👑ڪـونےغاليـةعفيفةنقية👑
https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ መነሀጀ_-_ሠለፍ _-_የጀነት _-_መንገዴ_- #ተውሂድ አንጋፋው አሊም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላል " #ተውሂድ፦ - የኢማን መሰረት ነው - የጀነትና የጅሃነም ሰዎችን መለያ ቃል ነው - የጀነት ዋጋ ነው - የአንድ ሰው እስልምና በተውሂድ እንጅ ትክክል አይሆንም [ መጅሙዑል ፈታዋ ቅጽ 24፤ገጽ 235
Show more506
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
✅#የፈጅርን ሶላት #በጀመዓ የሰገደ ለሊቱን ሙሉ ሲሰግድ እንዳደረ ያክል ነው፡፡ ረሱል ﷺ
✅#ፈጅር ሶላት ላይ የሚሰገዱ 2 #ረካዓዎች ከዱኒያ እና በእርሷ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ ይበልጣሉ፡፡ ረሱል ﷺ
✅#ለቀብር ጨለማ ብረሀን ይሆናችሁ ዘንድ የነፍስያን ፍላጎት እረግጣችሁ ተነስታችሁ #የፈጅርን ሶላት ስገዱ፡፡
✅#የፈጅር ሶላት የቀን ውሎህ #ብረሀን ናትና በእንቅልፍ አታጥፋት፡፡
✅#የፈጅርን ሶላት መስገድ ትልቅ የውስጥ እርካታ እና ደስታ አለው፡፡
✅#ፈጅርን ስገድ #ለጭንቅ ቀን #ብርሀን ይሆንሀል፡፡
✅#ሁሌም ወደ አሏህ ቅርብ የምንሆነው በሱጁድ ነው፡፡
✅#ሶላት የሂወታችን #ብርሀን #ምንጭ ናት፡፡
✅ወደ #ሶላት የማይወስዱህ እግሮች ወደ #ጀነት አይወስዱህም፡፡
✅#ቤተሰቦቹን ለፈጅር ከማይቀሰቅስ ሰው (ወንድ)ቤት ኸይር የለም፡፡
6510
Repost from ጡባ ሚድያ ቻናል TUBA MEDIA
01:58
Video unavailable
የግብረሰዶማውያንን መልክ አልብሰው ቁርኣንን በዚህ አይነት መልኩ አትመው ስላመጡት ሁላችንም ጥንቃቂ ልናደርግ ግድ ይለናል በተለይም አብረቅራቂ በሆነ ነገር ተታላይ የሆናችሁ እህቶቻችን ተጠንቀቁ።
https://t.me/tubaliligurebae
11.31 MB
6000
ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
የመጨረሻው ቀን ሲቃረብ ያለዉን ሁኔታ ሲገልፁ እንዲህ ብለዎል፦
«ጊዜ ይቀራረባል፣ እውቀት ይነሳል፣ ፈተና ግልፅ ይወጣል፣ ስግብግብነት (ስስት) ይስፋፋል፣ "ሀርጅ"ም ይበዛል አሉ። "ሀርጅ" ደግሞ ምንድን ነው ሲባሉ? ነብያችን "ግድያ ነው" አሉ»።
📙ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
8800
በጅልባብና በኒቃብ ስር የማገኘው ሰላምና መረጋ ብታውቁ ኖሮ ኒቃብ ሱናነው የሚለው ሙግታችሁ ትታችሁ በሰይፍ ተጋድላችሁ ኒቃቤን ወስዳችሁ ትለብሱ ነበር አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኒቃብ ወጅልባብ::
10000
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.