cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Relief Corner

Entertainment

Show more
Advertising posts
36 277
Subscribers
-3724 hours
-677 days
-30430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
WOMAN OF THE HOUR Anna Kendrick በመሪ ተዋናይነት የምትሳተፍበት ፊልም October18 ይለቀቃል።ይህ ፊልም በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው። Anna Kendrick stars in her directorial debut Woman of the Hour, "based on the true story of a woman and a serial killer whose lives intersect on an episode of The Dating Game." Coming to Netflix on Oct. 18!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ተለቋል የ Cristiano Ronaldo ሚስት የሆነችውን የGeorgina Rodríguezን ቅንጡ ህይወት የሚያሳየን “I am Georgina” የተሰኘው reality show 3ኛ ክፍል በNetflix ተለቋል። ወጥረህ ከሰራህ ሚስትህን እንዲህ አንቀባረህ ታኖራህ!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
⭐️251 FOODS CATERING SERVICE 🌻እንኳን ለ2017 ዓ.ም አደረሳችሁ🌻 ላለፉት 7 አመታት በኬተሪንግ ስራ በከተማችን ውስጥ የሚታወቀው 251Foods Catering Service በአዲሱ አመትም ላለቦት የትኛው ድግስ እናንተን ለማገልገል ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃችኋል፡፡ ✅ለሰርግ፣መልስ እና ቅልቅል ✅ለምርቃት ✅ለAnniversary ✅ለኒካህ ✅አያድርስና ሃዘን ሲያጋጥም ከመጀመሪያ ቀን እስከ ሰልስት ድረስ እንደ እናንተ ሆነን የምግብ ዝግጅቱን(ቁርስ,ምሳ,እራት) እና የመስተንግዶውን ስራ እኛ እንወጣዋለን! ✅ለግል ድርጂቶች ለስብሰባ እና አመታዊ ፕሮግራሞች ሌሎች ማንኛውም አይነት ዝግጂቶችን ከተሟላ ማቴሪያል እና መስተንግዶ ጋር በጥራት ያቀርባል ስራዎቻችንን ለማየት የTikTok አላውንታችንን ፎሎው አድርገው ይመልከቱ👇👇 https://www.tiktok.com/@251foodscateringservice?_t=8plafCxoeV4&_r=1 አድራሻ 📍Meskel flower DY Building 3Rd floor ስልክ☎️ 0940707070_ 0972202020
Show all...
I AM GEORGINA I am Georgina 3ኛ season እሮብ በNetflix ይለቀቃል፡፡አላማ ካላችሁ እና ከቆጠባችሁ ከምንም ተነስቶ ሚሊየነር ሆኖ መኖር እንደሚቻል ብዙዎች በዚህ show ተምረዋል😄 ነገር ግን በዋነኝት እንደ Ronaldo “ሚስት” ብቻ ሳይሆን እንደ Georginaም ጭምር እንድናውቃት አስባ የምትሰራው show ይመስላል።ርዕሱም እሱን ነው ሚጠቁመው። እኔ Georgina ነኝ! Watch the trailer 👇👇 https://youtu.be/REuORPc0haI?si=dtXEnznn4MLTcqUu 🎬Netflix service 🟢Basic-1480 Br/month 🌕Standard-1500 Br/month 🟣Premium-1500 Br/26 Days Text @voyager_negn ☎️0969956854
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ ግብዣዬ! “OUR FATHER” እጅግ የምትገረሙበት ዶክመንተሪ።ለማመን የሚከብድ ለረዥም አመታት ተደብቆ የቆየ ታሪክ። I watched this crazy documentary almost 2 years ago.And it still amazes me!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የዲማሪያ አዲስ Documentary Angel Di Maria : Breaking Down the wall የተሰኘ አዲስ ዶክመንተሪ በNetflix ተለቋል! እንደምታውቁት Di Maria ከinternational እግር ኳስ ወይም ከብሔራዊ ቡድን retire አርጓል።በዚህ ዶክመንተሪ ላይ Di Maria ከተናገራቸው ንግግሮች አንዱ ይህ ነው። 🚨😮 Ángel Di Maria: “Louis van Gaal is the worst coach I’ve ever had and I will never get tired of saying that, trust me”. “We beat them with penalties even though he said we wouldn’t, because he knew everything”. “He ended up shoving his words in his.. well, let’s just say he ate his words, to keep it polite”, said on Netflix.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
UGLIES premieres tomorrow on Netflix! Watch the trailer👇👇 https://youtu.be/OhcOHkgTrQQ?si=rgq7j2kUZUwlO1n8
Show all...
10 ቀን ቀረው! FROM SEASON 3 ሊለቀቅ 10 ቀን ብቻ ቀርቶታል። እሁድ Sep 22 ይወጣል።
Show all...
Horrible Bosses 1.mp4959.32 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሳቻሁ ቤተሰብ! HORRIBLE BOSSES I hope you are all having a good time.ግን ብዙም የበዓል አድናቂ ያልሆናችሁ እና ትንሽ የደበራችሁ ካላችሁ ይህንን ፊልም ዛሬ ልጋብዛችሁ። ይህ በጣም ከምላችሁ በላይ የምወደው comedy ፊልም ነው።ከትወና እስከ ታሪክ ለእኔ ምርጥ!!!ፊልም ደጋግሜ የማይ ሰው አይደለሁም።ይህ ግን በጣም ደጋግሜ ያየሁት ፊልም ነው። ፉልሙ የሚያሳየን 3 ጓደኛሞችን ሲሆን እነዚህ ጓደኛሞች በተለያየ ሙያ እና በተለያየ መስሪያ ቤት ነው የሚሰሩት።አንድ ግን የሚያመሳስል ነገር አላቸው! 3ቱም በአለቆቻቸው ምርር ብሏቸዋል። አንድ ቀን ግን ቁጭ ብለው እየጠጡ አንድ ሀሳብ ይመጣላቸዋል።ይህ ሀሳብ ለዚህ ችግራቸው መፍትሄ ነው ብለው አምነዋል። ————————————- ይህንን ፊልም ማየት ከፈለጋችሁ እዚው ጋር ዳውንሎድ አድርጋችሁ ተመልከቱ 🔴🟡🔵USE VLC PLAYER🔴🟡🔵 👇👇👇
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.