cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abay Stock Market

📊Abay Stock Market ************ 📊የምናሻሽጣችው አክሲዮኖች📊 💲አቢሲኒያ ባንክ Bank Of Abyssinia 💲ዘመን ባንክ Zemen Bank 💲ሕብረት ባንክ Hibret Bank 💲አዋሽ ባንክ Awash Bank 💲ቡና ባንክ Bunna Bank እና የሌሎች ባንኮችና ኢንሹራንሶች አክሲዮኖችን እናሻሽጣለን! 0911248597 0940599595 https://linktr.ee/abaysto

Show more
Advertising posts
9 222
Subscribers
-424 hours
-427 days
-20530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዘመን ባንክ ከየት ወዴት? ******* #ሪፖርተር በ ዳዊት ታዬ 👉🏼 ካፒታሉ 15 ቢሊዮን የደረሰ ሲሆን 7.5 ቢሊዮን የተከፈለ ካፒታል ደርሷል። 👉🏼 የደንበኞች ብዛት በ2016 ዓ.ም. መጨረሻ 222,645 ደርሷል። 👉🏼የገቢ መጠን በ2016 የሒሳብ ዓመት 7.7 ቢሊዮን ብር ደርሷል። 👉🏼የብድር መጠን በተጠናቀቀው 2016 የሒሳብ ዓመት መጨረሻ ላይ 35.6 ቢሊዮን ብር ደርሷል፡፡ ******** በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ለየት ባለ መንገድ አገልግሎት ለመስጠት ወደ ሥራ የገባው ዘመን ባንክ ዛሬ 16 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ባንኩ በወቅቱ የነበረውን የባንኮች አሠራር በመፈተሽ የተሻለ ውጤት ያስገኝልኛል ብሎ ያመነውን የአንድ ቅርንጫፍ አገልግሎት ለመስጠት በመወሰን ነበር ወደ ሥራ የገባው፡፡ ወሳኝ የተባሉ የባንክ አገልግሎቶችን በአንድ ቅርንጫፍ በመስጠት ሌሎችን በዲጂታል የባንክ አገልግሎት መስጠት እንደሚችል በማመን የጀመረው ሥራ በወቅቱ እንዴት ይሆናል የሚል ጥያቄ አስነስቶ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ባንኩ በአንድ ቅርንጫፍ አገልግሎት ብቻ መቀጠል አልቻለም፡፡ ትናንት መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም. ባንኩ ደንበኞችን ለማመስገን ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ እንደገለጸውም እንደ አንድ ቅርንጫፍ አገልግሎትን እየሰጠ ለመቀጠል የማያስችሉ ሁኔታዎች በመፈጠራቸው እንደ ሌሎች ባንኮች ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎቱን ለማስፋት ወስኗል፡፡ የባንኩን የ16 ዓመታት ጉዞ በተመለከተ በባንኩ የተዘጋጀውን ሪፖርት ያቀረቡት የዘመን ባንክ ስትራቴጂክ ኦፊሰር አቶ ተዋህዶ ታፈሰ ዘመን ሥራ የጀመረው በአንድ ቅርንጫፍ እንደሆነ ጠቅሰዋል፡፡ ‹‹ሲንግል ብራንች›› አገልግሎት ለመስጠት አልሞ የተነሳ መሆኑን የገለጹት አቶ ተዋህዶ በኋላ ግን በሁኔታዎች አስገዳጅነት በተለይም በብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመርያ ምክንያት ቅርንጫፍ የመክፈት ግዴታን በመቀበል የቅርንጫፎቹ መጠን ከፍ የማድረግ ሁኔታ ውስጥ ገብቷል፡፡ ይህም ቢሆን የቅርንጫፎችን ቁጥር ከሌሎች ባንኮች በከፍተኛ መጠን በማሳደግ ሳይሆን በተወሰነ ደረጃ ጭማሪ በማድረግ መፈጸሙን ተናግረዋል፡፡ አቶ ተዋህዶ በሰጡት ተጨማሪ ማብራሪያ ‹‹ይህ የቅርንጫፍ ቁጥር ባንኩ ላለው ከፍተኛ አፈጻጸም ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል፤›› ብለዋል፡፡ ይህም የባንኩ ጠቅላላ ትርፍ ....... read More የበለጠ ያንብቡ .......
Show all...
👍 7 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉 5👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዲያሥፖራ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የባንክ/ኢንሱራንስ አክሲዮን መግዛት እንደሚችሉ ያውቃሉ?! *********** እንኳን አደረሣችሁ! 💵አዲሱን ዓመት በአዋጭና ግዙፍ ድርጅቶች አክሲዮኖች ኢንቨስት በማድረግ ይጀምሩት፣ ለወዳጅ ዘመዶችዎ የአትራፊ ድርጅቶችን አክሲዮኖች በሥጦታ ያበርክቱ። ✔️ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች አክሲዮን ለመግዛት፡ 💰 የታደሰ ቢጫ ካርድ ወይም የታደሰ ፓስፖርት ክፍያ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ ዲያስፖራ አካውንት ወይም በሥዊፍት ኮድ መፈፀም ይቻላል። ⚠️ ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን፡ 📲 0940599595 📲 0911248597 whatsapp: +251911248597 / +251918040000 ********** 🖥ስለ አክሲዮን ሽያጭና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ! 🔗 https://www.facebook.com/abayaxionmarket 🔗 https://t.me/abayaxionmarket 🔗 https://abaystock.com/ 🔗 https://www.youtube.com/@abaystockmarket 🔗 https://www.linkedin.com/company/abaystock 🔗 https://www.tiktok.com/@abay_stock 📥 👉🏼 https://t.me/abaystock #Diaspora #ዲያስፖራ #ኢትዮጵያ #Capitalmarket #ኢንቨስትመንት #ባንክ #ኢንሹራንስ #ትርፍ #አዲስ_ዓመት #2017 #investment #Bank #Insurance #Profit #New_Year #Gift #Ethiopia
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ብሩን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ፡፡ መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! hashtag#አማራባንክ hashtag#AmharaBank
Show all...
👍 11👏 5 3💯 3
ሁሉም ንግድ ባንኮች በሒሳብ ዓመቱ ያስመዘገቡት ሀብት ከሦስት ትሪሊዮን ብር በላይ ተሻገረ! ****** #ሪፖርተር #ቢዝነስ አዋሽ እና አቢሲኒያ ባንክ ቀዳሚዎቹ የግል ባንኮች ሆነዋል! የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፉ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በሁሉም መመዘኛዎች ጤናማ ሆኖ ስለመቀጠሉ እየተገለጸ ነው፡፡ ከጥቂት ወራት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በመጀመርያው የፋይናንስ ዘርፍ መረጋጋት ሪፖርት ይፋ ባደረገበት ወቅት ይህንኑ አመላክቷል፡፡ በዚሁ ሪፖርቱ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ሥር የሰደደ ሥጋት ባይኖርም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ ሥጋቶች እየጨመሩ መምጣታቸውንና የፋይናንስ ሥርዓቱ ጤናማነትና ደኅንነት የበለጠ ለማረጋገጥ ተገቢውን ትኩረት መስጠትና የመከታተያ ዕርምጃዎች መውሰድ እንደሚገባ ማመላከቱ አይዘነጋም፡፡ እንዲህ ያለ ትንተና የተሰጠበት ይዘት በ2016 የሒሳብ ዓመት በተለይ የባንኩ ዘርፍ አጠቃላይ አፈጻጸም ሲታይ አሁንም በእሴት፣ በካፒታል፣ በትርፍና በተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ በብድር ምጣኔው ዕድገት መቀጠል ስለመሆኑ የሒሳብ ዓመቱ ጥቅል አፈጻጸም የሚያሳይ ግርድፍ የሒሳብ ሪፖርት አመላክቷል፡፡ ከዚህ የሒሳብ ሪፖርት መረዳት እንደሚቻለው በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ባንኮች በአትራፊነታቸው ቀጥለዋል፡፡ የባንኮች አጠቃላይ የሀብት መጠንም ከሦስት ትሪሊዮን ብር በላይ ስለመሻገሩ ያመላክታል፡፡ የአገሪቱን ባንኮች የ2016 የሒሳብ ዓመት አጠቃላይ አፈጻጸም የሚያመለክተው በግርድፉ የሒሳብ ሪፖርት ሁለቱን የመንግሥት ባንኮች ጨምሮ 32ቱ ባንኮች በሒሳብ ዓመቱ መጨረሻ ላይ ያስመዘገቡ የሀብት ምጠን 3.2 ትሪሊዮን ብር በላይ ደርሷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይፋዊ መረጃ መሠረት የአገሪቱ ባንኮች በ2016 የሒሳብ ዓመት የባንኮች አጠቃላይ የሀብት መጠን 2.84 ትሪሊዮን ብር እንደነበር የሚጠቅስ በመሆኑ በ2016 የተደረሰበት የሀብት መጠን ከቀዳሚው ዓመት ከአራት መቶ ቢሊዮን ብር በላይ ጭምሪ ማሳየቱን የሚያመለክት ነው፡፡ ባንኮቹ ካላቸው ጠቅላላ የሀብት መጠን ውስጥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1.2 ትሪሊዮን ብር የሚሆነውን ይዟል፡፡ ቀሪው የሀብት መጠን ደግሞ የ30ዎቹ የግል ባንኮችን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ድርሻ ስለመሆኑ ከዚሁ ግርድፍ የሒሳብ ሪፖርት ለመገንዘብ ተችሏል፡፡ በ2016 የሒሳብ ዓመት የግል ባንኮች ዕድገት ያሳዩበት የሀብት መጠን በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ በሒሳብ ዓመቱ መጨረሻ የግል ባንኮች አጠቃላይ የሀብት (የአሴት) መጠን ከ1.9 ትሪሊዮን ብር በላይ ደርሷል፡፡ እንደ መረጃ ከፍተኛ የእሴት መጠን እንዳላቸው ከተጠቀሱት ውስጥ አዋሽ ባንክ ከ300 ቢሊዮን ብር በላይ ነው፡፡ አቢሲኒያ ባንክ ከ221.5 ቢሊዮን ብር በላይ ደርሷል፡፡ የዳሽን ባንክ የዓመት መጠን ደግሞ ከ183.5 ቢሊዮን ብር በላይ ሆኗል፡፡ የበለጠ ለማንበብ Read More.........
Show all...
👍 8🎉 1
በሀገር ውሥጥም ሆነ ከሐገር ውጭ ላላችሁ ኢትዮጵያውያን 🎆🚨እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሣችሁ🚨🎆 አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የእድገት እና የፍቅር ያድርግልን! 💡2017 ን በአዋጭ ድርጅቶች ኢንቨስትመንት ይጀምሩት!💡 መልካም በዓል! ለበለጠ መረጃ፡ 📲💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ! 🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket ⭐ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket 🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/ 🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock 💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
Show all...
👍 1
Zemen Bank Shares for Sale የሚሸጡ የዘመን ባንክ አክሲዮኖች 📈📈📈📈📈 🎆🚨እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሣችሁ🚨🎆 💡2017 ን በኢንቨስትመንት ይጀምሩት!💡 📈📈📈📈📈 🥇. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ 100,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 135,000 ብር 🥈. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,350,000 ብር 🥉. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,750,000 ብር 📊📊📊📊📊 📈 ዘመን ባንክ በ 2015 በጀት ዓመት 43% ያተረፈ ሲሆን 31.1% የትርፍ ክፍፍል ለባለድርሻ አከፋፍሏል። 📈 የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች አክሲዮን መግዛት ይችላሉ! 📈 ዘመን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ አዳዲስና ዘመናዊ አሰራሮችን በማስተውቅወቅ ዘርፉን በበጎ የቀየረ ባንክ ነው። 📈 የዘመን ባንክ አክሲዮኖችን በመግዛት የአትራፊና በፍጥነት እያደገ ያለ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ! 🎉ፈጥነው በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ። ለበለጠ መረጃ፡ 📲💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ! 🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket 🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/ 🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock 💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock #ZemenBank #bankinginethiopia #Zemen #ዘመን #ዘመንባንክ
Show all...
👍 2
የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ Bank Of Abyssinia Shares for Sale 🕯🕯🕯🕯🕯 🎆እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሣችሁ🎆 💡2017 ን በኢንቨስትመንት ይጀምሩት!💡 🕯🕯🕯🕯🕯 💱. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ250,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 337,500 ብር 💱. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,350,000 ብር 💱. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,750,000 ብር 📊📊📊📊📊 🎉አቢሲኒያ ባንክ ከግል ባንኮች በትርፋማነቱ፣በእድገቱ፣ በአዳዲስና ቴክኖሎጅን ማዕከል ባደረጉ አገልግሎቶቹ፣ እንዲሁም በካፒታልና ሐብቱ ከቀዳሚ ባንኮች አንዱ ነው። 🎉አክሲዮኖችን በመግዛት በአማካይ 30% እስከ 60% (Dividend + Capital Gain) አትራፊ መሆን ይቻላል። 🎉ፈጥነው በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ። ለበለጠ መረጃ፡ 📲💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ! 🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket 🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/ 🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock 💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock #አቢሲኒያ #Abyssinia #BOA #banking #Ethiopia
Show all...
👍 1
ዲያሥፖራ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የባንክ/ኢንሱራንስ አክሲዮን መግዛት እንደሚችሉ ያውቃሉ?! *********** እንኳን አደረሣችሁ! 💵አዲሱን ዓመት በአዋጭና ግዙፍ ድርጅቶች አክሲዮኖች ኢንቨስት በማድረግ ይጀምሩት፣ ለወዳጅ ዘመዶችዎ የአትራፊ ድርጅቶችን አክሲዮኖች በሥጦታ ያበርክቱ። ✔️ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች አክሲዮን ለመግዛት፡ 💰 የታደሰ ቢጫ ካርድ ወይም የታደሰ ፓስፖርት ክፍያ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ ዲያስፖራ አካውንት ወይም በሥዊፍት ኮድ መፈፀም ይቻላል። ⚠️ ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን፡ 📲 0940599595 📲 0911248597 whatsapp: +251911248597 / +251918040000 ********** 🖥ስለ አክሲዮን ሽያጭና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ! 🔗 https://www.facebook.com/abayaxionmarket 🔗 https://t.me/abayaxionmarket 🔗 https://abaystock.com/ 🔗 https://www.youtube.com/@abaystockmarket 🔗 https://www.linkedin.com/company/abaystock 🔗 https://www.tiktok.com/@abay_stock 📥 👉🏼 https://t.me/abaystock #Diaspora #ዲያስፖራ #ኢትዮጵያ #Capitalmarket #ኢንቨስትመንት #ባንክ #ኢንሹራንስ #ትርፍ #አዲስ_ዓመት #2017 #investment #Bank #Insurance #Profit #New_Year #Gift #Ethiopia
Show all...
👍 3🎉 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Awash_Bank and HE Tsehay Shiferaw, CEO of Awash bank. Data As per 2022/23 Report! #AwashBank #Awash #banking #Ethiopia
Show all...
👍 3 2💯 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.