cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Maraki News

Addisababa, Ethiopia🇪🇹 👇ማስታወቂያ ለማሰራት @Adis_pro

Show more
Advertising posts
119 606
Subscribers
-23124 hours
-1 0427 days
-2 91630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ባምላክ ተሰማ የአመቱ ምርጥ ዳኛ ተባለ❗️ ===== ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አመቱ ምርጥ ኮከብ ዋና ዳኛ ተብሎ ተመርጧል። ባምላክ ተሰማ 105,000 ብር የገንዘብ ሽልማት ተሰጥቶታል። @MarakiNews
Show all...
👍 4💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
#WolloUniversity ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎች (ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ) የ2017 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 10 እና 11/2017 ዓ.ም ሲሆን መስከረም 13/2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ መምጣት አይፈቀድም ። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት @MarakiNews
Show all...
👍 1
በወር ከ200,000 ብር በላይ ያግኙ !! ---- አገዉ ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል #የወር_ደመወዝ_ከ_#200000( #ሁለት_መቶ_ሽህ_ብር ) ጀምሮ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ አዉጥቷል!! ————‑‑———————— በአዊ ዞን ዋና ከተማ እንጅባራ የሚገኘዉ #አገዉ_ምድር_ጠቅላላ_ሆስፒታል ደንበኞቹን ለማርካት ከዘመናዊ ማሽኖችና ቴክኖሎጅዎች በተጨማሪ በርካታ የህክምና ልሂቃንን #ከፍተኛ_ደመወዝ_በመክፈልና በቅጥር በማሟላት ወደፊት እየተምዘገዘገ ይገኛል። - ለረጅም ዓመታት ከአካባቢው ማህበረሰብ በተጨማሪ የአጎራባች ክልሎች ነዋሪዎች የተሻለ ህክምና ፍለጋ ወደ በርካታ አካባቢዎች ሲሄዱ የነበረ ሲሆን ከአገልግሎት ማጣት በተጨማሪ ለተለያየ እንግልትም ይዳረጉ ነበር። - ይህንን በጥልቀት የተረዳዉ የስፔሻሊት ሀኪሞች ስብስብ በአዊ ዞን ዋና ከተማ እንጅባራ ላይ #አገዉ_ምድር_ጠቅላላ_ሆስፒታልን በግዙፍ ማሽኖችና ቴክኖሎጅዎች አጅቦ በስፔሻሊት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪሞች ጥምረት በአጭር ጊዜ ዉስጥ ለአካባቢዉ ማህበረሰብ ከፍተኛ የሆነ እፎይታን እየሰጠ ይገኛል። - በመሆኑም አሁን ላይ ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ከስራ ፈላጊ የህክምና ባለሙያዎች ፣ስፔሻሊት እና ሰብ ስፔሻሊት ሀኪሞች ዉስጥ አወዳድሮ በቅጥር ማሟላት ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከማስታወቂያው በተገለፀዉ ስልክ መረጃ መለዋወጥ የምትችሉ መሆኑም ተገልጿል። አገዉ ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል የጤንነትዎ ቋሚ ካፒታል @MarakiNews
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇 https://result.ethernet.edu.et/
Show all...
👍 3
"የጋሪ-ዎሮ” ወይም “ጋሮ” የቦሮ-ሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል‼️ 👉 ከየሀብከ ብርሃኔ ጥላሁን #Ethiopia | ከትዝታ ማኅደሬ ውስጥ ተውበው ከማይጠፉት መካከል ሽናሾቹ ተጠቃሽ ናቸው። እነዚህን ውብ ሕዝቦች ከማንቡክ እስከ ዳንጉር፣ ከድባጢ እስከ ዶቢ፣ ከቡለን እስከ ጭላንቆ እና ከደብረዘይት እስከ ጥርሳማ በዙረቴ አግኝቻቸዋለሁ ። ከእናርያ ወገን የተገኙ አሻራቸውና ደማቸውን በከፋ፣ ሸካ፣ በወለጋ እና በመተከል ያኖሩ ጠቢባን ሕዝቦች ናቸው። ሰርቶ በመኖር ያምናሉ፤ የልመና ታሪክ የላቸውም ፤ ኢትዮያውያን ለሀገር በተዋደቁበት ሁሉ ሽናሾቹ እንደ ኢትዮጵያዊነታቸው አብረው አሉ። የራሳቸው ሀገረሰባዊ ፍልስፍና በሁሉም ዘርፍ አላቸው። በሀገረሰባዊ መድኃኒት አዋቂነታቸው ደግሞ ላቅ ያሉ ናቸው። አበበ አኖ እና አዲሱ አዳሜ “A Short history of Boro-Shinasha people and cultural values, በሚል ጥናታቸው ላይ ስለ ጋሪ-ዎሮ ያሰፈሩት እኔ በግሌ ከማኅበረሰቡ ጋር ስኖር ከተገነዘብሁት ጋር አዛምጄ አቅርቤዋለሁ ። የ“ጋሪ-ዎሮ” ወይም “የጋሮ” በዓል የቦሮ-ሺናሻ ማኅበረሰብ ከሚያከብራቸው ታላላቅ በዓላት ውስጥ አንዱና የዘመን መለወጫ በዓል በመሆኑ በድምቀት ይከበራል፡፡ በዓሉ የሚከበረው መስከረም በባተ በ፲፯ ምድሩ በአደይ አበባ ሸብርቆና ክረምቱ አልቆ ብርሃናማው ወቅት ሲገባ ነው። ይህም በመስከረም ወር አጋማሽ ላይ በየቤቱ እና በብሄረሰቡ አባቶች ተመርቆ በተመረጠው በብሄረሰቡ ቋንቋ “ጋ-ሪ ጀባ” በሚባል ቦታ ነው፡፡ ይህ ቦታ በዘፈቀደ በዓሉ የሚከበርበት ሳይሆን በአባቶች ተመርቆና በባህሉ መሠረት ተባርኮ በተተከለ ቦታ ከመሆኑም ባሻገር በየዓመቱ የማይቀያየር መሆኑን አባቶች ይገልጻሉ፡፡ @MarakiNews
Show all...
👍 1
የደቡብ ምዕራብ እስያ ሀገራት የጎርፍ ስጋት ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ በደቡብ ምዕራብ እስያ ሀገራት ታይፉን ያጊ የሚባለው አውሎ ነፋስና ዝናብ ባስከተለው ከባድ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋ ስድስት ሚሊዮን ህጻናት ሰለባ መሆናቸውን እና ብዙዎች መሞታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ በዚህ ሀይለኛ ነፋስ አዘል ዝናብ ቬትናም ፣ ታይላንድ ፣ ላኦስና ማያንማር አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል፡፡ ታይላንድ እስካሁን 537 ሰዎች መሞታቸውን ይፋ አድርጋለች ፡፡ ዓለምአቀፉ የህጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) እንዳስታወቀው ጉዳቱ በደረሰባቸው አከባቢዎች የሚገኙ ህጻናት ንጹህ የውሀ መጠጥ ፣ ትምህርት ፣ ጤና ፣ ምግብ እንዲሁም የመጠለያ ችግር አጋጥሟዋል። በቬትናም ሶስት ሚሊዮን ዜጎች የንጹህ ውሀ መጠጥ እጥረት ሊያጋጥማቸው እንደሚችል ስጋቱን ዩኒሴፍ አስቀምጧል ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በዓለማችን ላይ እየደረሰ ያለው የጎርፍ አደጋ ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ እና መንሸራተት የብዙ ዜጎችን ህይወት እየተቀጠፈ ይገኛል ዘገባው የቲ አር ቲ ወልድ ነው፡፡ @MarakiNewd
Show all...
😢 2👍 1 1
መፈንቅለ መንግስት ሊያደርግብኝ ነው>>የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር። የደብረፅዮን ቡድን ለስልጣኑ ሲል የትግራይ ህዝብ ላይ ተደጋጋሚ ክህደት እየፈፀመ ይገኛል ሲል የጌታቸው ረዳ ቡድን ባወጡት መግለጫ ገልጸዋል። አባላቱ አክለውም የትግራይ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን ጄኖሳይድ ለስልጣኑ ሲል ወደ መካድ ደርሷል ሲል ከሰዋል። የጌታቸው ቡድን መግለጫው የደብረፅዮን(ዶ/ር) ቡድን ማንኛውም አካል ላይ ውሳኔ የማሳለፍ ሆነ እርምጃ የመውሰድ ፖለቲካዊ፣ ሞራላዊ እና ህጋዊ ስልጣን እንደሌለው ለህዝባችን እና ለአባላቶቻችን ማሳወቅ እንወዳለን ብሏል። የአቶ ጌታቸው ቡድን ከፌደራል መንግስት ጋር የህወሓት ህጋዊ ሰውነትን ለመመለስ በምናደርገው ፓለቲካዊ ድርድር መላው አባላችን እና ደጋፊ ከጎናችን እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል. @MarakiNews
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️ ዊልያም ሳሊባ፡ "ኤርሊንግ ሀላንድ በአለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ነው እናም በተቃራኒ ቡድን ሆኖ ለመጫወት በጣም አስቸጋሪ ከሆኑ ተጫዋቾች አንዱ ነው::" "እንደባለፈው አመት ጎል እንዳያስቆጠር እና ሌሎች የሲቲ ተጫዋቾችም ጭምር እንዳያስቆጥሩ ለማድረግ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን" @MarakiNews
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ500 በላይ ላመጡ 200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቱን አስታውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ መኾኑን ተከትሎ በራሱ የቅበላ ሥርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መኾኑም አስታውቋል፡፡ በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝኀነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ገልጿል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ያዝመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከመኝታና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡ @marakinews @marakinews
Show all...
2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
MOONBIX  በBINANCE የተጀመረ Mini game *   Game ተጫውቱ 6 እድል አላቹ   **  *   Gamu እያለሙ Timing ጠብቆ ቢጫ ኮይኖቹን ማግኘት ነው !! እንደየ Sizeአቸው የተለያየ Point ይሰጣሉ (ጥቁሮቹን ከነካቹ point ይቀንሳል ! ) * DAILY CHECK IN አርጉ * TASK ስሩ የBINANCE ACC አገናኙ NB: እድላቹ ሲያልቅ በየ4 ደቂቃው እየገባቹ ተጫውቱ! II ISN'T BINANCE SUPPORTED IT IS BINANCE'S MINIAPP ይፍጠኑ ለመጀመር 👇👇👇👇👇 https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5657767633&startapp=ref_5657767633&utm_medium=web_share_copy https://t.me/XE_combo
Show all...
👍 4🤝 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.