cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian University መረጃ

Advertising posts
19 375
Subscribers
+1224 hours
+1417 days
+8930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#WolloUniversity ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎች (ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ) የ2017 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 10 እና 11/2017 ዓ.ም ሲሆን መስከረም 13/2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ መምጣት አይፈቀድም ። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት። https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
Show all...
All Airdrop tips

This YouTube channel is contain Hot students news and Best Airdrop Cryptos for Students

👍 3
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ከ70% ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። https://result.ethernet.edu.et/ https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
Show all...
All Airdrop tips

This YouTube channel is contain Hot students news and Best Airdrop Cryptos for Students

👎 2👏 2
#ArsiUniversity አርሲ የኒቨርሲቲ የመደበኛ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ. ም ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መረሐግብር የተመደባችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና የመመዝገቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው የነባር ተማሪዎች የካምፓስ ሽግሽግ ያደረገ ሲሆን፤ የሜዲሲን 1ኛ እና 2ኛ ዓመት፣ የኮምፒዩተር ሳይንስ 1ኛ እና 2ኛ ዓመት እንዲሁም የህግ 1ኛ እና 2ኛ ዓመት ዲንሾ ካምፓስ የተመደባችሁ መሆኑ ተገልጿል። የ2014 ዓ.ም ባች የፋርማሲ፣ የሜዲካል ላቦራቶሬ እና የነርሲንግ ተማሪዎች ጤና ኮሌጅ ካምፓስ ተመድባችኋል፡፡ ለጥቆማ https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
Show all...
All Airdrop tips

This YouTube channel is contain Hot students news and Best Airdrop Cryptos for Students

👍 4 3
#Update የመፈተኛ ጣቢያዎች ማስተካከያ ያድርጉ! በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውሰድ የፈተና ቦታዎችን መምረጣችሁ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ፈተናው በተወሰኑ ጣቢያዎች ብቻ እንዲሰጥ መወሰኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በዚህም አመልካቾች የመፈተኛ ቦታችሁን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች ከሚገኙ ጣቢያዎች ብቻ በመምረጥ ማስተካከያ ቅያሪ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ - ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ - ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ - ጅማ ዩኒቨርሲቲ - መቐለ ዩኒቨርሲቲ - ወሎ ዩኒቨርሲቲ - የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ - ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ - ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮለጅ
Show all...
👍 7 1
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎችን ለመቀበል የማመልከቻ ግዜን አራዝሟል። የመግቢያ ፈተና የሚሰጥባቸውን ቀናትም ይፋ አይርጓል፡፡ በዚህም የቅድመ ምረቃ #መደበኛ መርሐግብር የማመልከቻ ቀን እስከ ነገ መስከረም 9/2017 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመግቢያ ፈተና (UAT) መስከረም 11/2017 ዓ.ም ይሰጣል። የቅድመ ምረቃ #የማታ መርሐግብር የማመልከቻ ቀን እስከ መስከረም 13/2017 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመግቢያ ፈተና (UAT) መስከረም 15/2017 ዓ.ም ይሰጣል። የድኅረ ምረቃ መርሐግብር የማመልከቻ ቀን እስከ መስከረም 13/2017 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመግቢያ ፈተና (GAT) መስከረም 15/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
Show all...
1
#KotebeUniversityofEducation ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ 2017 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የስልጠና መስኮች ማለትም ➢ በመጀመሪያ ዲግሪ በቀን ተመላላሽ ➢ በመጀመሪያ ዲግሪ በኤክስቴንሽን(ከሰኞ-አርብ ማታ እና ቅዳሜና እሁድ) ➢ በድህረ ምረቃ ዲፕሎማ በማስተማር(PGDT) (ቅዳሜና እሁድ ብቻ) ➢ በሁለተኛ ዲግሪ በቀን እና በኤክስቴንሽን(ከሰኞ-አርብ ማታ እና ቅዳሜና እሁድ) ➢ በሶስተኛ ዲግሪ በቀን መርሀግብር አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከ 13/01/2017 ዓ.ም እስከ 27/01/2017 ዓ.ም.(ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ) ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡ 1. የመግቢያ መስፈርትና ሚያስፈልጉ ዶክመንቶች 👉 ለመጀመሪያ ዲግሪ ባለፉት ሶስት አመታት ESSLCE 50%ና ከዚያ በላይ ያገኘ • የ ESSLCE ትራንስክሪፕት ዋናውንና ኮፒ • ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና ኮፒ • 8ኛ ክፍል ክልል ፈተና ትራንስከሪፕት ዋናውንና ኮፒ • ከ 2016 በፊት ማለፊያ ነጥብ ያገኙና ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ለቀን ተመላላሽ የሚያመለክቱ ከወጪ መጋራት እዳ ነፃ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ እውቅና ካለው ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ዲፕሎማ የተመረቀና የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና የሚያልፍ • ዲፕሎማውንና የዲፕሎማ ትራንስክሪፕት ዋናውንና ኮፒ • የ ESSLCE ትራነስክሪፕት ዋናውንና ኮፒ • ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና ኮፒ • 8ኛ ክፍል ክልል ፈተና ትራንስከሪፕት ዋናውንና ኮፒ ዲግሪ ያለው በሌላ የትምህርት መስክ ዲግሪ ለመማር በማንኛውም መስክ ማመልከት ይችላል፡፡ 👉 ለ PGDT ➢ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ፣ ➢ በመምህርነት ሙያ እያገለገለ የሚገኝ፣ ➢ የመምህርነት συρ ስልጠና ያልወሰደ እና ዩኒቨርሲቲው የሚያወጣውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል፣ ➢ ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ Official Transcript ማስመጣት የሚችል፣ 👉 ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ➢ መጀመሪያ ዲግሪ/የሁለተኛ ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ ፣ ➢ በስፖንሰር ለሚማሩ Letter of sponsorship ሙሉ አድራሻ ያለው ደብዳቤ ማስመጣት የሚችል፣ > NGAT ያለፈ፣ ለጥቆማ https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
Show all...
All Airdrop tips

This YouTube channel is contain Hot students news and Best Airdrop Cryptos for Students

👍 8 1
#Update #AASTU #ASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ተቋማቱ መስፈርቶችን ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል። ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም በኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://stuoexam.astu.edu.et/registrationnew.php ለጥቆማ https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
Show all...
All Airdrop tips

This YouTube channel is contain Hot students news and Best Airdrop Cryptos for Students

👍 1 1
#HawassaUniversity ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ለመደበኛ ፣ማታ እና የእረፍት ቀናት ፕሮግራም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የ2ዐ17 ዓ.ም የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.የመጀመርያ ዲግሪ መደበኛ ፕሮግራምና ሁሉም የድህረ ምረቃ ተማሪዎች(መደበኛ እና የእረፍት ቀናት)፦ መስከረም 2ዐ-21/2017 ዓ.ም፡፡ 2.የማታና የእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች፦ መስከረም 23 -25/2017 ዓ.ም። ማሳሰብያ፡- (ሀ) የ2ኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በየተመደባችሁበት ካምፓስ ይሆናል፡፡ (ለ) ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ምዝገባ የማይካሄድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
Show all...
All Airdrop tips

This YouTube channel is contain Hot students news and Best Airdrop Cryptos for Students

👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 6 2
👍 10 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.