 25🍀🍀ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ 26🍀እፀ መሰዉር ከምንሰጣቸዉ በትንሹ ይህን ይመስላል 🍀 🍀በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን በፖስታ ይደውሉ ወይንም በቴሌግራም ያናግሩን 0934102433
Show all...
መምህር መኳንንት የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: +251934102432 የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል  የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል 0934102432✝🌿  ይደውሉ ለጥያቄወ   ✝🌿  0934102432  @mergetamekuanent
Show all...
0934102432 ሰላም እዴት ቆያቹ ቤተሰቦቼ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 � ለመፍትሄ ሀብት 2 � ለህማም 3 � ለመስተፋቅር 4 � ቡዳ ለበላው 5 � ለገበያ 6 � የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 � ሚስጥር የሚነግር 8 � ራዕይ የሚያሳይ 9 � ለዓቃቤ ርዕስ 10�ለመክስት 11� ለቀለም(ለትምህርት) 12� ሰላቢ የማያስጠጋ 13� ለመፍትሔ ስራይ 14� ጋኔን ለያዘው ሰው 15� ለሁሉ ሠናይ 16� ለቁራኛ 17� ለአምፅኦ 23� ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24� ለግርማ ሞገስ 25� መርበቡተ ሰለሞን 26�ለዓይነ ጥላ 27�ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28� ለሁሉ መስተፋቅር 29� ጸሎተ ዕለታት 30� ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31� ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32� ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33� ለድምፅ 34� ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1� የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 2.� ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 3.� ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 4.� ገንዘብ ለሚያባክኑ 5� ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  6.� ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 7�  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8� ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.� ትምህርት አልገባ ላለው 10� መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.� ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ �0934102432   ባላቹህበት እንሰራለን     አድራሻ ሽናሻ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.