cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

UoG CMHS Students peace forum

ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ.ጤ.ሳ.ኮ የተማሪዎች ሰላም ፎረም አደረጃጀት ሲሆን በግቢው ብሎም በዩኒቨርሲቲው ስላለ ማንኛውም ነገር በቂ መረጃ ያገኙበታል፡፡ @soladu2020 "ቅድሚያ ለተማሪዎች"

Show more
Advertising posts
1 729
Subscribers
No data24 hours
+137 days
+5130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
4👍 3👏 1
ጳጉሜን ለቸቸላ ውድ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች፤ አጋፔ የቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር ከግቢያችን አቅራቢያ ለሚገኘው የቸቸላ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ሲመለሱ የሚጠቅማቸውን የተለያዩ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ከእናንተ ከተማሪዎች በመሰብሰብ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ለማድረስ አስቧል። ለተማሪዎች ከሚያስፈልጉ መማሪያ ቁሳቁሶች በዋናነት፣ ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ እርሳስ፣ ላፒስ፣ ከለር፣ ማስመሪያ ወዘተ… ይገኙበታል። ከነዚህ መካከል ለመስጠት ፍቃደኛ የሆናችሁ ተማሪዎች ግቢያችን ውሰጥ ባዘጋጀናቸው ልዩ ልዩ ቦታዎች እንድታስቀምጡልን በአክብሮት እንጠየቃለን። # መሰብሰቢያ ቀን ከጳጉሜ 1 እሰከ ጳጉሜ 4   የተዘጋጁ ቦታዎች # የወርቁ ሱቅ # ተማሪ ሕብረት # ፔንታ በራፎች ጋር # የተለመደ ትብብራችሁን እንዳይለየን ስንል በአክብሮት እንጠየቃለን። ለበለጠ መረጃ 0929177427 በመደወል ያናግሩን [email protected] !! ኑ በበጎ ፈቃድ ቤተሰብ እንመስርት !!
Show all...
👏 3👍 2 2
Pemas  wendea I.d 02095/12 Pharmacy Meal card.... Can take yours from our office
Show all...
#አጋፔ ሰላም ውድ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ አጋፔ የቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር የተቸገሩ አረጋውያንን እና ህፃናትን ለመርዳት ያግዘው ዘንድ በቀን 24/12/16 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ በየዶርሙ በመዞር ማንኛውንም ቁስ (ልብስ ፣ ጫማ ፣ የመማሪያ እቃዎች...) ስለሚሰበስብ እንደየአቅማችሁ ያላችሁን በማዘጋጀት እንድትጠብቁን ስንል በትህትና እንጠይቃለን። !! ኑ በበጎ ፍቃድ ቤተሰብ እንመስርት !!
Show all...
8
Psychiatric Nursing Information Booklet Lead by Example Inspire With Action Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
Show all...
Psychiatric Nursing_Information Booklet_2024 (2).pdf1.48 MB
Pharmacy Information Booklet Lead by Example Inspire With Action Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
Show all...
Pharmacy_Information Booklet_2024 (2).pdf2.10 MB
Psychiatric Nursing_Information Booklet_2024 (2).pdf1.48 MB
Public Health_Information Booklet_2024 (2).pdf1.14 MB
👍 1
Pharmacy Information Booklet Lead by Example Inspire With Action Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
Show all...
Pharmacy_Information Booklet_2024 (2).pdf2.10 MB
Medicine Information Booklet Lead by Example Inspire With Action Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
Show all...
Medicine_Information Booklet_2024 (2).pdf1.51 MB
Environmental Health Information Booklet Lead by Example Inspire With Action Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
Show all...
Environmental Health_Information Booklet_2024 (2).pdf1.32 MB
Dental Medicine Information Booklet Lead by Example Inspire With Action Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
Show all...
Dental Medicine_Information Booklet_2024 (2).pdf2.72 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.