cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አብራር አወል ( Abu ubeyda)

ይህ ቻናል የአቡ ዑበይድ አብራር አወል ትምህርቶች የምለቀቁበት official ቻናል ነው። ሙሓደራዎች ደርሶች ሩዱዶች ሌላም መልዕክቶች ይተላለፉበታል

Show more
Advertising posts
7 243
Subscribers
-424 hours
+417 days
+8730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችህ የአልወሰጢ መርከዝ እና መድረሳ ደርስ ተከታተዮች በሙሉ ዛሬ ከመጝሪብ በኋላ የለው ደርስ አይኖረንም በራዜ በግል ሓጃ። እቅርታ
Show all...
የሹሩጡ አሶላት ደርስ ተጀምሯል።
Show all...
አስደሳች ዜና ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም የፊታችን እሑድ በቀን 12/1/2017 ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በአል- ወሰጢያህ መድረሳ  ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ ስለተዘጋጀ ይህ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር  በአክብሮት ጋብዘንዎታል።     🪑 ተጋባዥ እንግዶች   1️⃣1⃣ኛ.  ዶር. ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስ-ሲልጢይ ሐፊዘሁሏህ 2️⃣2⃣ኛ.  ኡስታዝ አቡል ቡኻሪ ሙባረህ ኢብራሂም ሐፊዘሁሏህ 3⃣3⃣ አቡ ኡበይዳ አብራር አወል ሐፊዘሁሏህ ሁሉም ርዕሶች በሰዓቱ ይገለፃሉ!!!! ልብ ይበሉ ⤵️ ↪️ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!! አድራሻ፡- አዲስ አበባ ስልጤ ሰፈር አል-ወሰጢያህ መድረሳ እለተ፡-  እሑድ 12/1/2017 ሰዓት፡- ከጠዋቱ 3: 00 ጀምሮ 🌷ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!!   ጥብቅ ማሳሰቢያ : – 👉 ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር 1️⃣ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ።   👉 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው!!!   ✍️አዘጋጅ፡- አል- ወሰጢያህ መድረሳ
Show all...
የዛሬ ደርሳችን ከጝሪብ በኋላ ኡሱል ፊተፍሲር ነው የሸይኽ ኢብን ኡሰይሚን ረሂመሁላህ ኢንሻ አላህ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አድራሻውን ማወቅ አልቻልነም ብላችህ ማስተወቂያ ይሰራለት ብለችህ ለተጨነቀችህ ማስተወቂያው ይህ ነው። 👇👇 ✍السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهውድ እና የተከበራችህ የመድረሰቱ አል-ወሰጢያ ደርስ ተከተታዮች በሙሉ የነገው እሁድ ደርስ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ነው። የሚሰጡ ደርሶች 1  📚ሪያዱ አስ-ሳሊሂን የኢማሙ ነወውይ ከ3:00 -4:00 ድረስ 2  📚ኢርሻድ ዒላ ሰሂሂል እዕቲቃድ የሸይኽ ፈውዛን ከ4:00- 5:00 3 📚ጣሃዊይ የአቢል ኢዝ ከ5:00- 6:00 የመድረሳችን አድራሻ አዲስ አበባ በተለምዶ ስልጤ ሰፈር የሚባለው ሰፈር ከሸምሱ ሬስቶራንት በለችው ቂያስ 25 ሜትር ገባ ብሎ የለው ነው። https://t.me/AbraribnAwal
Show all...
جزاك الله خيرا أخانا الفاضل خيرالجزاء .العمل الصالح لنفسه عمل إن خيرا فخير وإن شرا فشر
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
「📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 」            ╭┈⟢ 📚 الحق الأوكد على جميع العباد │ │📚አል ሀቁል አውከድ ╰─────────────────╯    ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├─┈┈┈ │✑ኡስታዝ አቡ ኡበይዳ አብራር አወል ╰────────────── ቁጥር https://t.me/safya_app/122 ቁጥር ❷ ❷ https://t.me/safya_app/123 ╭⧿⧿⛉ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │          📲  ተካፍይ ይሁኑ! │────────── │    📨 መሰል ቂራአት አና ሙሀደራወቸ │ለማሰራት  │ሚከተልውን አድራሻ ይጠቀሙ  │              👇👇│👇👇 │     @selfy_app_developer ╰─────────── ╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼ ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇 https://t.me/safya_app ╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
Show all...
「📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 」             ቁጥር ❶ ╭┈⟢ 📚 الحقو الأوكد على جمعيع العباد │ │📚አል ሀቁል አውከድ ╰─────────────────╯    ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├─┈┈┈ │✑ኡስታዝ አቡ ኡበይዳ አብራር አወል ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │          📲  ተካፍይ ይሁኑ! │────────── │    📨 መሰል ቂራአት አና ሙሀደራወቸ │ለማሰራት  │ሚከተልውን አድራሻ ይጠቀሙ  │              👇👇│👇👇 │     @selfy_app_developer ╰─────────── ╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼ ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇 https://t.me/safya_app ╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
Show all...
አል_ሀቁል_አውከድ_በ_ኡስታዝ_አቡ_ኡበይዳ_አብራር_አወል.apk430.14 MB
አል_ሀቁል_አውከድ_በ_ኡስታዝ_አቡ_ኡበይዳ_አብራር_አወል_ቁጥር_2.apk173.54 MB
የዛሬ ደርሳችን ከጝሪብ በኋላ ኡሱል ፊተፍሲር ነው የሸይኽ ኢብን ኡሰይሚን ረሂመሁላህ ኢንሻ አላህ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.