cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የነቢዩ ﷺ ወዳጆች

ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!! በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇 ~>ኢስላማዊ ትምህርቶች ~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ~> የሶሀቦችና የነቢያት ታሪክ ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት ለአስተያየት ወይም ሀሳብ በ @MadihuResull Create November 12-2022

Show more
Advertising posts
10 648
Subscribers
+224 hours
-1357 days
+6830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

للهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ❤
Show all...
10🥰 1
ብከብር ብከብድም ብወጣ ብወርድም ብዘኽር ብኸድም ብፆምም ብሰግድም ብበርድም ብሞቅም ብደሳ ብስቅም ባባራ ብደምቅም የዚህ የዚያ ሲሩ ያንቱ እጅ መሆኑን ፈፅሞ አንደብቅም 😍💚   ኸሚስ 💚😍 @yenebiyu_wedajoch
Show all...
22🥰 10💯 2
"አላህ ሆይ! ከእኩይ ስነ-ምግባሮችና ከእኩይ ተግባሮች እንዲሁም ከከንቱ ስሜቶች በአንተ እጠበቃለሁ" ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) @yenebiyu_wedajoch
Show all...
24👍 4
💔 ዘንፈን የምታዳምጠው እህቴ ሀራም መሆኑን ታውቃለችኮ 🥺💔 @yenebiyu_wedajoch
Show all...
💔 33😢 13
.ሠይዲ አብድል ቃድር ጄይላኒ 💚💚💚 "አንድ ባርያ ከፍጥረታት ፣ ከስሜቱ ፣ ከነፍስያው ፣ ከምድራዊም (ዱንያዊ) ሆነ አኼራዊ ፍላጎቱ እና ምኞቱ ተላቅቆ ፤ከአላህ ውጭ ያለ ነገር በሙሉ ከልቡ ወጥቶ አላህን እንጂ ማንንም ያልከጀለ (ያልፈለገ) ጊዜ ወደ ጌታው ደርሷል...... "    ጄይላኒ ሙባረኩን💝🥰
Show all...
🥰 6👍 2 1
ከወደዱ አይቀር ካፈቀሩስ..... ልክ እንደቀይስ💗 ልብ❤️እስኪጠፋ... ሙስጦፋ ሽራቢ ሶፋ💞
Show all...
27🥰 5👍 1
ምንም ትንሽ ኸይር ነገር ቢሆንም ለመስራት ሞክር የአንተ ጀነት መግቢያ ሰበብ የቱ እንደሆነ አታውቅምና። @Rem_post
Show all...
👍 18 6
ክረምት አለቀ ዳይ ወደ Class 😒
Show all...
😭 23😁 18🫡 7😐 3
ውዴታሁ የሰፈነበት ናፍቆትሁ የበረታበት አንቱን ነው የሚያነሳሳ ሁልግዜ በየሄደበት አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ  ዓላ ሰይዲና ወመዉላና ሙሐመድ💚
Show all...
34
STK-20191001-WA0079.webp0.80 KB
16👍 6🤷‍♂ 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.