Belladonna Catering & Food Delivery (ቤላዶና የምግብ ዝግጅትና አቅርቦት)
1 126
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+1330 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ የ2017 ዓ.ም. አዲስ ዓመት ፓኬጆች
--- --- --- --- --- --- --- --- ---
> የእንቁጣጣሽ ፓኬጅ (1 የሐበሻ ዶሮ ወጥ + 10 ዕንቁላል + 1 ኪሎ አይብ + 10 እንጀራ + ዲሊቨሪ):- ብር 4,100
> ቅርጫ (1 መደብ) + ዲሊቨሪ፦ ብር 10,499
~~~ ~~~ ~~~
> ክትፎ ቴክአዌይ (2 ዓይነት ክትፎ + 2 ዓይነት አይብ + ጎመን ክትፎ + እንጀራ + ቆጮ)፦ (ለ5 ሰው፦ ብር 2,600 | ለ10 ሰው፦ 5,100 | ለ15 ሰው፦ 7,500 | ለ20 ሰው፦ 9,800 | ለ25 ሰው፦ 12,000 | ለ30 ሰው፦ ብር 14,100)
> ዶሮ ወጥ + 10 ዕንቁላል፦ ብር 2,500
> እስከቤትዎ ለማድረስ (ዲሊቨሪ)፦ ብር 400
~~~ ~~~ ~~~
ከሌላ ምግብ ጋር የሚታዘዙ / በአድራሻችን መጥተው መውሰድ የሚችሏቸው
------- ------- -------
> የተበለተና የታጠበ የሐበሻ ዶሮ፦ ብር 700
> አይብ፦ ብር 400
~~~ ~~~ ~~~
ለበዓሉ ዕለት አዛውንቶችን፣ ህሙማንንና ነዳያንን ለሚያበሉ ደንበኞቻችንም በተለመደው እስከ 20 በመቶ (20%) ቅናሽ የተደረገባቸው ዋጋዎቻችን የተለያዩ የጾምና የፍስክ ምግቦችን በአገልግል፣ በቴክአዌይ ዕቃዎችና በላስቲክ አዘጋጅተን እናቀርባለን።
~~~
ትዕዛዝ እስከ ጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም. (ሰኞ) ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ እንቀበላለን።
~~~
መልካም አዲስ ዓመት!
https://t.me/BelladonnaFS
http://tiktok.com/@Belladonna_Meals
https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
0968568656 | 0912675539
ቤትዎ ወይንም አዳራሽ ሊያዘጋጁት ያሰቡት ፕሮግራም አለብዎት?
ምግብ ለማብሰል በቂ ቦታ፣ ጊዜ ወይንም የሰው ኃይል አጥርዎታል?
እንግዲያውስ ቤላዶና ኬተሪንግ ለዝግጅትዎ ከባህላዊ እስከ ዘመናዊ... ከንፍሮ እስከክትፎ... ከምስር ክክ እስከ ዶሮ ወጥ... ከጎመን እስከ ትሪፓ... ከሳምቡሳ እስከ ላዛኛ... ከሰላጣ እስከ ሮስት... ከውሃ እስከ ጠጅ... ከእንጀራ እስከ ሥጋ ቁርጥ... ከአነባበሮ እስከ ኬክ... ከሁለት እስከ ሃምሳ ዓይነታቸው በርካታ የሆኑ ጣፋጭ ምግቦችና መጠጦችን በብፌ፣ በአገልግልና በቴክአዌይ መልክ አዘጋጅቶ ከነሙሉ የመስተንግዶ አገልግሎት ጋር ለማቅረብ በተጠንቀቅ ይጠብቅዎታል።
ቢሮዋችን ድረስ መምጣት ሳይጠበቅብዎት በስልክ የእንግዳ ብዛት፣ የዝግጅት ቦታና የሚፈልጉትን የምግብ ዓይነት አሳውቀውን ዋጋ መጠየቅ ይችላሉ።
ዝግጅትዎን ለማሳመር አሁኑኑ ይደውሉ።
0968568656 | 0912675539
#ሠርግ #ኒካ #መልስ #ምርቃት #ስብሰባ #ልደት #ሻወር #ክርስትና #ሐዘን #ማሕበር #ለነዳያን #መታሰቢያ #ግብዣ
https://t.me/BelladonnaFS
http://tiktok.com/@Belladonna_Meals
https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
Photo unavailableShow in Telegram
የፍስክ አገልግል
የፍስክ 2ኛ (ኖርማል) አገልግል
(ቀይ ሥጋ ወጥ + አልጫ ሥጋ ወጥ + ጎመን በሥጋ + ዕንቁላል)
ለ22 ሰው፦ ብር 3,800
ለ35 ሰው፦ ብር 5,800
የፍስክ 1ኛ (ስፔሻል) አገልግል
(ቀይ ሥጋ ወጥ + አልጫ ሥጋ ወጥ + ጥብስ + ጎመን በሥጋ + የተጠበሰ ድንች + ሚኒ ሳምቡሳ + ድንች ሮስት + ጥብስ + ሚትቦል + ሩዝ በሥጋ + ዕንቁላል)
ለ22 ሰው፦ ብር 5,000
ለ36 ሰው፦ ብር 7,000
የዶሮ አገልግል (2 የሐበሻ ዶሮ ወጥ [ቀይና አልጫ] + 1 ኪሎ አይብ + 30 ዕንቁላል)
ለ30 ሰው - ብር 5,900
የፍየል/የበግ አገልግል
(ቀይ ሥጋ ወጥ፣ አልጫ ሥጋ ወጥ፣ ጥብስ፣ ጎመን በሥጋ፣ ድንች ሮስትና ዕንቁላል)
ለ22 ሰው፦ ብር 5,500
ለ35 ሰው፦ ብር 8,000
ቶታል፥ አዲሱ ገበያ ከጽዮን ካፌ ፊት ለፊት ገባ ብሎ በሚገኘው አድራሻችን መጥተው ለሚወስዱ ደንበኞቻችን የብር 500 ቅናሽ እናደርጋለን።
https://t.me/BelladonnaFS
http://tiktok.com/@Belladonna_Meals
https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
0968568656 | 0912675539
01:15
Video unavailableShow in Telegram
Call us for all of your catering service needs.
https://t.me/BelladonnaFS
http://tiktok.com/@Belladonna_Meals
https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
0968568656 | 0912675539
30.03 MB
ውድ ደንበኞቻችን
---------------------
ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ ለፋሲካ የምናዘጋጃቸውን የዶሮ/የሥጋ ወጥ፣ የፍየል/የበግ/የበሬ ሥጋ፣ የታጠበ ዶሮ፣ ክትፎ፣ ብፌና አገልግል እንዲሁም ሌሎች ፓኬጆች ትዕዛዝ ስንቀበል የቆየን መሆኑ ይታወቃል። ለበዓል ትዕዛዝ እሰከ ዓርብ ማታ ድረስ ደንበኞቻችንን እናስተናግዳለን ብለን ብናስተዋውቅም ለዕለተ ፋሲካ ሙሉ አቅማችንን የሚጠይቁ የተለያዩ ትዕዛዞች ስለደረሱን ለእሑድ ተጨማሪ ደንበኞችን ማስተናገድ የማንችል መሆኑን ከይቅርታ ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን።
ለቅዳሜ (ዋዜማ) ዶሮ ወጥ ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ብቻ ክፍተት ሲኖረን አብረውን ለአምስት ዓመታት ለቆዩ ደንበኞቻችን ቅድሚያ እንሰጣለን።
መልካም የፋሲካ በዓል!
https://t.me/BelladonnaFS
http://tiktok.com/@Belladonna_Meals
https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
0968568656 | 0912675539
ልዩ የ2016 ፋሲካ በዓል ፓኬጆች
-----------------------------------------
> ዶሮ ወጥ፦ ብር 2,400
> ሙሉ ፍየል (ቄራ ታርዶ የተበለተ)፦ ከብር 8,500 ጀምሮ
> ሙሉ በግ (ቄራ ታርዶ የተበለተ)፦ ከብር 7,500 ጀምሮ
> ሙሉ ንቅል፦ ከብር 8,000 (10 ኪሎ ጀምሮ)
> ሙሉ ወርች፦ ከብር 7,000 (10 ኪሎ ጀምሮ)
> ሙሉ ሽንጥ፦ ከብር 17,550 (27 ኪሎ ጀምሮ)
> ፓኬጅ (ዶሮ ወጥ፣ 1 ኪሎ አይብ፣ 10 እንጀራና ድፎ ዳቦ)፦ ብር 3,500
> እስከቤትዎ ለማድረስ (ዲሊቨሪ)፦ ብር 400
ከሌላ ምግብ ጋር የሚታዘዙ / በአድራሻችን መጥተው መውሰድ የሚችሏቸው
-----------------------------------
> የተበለተና የታጠበ የሐበሻ ዶሮ፦ ብር 650
> አይብ፦ ብር 400
~~~
ትዕዛዝ እስከ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. (አርብ) ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ እንቀበላለን። ለበዓሉ ዕለት አዛውንቶችን፣ ህሙማንንና ነዳያንን ለሚያበሉ ደንበኞቻችንም በተለመደው ቅናሽ የተደረገባቸው ዋጋዎቻችን የተለያዩ የአገልግልና የቴክአዌይ ምግቦች እናቀርባለን።
~~~
መልካም ፋሲካ!
https://t.me/BelladonnaFS
http://tiktok.com/@Belladonna_Meals
https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
0968568656 | 0912675539
ልዩ የ2016 ፋሲካ በዓል ፓኬጆች
-----------------------------------------
> ዶሮ ወጥ፦ ብር 2,400
> ሙሉ ፍየል (ቄራ ታርዶ የተበለተ)፦ ከብር 8,500 ጀምሮ
> ሙሉ በግ (ቄራ ታርዶ የተበለተ)፦ ከብር 7,500 ጀምሮ
> ሙሉ ንቅል፦ ከብር 8,000 (10 ኪሎ) ጀምሮ
> ሙሉ ወርች፦ ከብር 7,000 (10 ኪሎ) ጀምሮ
> ሙሉ ሽንጥ፦ ከብር 17,550 (27 ኪሎ) ጀምሮ
> ፓኬጅ (ዶሮ ወጥ፣ 1 ኪሎ አይብ፣ 10 እንጀራና ድፎ ዳቦ)፦ ብር 3,500
> እስከቤትዎ ለማድረስ (ዲሊቨሪ)፦ ብር 400
ከሌላ ምግብ ጋር የሚታዘዙ / በአድራሻችን መጥተው መውሰድ የሚችሏቸው
-----------------------------------
> የተበለተና የታጠበ የሐበሻ ዶሮ፦ ብር 650
> አይብ፦ ብር 400
~~~
ትዕዛዝ እስከ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. (አርብ) ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ እንቀበላለን። ለበዓሉ ዕለት አዛውንቶችን፣ ህሙማንንና ነዳያንን ለሚያበሉ ደንበኞቻችንም በተለመደው ቅናሽ የተደረገባቸው ዋጋዎቻችን የተለያዩ የአገልግልና የቴክአዌይ ምግቦች እናቀርባለን።
~~~
መልካም ፋሲካ!
https://t.me/BelladonnaFS
http://tiktok.com/@Belladonna_Meals
https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
0968568656 | 0912675539
Photo unavailableShow in Telegram
የጾም ብፌ
-------------
ምስር ክክ (ቀይ)
አተር ክክ (አልጫ)
የሽንብራ ዓሣ (ቀይ)
ድፍን ምስር (አልጫ)
ሱፍ ፍትፍት
ፎሶሊያ በካሮት
ቀይ ሥር
ጎመን
ስንግ ቃሪያ
ሩዝ በአትክልት
ሳምቡሳ
ደረቅ ኬክ
እንጀራ
ዳቦ (ስላይስ)
+++
መስተንግዶ
የእንግዳ ብዛት - ዋጋ (በሳህን)
ከ30-40፦ ብር 475
ከ41-100፦ ብር 450
ከ101-150፦ ብር 430
ከ151-300፦ ብር 410
ከ301-500፦ ብር 390
ከ501 በላይ፦ ብር 370
https://t.me/BelladonnaFS
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
አድራሻችን፦ ቶታል፥ አዲሱ ገበያ ከጽዮን ካፌ ፊት ለፊት ገባ ብሎ
በስልኮቻችን 0968568656 ወይንም 0912675539 ላይ ደውለው ይዘዙ።
Photo unavailableShow in Telegram
የፍስክና የጾም አገልግል
የጾም 2ኛ (ኖርማል) አገልግል (5 ዓይነት ያለው)
ለ22 ሰው፦ ብር 2,500
ለ35 ሰው፦ ብር 3,800
የጾም 1ኛ (ስፔሻል) አገልግል (10 ዓይነት ያለው)
ለ22 ሰው፦ ብር 3,500
ለ35 ሰው፦ ብር 5,200
ቶታል፥ አዲሱ ገበያ ከጽዮን ካፌ ፊት ለፊት ገባ ብሎ በሚገኘው አድራሻችን መጥተው ለሚወስዱ ደንበኞቻችን የብር 500 ቅናሽ እናደርጋለን።
https://t.me/BelladonnaFS
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
በስልኮቻችን 0968568656 ወይንም 0912675539 ላይ ደውለው ይዘዙ።
01:17
Video unavailableShow in Telegram
https://t.me/BelladonnaFS
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
አድራሻችን፦ ቶታል፥ አዲሱ ገበያ ከጽዮን ካፌ ፊት ለፊት ገባ ብሎ
በስልኮቻችን 0968568656 ወይንም 0912675539 ላይ ደውለው ይዘዙ።
29.91 MB
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.