cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

𝕫𝕖𝕟𝕗𝕒𝕝𝕒𝕪𝕖😍😍

የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን 🙏 ለአላህ ብለን እኖዳቹሀልን ። 😍 .............. ★ ቂሳዎች ★ photo ★ ጥቅሶች ★ነሺዳ፣መንዙማ ★ አስተማሪ ታሪኮች፣መረጃዎች አዲስ ነገሮችን ለናንተ በአላህ ፍቃድ የምናደርስ ይሆናል ኢንሻአላህ ። አስተያየቶን ያስፍሩልን @K1724s @ilaham24 @Eftin20

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
706
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

01:00
Video unavailableShow in Telegram
♥️ܩܟܩܒ‌ را نه تنهــا باید در ردیـف و مردان بزرگ برجــسته‌ی تاریخ شمــرد، بلکه بلکه بایـد از دل و جان بگــو که او پیامبر خــدا بوده اســت.... ✍🏼کـــارل مارکـــس: فیلسوف آلمانی 👑😌ܩܟܩܒ‌ افتــخار انســـانیت... ✨به افتــخار تمام خوبــی‌هایش بر ایشان #صلوات بفرســـتید... 🤍ߊ‌َࡋࡋܣُܩ ࡎَܠِّ ࡃَܠَܨ ܩܟܩܒ‌ܦ‌َآܠِ ܩُܟَܩَّܒ‌ِِﷺ 🤍ߊ‌َࡋࡋܣُܩ ࡎَܠِّ ࡃَܠَܨ ܩܟܩܒ‌ܦ‌َآܠِ ܩُܟَܩَّܒ‌ِِﷺ 🤍ߊ‌َࡋࡋܣُܩ ࡎَܠِّ ࡃَܠَܨ ܩܟܩܒ‌ܦ‌َآܠِ ܩُܟَܩَّܒ‌ِِﷺ ♡ (\(\ („• ֊ •„) ♡ 🎶 @Hasaek 🎶
Show all...
1.46 MB
ልብ በሮች አሏት። በልስላሴ ለሚያንኳኳላት እንጂ መክፈት አይሆንላትም። ልብ የ"ሀይልን" ቋንቋ አትገነዘብም። ስትናገርም ይሁን ስትኖር ግንኙነትህ ከሰዎች አካል ጋር ብቻ ሳይሆን ከልባቸውም ጋር እንደሆነ አስታውስ። @Hasaek @Hasaek
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አላህ እኛንም ሷሊህ አርጎ ሷሊህዋን ይወፍቀን አሚን🤲 @Hasaek
Show all...
በእርግጥ በብዙ ነገሮች አድገናል፣ በስለናል። ነገር ግን አንዳንዴ በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ በኛ ውስጥ ረጅም ጊዜ የተኛውን ህፃን መቀስቀስ አለብን። በህፃንነት ውስጥ እንጂ የማይታለፉ ነገሮችን ለማለፍ ዳግም ህፃን መሆን ያስፈልጋል። ብስለት የማይፈታቸውን አንዳንድ ነገሮችን!! https://t.me/Hasaek
Show all...
𝕫𝕖𝕟𝕗𝕒𝕝𝕒𝕪𝕖😍😍

የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን 🙏 ለአላህ ብለን እኖዳቹሀልን ። 😍 .............. ★ ቂሳዎች ★ photo ★ ጥቅሶች ★ነሺዳ፣መንዙማ ★ አስተማሪ ታሪኮች፣መረጃዎች አዲስ ነገሮችን ለናንተ በአላህ ፍቃድ የምናደርስ ይሆናል ኢንሻአላህ ። አስተያየቶን ያስፍሩልን @K1724s @ilaham24 @Eftin20

አንድ ሰው ታሞ ሆስፒታል ሂዶ ህመሙን ለ ሀኪሙ በሙሉ መናገር አለበት ነገር ግን አላህን ከሆነ ግን ያ አላህ ማለት ብቻ በቂ ነው https://t.me/Hasaek
Show all...
𝕫𝕖𝕟𝕗𝕒𝕝𝕒𝕪𝕖😍😍

የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን 🙏 ለአላህ ብለን እኖዳቹሀልን ። 😍 .............. ★ ቂሳዎች ★ photo ★ ጥቅሶች ★ነሺዳ፣መንዙማ ★ አስተማሪ ታሪኮች፣መረጃዎች አዲስ ነገሮችን ለናንተ በአላህ ፍቃድ የምናደርስ ይሆናል ኢንሻአላህ ። አስተያየቶን ያስፍሩልን @K1724s @ilaham24 @Eftin20

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.