cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute

ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት ✔ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት ✔ የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራም ✔ የአረብኛ ቋንቋ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች معهد دار الحديث لتعليم اللغة العربية والعلوم الشرعية (أديس أبابا – تأسيس 1436 هے) «من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» 👍ዳሩል ሀዲስ

Show more
Advertising posts
2 809
Subscribers
-324 hours
+47 days
+4130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በ2017(1446/47)ቁርአን እና የዲን ትምህርት ፈላጊዎች ልዩ እድል     በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩል ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ለአዋቂ ወንዶች የተመላላሽ የቁርኣን ሒፍዝ ፕሮግራም እና ኪታብ ትምህርት ፕሮግራም በማዘጋጀት ምዝገባ ጀምሯል። ከታች የተቀመጡትን መስፈርት የምታሟሉ  ተማሪዎች ከመስከረም  3 -መስከረም 9 ድረስ በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና መርከዝ 18 አደባባይ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ያስታውቃል።  1. ለቁርአን ሒፍዝ ፕሮግራም ቁርአን ነዘር በተጅዊድ የጨረሰ እና ቢያንስ 3ጁዝ የሀፈዘ የዲን ትምህርት እየተማረ የሚገኝ(መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የጨረሰ) እድሜው ከ18 እስከ 25 የሆነ       2. በጀማሪ ጧሊበል ኢልም ደረጃ  ቁረኣንና መሰረታዊ የአቂዳና ፊቅህ ኪታቦችን የቀራ 3. በመካከለኛ ጧሊበል ኢልም ደረጃ በፊቅህ ፣ በአቂዳ፣ በነህው በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ እና ዐረብኛ ማንበብ የሚችል  ለሁሉም እርከኖች የጋራ መስፈርቶች በጥሩ ስነ-ምግባር የታነጸ ለዚህም መረጃ ማቅረብ የሚችል። የመርከዙን ደንቦች አክብሮ ለመማር ዝግጁ የሆነ። ከተማረ በኋላ ዑማውን ለማገልገል ዝግጁ የሆነ። መግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል። ተያዥ ማቅረብ የሚችል። 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር  👉 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት 👉 ለቁርአን በሳምንት 6 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ 👉 ለኪታብ በሳምንት 4 ቀናት ከሰኞ እስከ ሐሙስ 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00  👉 ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ:- ስልክ 0912617007                         ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ____ Ibnu Mas'oud islamic center https://t.me/merkezuna
Show all...
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Official ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

📣የመዝጊያ ፕሮግራም በኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የዳሩል ሐዲስ የሸሪዓና የቋንቋ ኢንስቲትዩት ባለፈው አንድ ዓመትና በዚህ ክረምት ወራት ለወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች ሲሰጥ የቆየውን ትምህርት መጠናቀቅ ምክኒያት በማድረግ የተዘጋጀ ፕሮግራም በዕለቱም ⚡️በተለያዩ ዳዒዎች የሙሀደራ ፕሮግራም ⚡️በተማሪዎች የሚቀርቡ  ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ 🗓 አሁድ ጷጉሜ  03/2016 ⏰ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ጀምሮ 🕌 18 በሚገኘው ኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ነሲሃ መስጂድ https://t.me/darulhadis18
Show all...
📣የክረምት ትምህርት መዝጊያ ፕሮግራም ለሴቶች ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በክረምቱ በዋናው መርከዙና በቅርንጫፎቹ ለታዳጊና ወጣት ሴቶች ሲሰጥ የቆየውን ትምህርት መጠናቀቁን ምክኒያት በማድረግ የተዘ ጋጀ ልዩ መድረክ። 🗞በዕለቱ የሚኖሩን ፕሮግራሞች ▫️ምክር ለተማሪዎች:የተማሩትን መተግበር ▫️ምክር ለወላጆች: ልጆች ከአላህ የተሰጡን አደራዎች ▫️በተማሪዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች 🗓የፊታችን ቅዳሜ ጷግሜ 2፣2016 🕡 ከ3:00-6:30 📎መልእክቱን በማሰራጨት በኸይር ስራ ተሳታፊ እንሁን! 🕌18 አካባቢ በሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መሰኡድ ኢስላሚክ ሴንተር https://t.me/darulhadis18
Show all...
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute

ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት ✔ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት ✔ የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራም ✔ የአረብኛ ቋንቋ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች معهد دار الحديث لتعليم اللغة العربية والعلوم الشرعية (أديس أبابا – تأسيس 1436 هے) «من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» 👍ዳሩል ሀዲስ

ሴቶችም መሳተፍ ይችላሉ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎓 በዓይነቱ ልዩ የኮርስ ማጠናቀቂያ ፕሮግራም በኢማም አህመድ መስጂድ ተጋብዘዋል። በዕለቱም፤ ⭐️ ከተለያዩ ሀገራት በመጡ ታላላቅ ኡለማዎች ምክር ይሰጣል ⭐️ ብልጫ ላሳዩ ተማሪዎች የሽልማት ስነስርዓት ⭐️ በኮርሱ ተሳታፊዎች የሚቀርቡ እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ 🗓 እሁድ ነሀሴ 19/2016 ⏰ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ 🕌  ፕሮግራሙ የሚካሄደው አለም ባንክ በሚገኘው ኢማሙ አህመድ መስጆድ ነው _ ibnu Mas'oud islamic Center @merkezuna
Show all...
📣ለ2017 ምዝገባ  ጀምረናል (ለሴቶች) "አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል” ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር አዲስ አበባ 18 በሚገኘው መርከዝና  በቤተል ቅርንጫፍ ለ2016 የትምህርት ዘመን የዲን ትምህርቶችን ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። የሚሰጡ ትምህርቶች 1⃣ 📖 ቁርአን ለወጣቶች እና ለእናቶች 🔅 በነዘር (ለጀማሪዎች) 🔅 በነዘር (በተጅዊድ ) ከመሰረታዊ የዲን ትምህርት ጋር 🕥የሰአት አማራጭ ▪️ጠዋት ከ1:00-2:30 ጠዋት ከ3:00-6:30፣ከሰአት 8:00-9:30 ፣ከአስር በኋላ10:30-12:00 🔅 ቁርኣን ሂፍዝ (ከ2:30-10:00) 2⃣ ከ 15 -18 አመት ላሉ ታዳጊዎች የቀን ሙሉ የቁርኣንና የተርቢያ ትምህርት 3⃣ የ2 አመት የሰርተፊኬት ፕሮግራም(ከ3:00-6:30) 4⃣ለተማሪና ለሰራተኛ በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ ጠዋት (3:00-6:30) የኪታብ ቂርአት 5⃣ የ2 አመት የዲፕሎም ፕሮግራም 🗓የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 1-20፣፡2016 ከሰኞ እስከ ጁሙዓ  ከጠዋቱ  3:00-9:30 ለበለጠ መረጃ፦ ለ18 ☎️ 0904 36 66 66 ለቤተል ☎️0911062499/ 0913840323  ይደውሉ። ⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ  የበኩላችንን አስተዋጽዖ ጽ። https://t.me/darulhadisንች
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📣ለ2017 ምዝገባ  ጀምረናል (ለሴቶች) "አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል” ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር አዲስ አበባ 18 በሚገኘው መርከዝና  በቤተል ቅርንጫፍ ለ2016 የትምህርት ዘመን የዲን ትምህርቶችን ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። የሚሰጡ ትምህርቶች 1⃣ 📖 ቁርአን ለወጣቶች እና ለእናቶች 🔅 በነዘር (ለጀማሪዎች) 🔅 በነዘር (በተጅዊድ ) ከመሰረታዊ የዲን ትምህርት ጋር 🕥የሰአት አማራጭ ▪️ጠዋት ከ1:00-2:30 ጠዋት ከ3:00-6:30፣ከሰአት 8:00-9:30 ፣ከአስር በኋላ10:30-12:00 🔅 ቁርኣን ሂፍዝ (ከ2:30-10:00) 2⃣ ከ 15 -18 አመት ላሉ ታዳጊዎች የቀን ሙሉ የቁርኣንና የተርቢያ ትምህርት 3⃣ የ2 አመት የሰርተፊኬት ፕሮግራም(ከ3:00-6:30) 4⃣ለተማሪና ለሰራተኛ በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ ጠዋት (3:00-6:30) የኪታብ ቂርአት 5⃣ የ2 አመት የዲፕሎም ፕሮግራም 🗓የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 1-20፣፡2016 ከሰኞ እስከ ጁሙዓ  ከጠዋቱ  3:00-9:30 ለበለጠ መረጃ፦ ለ18 ☎️ 0904 36 66 66 ለቤተል ☎️0911062499/ 0913840323  ይደውሉ። ⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ  የበኩላችንን አስተዋጽዖ እናድርግ። https://t.me/darulhadis18
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📣ለ2017 ምዝገባ  ጀምረናል "አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል” ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር አዲስ አበባ 18 በሚገኘው መርከዝና  በቤተል ቅርንጫፍ ለ2016 የትምህርት ዘመን የዲን ትምህርቶችን ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። የሚሰጡ ትምህርቶች 1⃣ 📖 ቁርአን ለወጣቶች እና ለእናቶች 🔅 በነዘር (ለጀማሪዎች) 🔅 በነዘር (በተጅዊድ ) ከመሰረታዊ የዲን ትምህርት ጋር 🕥የሰአት አማራጭ ▪️ጠዋት ከ1:00-2:30 ጠዋት ከ3:00-6:30፣ከሰአት 8:00-9:30 ፣ከአስር በኋላ10:30-12:00 🔅 ቁርኣን ሂፍዝ (ከ2:30-10:00) 2⃣ ከ 15 -18 አመት ላሉ ታዳጊዎች የቀን ሙሉ የቁርኣንና የተርቢያ ትምህርት 3⃣ የ2 አመት የሰርተፊኬት ፕሮግራም(ከ3:00-6:30) 4⃣ለተማሪና ለሰራተኛ በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ ጠዋት (3:00-6:30) የኪታብ ቂርአት 5⃣ የ2 አመት የዲፕሎም ፕሮግራም 🗓የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 1-20፣፡2016 ከሰኞ እስከ ጁሙዓ  ከጠዋቱ  3:00-9:30 ለበለጠ መረጃ፦ ለ18 ☎️ 0904 36 66 66 ለቤተል ☎️0911062499/ 0913840323  ይደውሉ። ⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ  የበኩላችንን አስተዋጽዖ እናድርግ። https://t.me/darulhadis18
Show all...
📣ለ2017 ምዝገባ  ጀምረናል "አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል” ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር አዲስ አበባ 18 በሚገኘው መርከዝና  በቤተል ቅርንጫፍ ለ2016 የትምህርት ዘመን የዲን ትምህርቶችን ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። የሚሰጡ ትምህርቶች 1⃣ 📖 ቁርአን ለወጣቶች እና ለእናቶች 🔅 በነዘር (ለጀማሪዎች) 🔅 በነዘር (በተጅዊድ ) ከመሰረታዊ የዲን ትምህርት ጋር 🕥የሰአት አማራጭ ▪️ጠዋት ከ1:00-2:30 ጠዋት ከ3:00-6:30፣ከሰአት 8:00-9:30 ፣ከአስር በኋላ10:30-12:00 🔅 ቁርኣን ሂፍዝ (ከ2:30-10:00) 2⃣ ከ 15 -18 አመት ላሉ ታዳጊዎች የቀን ሙሉ የቁርኣንና የተርቢያ ትምህርት 3⃣ የ2 አመት የሰርተፊኬት ፕሮግራም(ከ3:00-6:30) 4⃣ለተማሪና ለሰራተኛ በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ ጠዋት (3:00-6:30) የኪታብ ቂርአት 5⃣ የ2 አመት የዲፕሎም ፕሮግራም 🗓የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 1-20፣፡2016 ከሰኞ እስከ ጁሙዓ  ከጠዋቱ  3:00-9:30 ለበለጠ መረጃ፦ ለ18 ☎️ 0904 36 66 66 ለቤተል ☎️0911062499/ 0913840323  ይደውሉ። ⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ  የበኩላችንን አስተዋጽዖ እናድርግ። https://t.me/darulhadis18
Show all...
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute

ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት ✔ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት ✔ የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራም ✔ የአረብኛ ቋንቋ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች معهد دار الحديث لتعليم اللغة العربية والعلوم الشرعية (أديس أبابا – تأسيس 1436 هے) «من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» 👍ዳሩል ሀዲስ

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.