cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

CBE NOOR is the brand name given to the Interest Free Banking Services of Commercial Bank of Ethiopia. CBE offers full-fledged CBE NOOR Interest Free Banking Services in more than 1,800 branches at window level and in more than 109 dedicated branches.

Show more
Advertising posts
8 223
Subscribers
-124 hours
-137 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ጠቀም ያለ ማበረታቻ! #CashGo ****** በካሽጎ ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎ ጠቀም ያለ ተጨማሪ ማበረታቻ ያገኛሉ! ********* የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306 #cbe #CashGo #visa #mastercard #moneytransfer
Show all...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ተጨማሪ ያግኙ! #EthioDirect ****** በኢትዮ-ዳይሬክት ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎ ጠቀም ያለ ተጨማሪ ማበረታቻ ይበረከትልዎታል! ****** የEthioDirect መተግበሪያን ከPlay Store ወይም ከApp Store በማውረድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ! • ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491 #cbe #EthioDirect #moneytransfer
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና ይሁንላችሁ! ዒድ ሙባረክ! ************ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Show all...
👍 9👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
16 በመቶ ስጦታ! #CashGo ****** በካሽጎ ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎ 16 በመቶ ስጦታ ያገኛሉ! ********* የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306 #cbe #CashGo #visa #mastercard #moneytransfer
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካንስ ጋር ዛሬ ይጫወታል፡፡ ******** በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን የወከለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በአበበ ቢቄላ ስታዲየም ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካንስ ጋር ይጫወታል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የዩጋንዳውን ኤስ ሲ ቪላ በድምር ውጤት 3ለ2 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉ ይታወቃል። መልካም እድል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን!
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከቀልጣፋ አገልግሎት ጋር ተጨማሪ ያግኙ! ******** በዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ ከባንካችን በመቀበል የ6.82 በመቶ ጭማሪ ያግኙ! ****** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #banking #ethiopia #happynewyear #happy #ethiopian #newyear #mto #moneytransfer
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
Commercial Bank of Ethiopia Exchange Rate Applicable for Saturday, September 14, 2024 For more information: https://combanketh.et/en/exchange-rate #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮ-ዳይሬክት ሲላክልዎ 16 በመቶ ስጦታ ይበረከትልዎታል! #EthioDirect ****** ከባህር ማዶ በኢትዮ-ዳይሬክት ገንዘብ ሲላክልዎ 16 በመቶ ተጨማሪ ስጦታ ይበረከትልዎታል፡፡ በኢትዮ-ዳይሬክት ቀጥታ ወደ ባንክ ሂሳብዎ ወይም ወደ ሲቢኢ ብር ሂሳብዎ ገንዘብ ማስላክ ይችላሉ፡፡ #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ ============= የEthioDirect መተግበሪያን ከPlay Store ወይም ከApp Store በማውረድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ! • ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491 #cbe #EthioDirect #newyear #moneytransfer
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ካርድዎ በቂ ነው! ==== በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በሲቢኢ ኑር ካርድዎ በቀን እስከ 500 ሺ ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ፡፡ ነካ ከፈል፣ ኑሮዎን ቀለል! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ጁምዓ ሙባረክ!
Show all...
👍 7
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.