cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከምርጦች_ማህደር™ 🎧🇪🇹

በዚህ ቻናል : የተመረጡ       አዝናኝ 😂✔          አስተማሪ ✔   ነገሮችን  ያገኙበታል።በዚህchannal የተመረጡ አስተማሪ ታሪኮች best short history ♨ግጥሞች poem 💟 ያገኛሉ🙏 እየተዝናናን  እራሳችንን የተሻለ ሰው እናድርግ! for paid prom or cross 50k+ @kirawajr

Show more
Advertising posts
127 497
Subscribers
-8824 hours
+1637 days
-1 03930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​​💖የፍቅር ማእበል💞   ​ 💝ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በከምርጦችማህደር የቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል 4⃣7⃣ ሲጨንቀኝ እናቴጋ ደወልኩ የምላት ሲጠፋኝ ሰላም መሆኗን ብቻ ጠይቂያት ዘጋሁት ። ልዑሌ ትንሽ ቆየና ተመልሶ መጣ ተረጋጋሽ አለኝ ለመሳቅ እየሞከረ ሳየው እንዳዲስ አሳዘነኝ እንባዬ መጣ ላለማልቀስ ታገልኩኝና አቃተኝ ።  ወዲያው ሊሞት ይመስል ጥብቅቅቅቅ አድርጌ አቀፍኩትና ቆይ አንተ ብትሞት ቀብርህ ላይ ሰው ሆኜ ምቆም ይመስልሀል አሁን ላወራኸው እራሱ እየሰቀጠጠኝ ነው ገና መኖር ስትጀምር መሞት የለብህም እስከዛሬ የለፋህበትን የደከምክበትን ፈጣሪ ሚከፍልህ ገና ካሁን ቡሀላ የምር ስለምትሞት ሳይሆን ፈጣሪ ልጅ የሰጠኽ እንድትነቃ ምልክት ሊሰጥህ ፈልጎ ነው እሺ የኔ ባል አልኩት ። እሱም ሲያዬኝ ሆድ ይብሰዋል እኔም ሳየው ሆድ ይብሰኛል ሳልፈልግ ካይኔ እንባ ግልብጥ ይላል ። ቢያንስ ከሰራሁት ስተት መማር አለብኝ ብዬ አሰብኩና ቆንጆ እራት ተዘጋጅቶ በልተን በሱ ምርጫ ፊልም አዘጋጀሁ ከዛን በፊት ግን አሁን የህክምናው ሂደት እንዴት እንደሆነ ከዶክተሩጋ ምን እንዳወሩ ጠየኩት ። የህክምና ሂደቱ በጣም ከፍተኛ ነው በመጀመሪያ ወደ ውጪ ሄጄ የምታከምበትን ያህል ብዙ ገንዘብ ነው የጠየቀኝ ሁለተኛ ደሞ ህክምናውን ሳደርግ ከመዳን ይልቅ የመሞት እድሌ በጣም ሰፊ ነው ያንን ሀላፊነት መውሰድ አለብኝ ካልሆነ ህክምናው አይደረግም ደሞ ገንዘቡም ከምልሽ በላይ ብዙ ነው ከሌሎች ሰዎችም እንዳስቀድምህ ከፈለክ የጠየኩህን ገንዘብ ክፈል አለኝ እሱን መክፈል ካልቻልኩ ደሞ ህክምናውን ለማግኘት በጣም መቆየት ይኖርብኛል አለ። እና አንተ ገንዘብ ቸገረህ እንዴ ብትፈልግኮ ከወንድሞችህጋ ያለህን ድርሻ መሸጥ ትችላለህ አልኩት ወደኔ ዞሮ ፍጥጥ አለና ሁለቱንም እጆቹን ጉንጮቼ ላይ አድርጎ ጥብቅ አርጎ ያዘኝና ልክ ነሽኮ እኔን የጨነቀኝኮ ባንክ ያስቀመጥኩትን ብር እንዳለ ለህክምና አውዬ ድንገት ባልተርፍ እንኳን ላንቺና ለልጆቼ ገንዘብ ሳላስቀምጥ ያለኝ ሀብት እስኪወሰንላችሁ ትንከራተቱብኛላችሁ እያልኩኮ ነው ልክ ነሽ እነሱ እንደሆነ ምንም ባደርግላቸው እኔን ቼክ አያደርጉኝም ድርሻዬን መሸጥ እችላለሁ አለኝና ግንባሬን ሳምም እያደረገ ስማርትኮ ነሽ አለኝ ። እየተሳሳቅን ፊልማችንን ማየት ጀመርን  ትንሽ ከገባንበት ድባብ እንድንወጣ ፈልጌ ነበር ፊልሙን ስንጨርስ በእኩለ ለሊት ዘፈን ከፈትን እኔ መደነስ አልችል ቁጭ ብዬ እቅፎቹ ውስጥ እየተምነሸነሽኩ ዘፈናችንን መኮምኮም ጀመርን። ልዑሌ በዛ አስረቅራቂ ድምፁ ተስለሻል እንዴ ካይኔ ከመሀሉ አንቺ ብቻኮ ነሽ በሚታየኝ ሁሉ ........ እያለ አዜመልኝ ። በትንሹም ቢሆን ከሀዘን ድባብ ለመውጣት ሞከርን ውስጣችን እያለቀሰ በጥርሳችን ፈገግ አልን። እኔ ከ3 ቀን ቡሀላ ወደ ሀኪም ቤት ሄጄ ቼክ ተደረኩ በጣም ጥንቃቄ እያደረኩ ግን መንቀሳቀስ እንደምችል ልጁም ቆንጆ ሁኔታ ላይ እንዳለ ነገሩኝ ደስ አለኝ። ልዑሌን ዶክተሩጋ አብረን እንድንሄድ ለመንኩትና እሺ አለኝ ከቀን 6 ሰአት ጀምሮ አስከምሽቱ 5,50 ድረስ አስጠበቀንና ወደ ቢሮ ገብተን አገኘነው በቃ ለመክፈል ዝግጁ እንደሆንን እኔ ባለቤቱ እንደሆንኩ ሁሉንም አስረዳነው እሺ ቀኑን አሳውቃችኋለሁ አለን በዛ በሌሊት ተነስተን ወደቤታችን ሄድን ። ልዑሌ በነጋታው ከወንድሞቹጋ ያለውን ድርሻ ለመሸጥ መሯሯጥ ጀመረ ተሳካለት ከምንፈልገው ብር 3 እጥፍ ሸጠው ። ዶክተሩ ግን ቀጠሮውን ደውሎ አላሳውቅ ሲለን ተመልሰን ሄድንና እዛው ቀጠሮ እንዲሰጠን ለመንኩት ለ15 ቀን ቀጠረንና ተመለስን ልዑሌን 7ቱን ቀን ቤተክርስቲያን ውስጥ እየፀለየ እንዲያሳልፍ አደረኩኝ። ከዛ ቡሀላ መዘጋጀት ጀመርን ልዑሌ ከሞትና ከህይወትጋ ፊት ለፊት ሊጋፈጥ ቀናቶች ቀሩት የፈሩት ቀን ደሞ ለመድረስ በጣም ይፈጥናልና ቀኑ ደረስ ቢያንስ 11 ሰአት ይፈጅበታል ህክምናው የተጀመረው ከረፋዱ 4 ሰአት አካባቢ ነበር። ልዑሌ ወደ ህክምናው ሲገባ ለመሞት እንደሚገባ ሰው ለሁላችንም ፍቅሩን ተናዞ ተሰናብቶን ነው የገባው። ወንድሞቹ ከመግባቱ በፊት መጡና ስራ አለን ስትጨርሱ ውጤቱን አሳውቁን ብለው ሄዱ ገረመኝ እንዴት ካንድ አባት ተወልደው በዚህ ልክ ይጨክኑበታል አልኩኝ ። ምስኪኗ እናቴ እኔ መሲ እህቴ ብቻ ነበርን እዛ የተገኘነው የስራ ባልደረቦቹ ለስራ ጉዳይ ከሀገር እንደወጣ ነው ሚያውቁት። ልዑሌ ውስጥ ከገባባት ሰአት አንስቶ ምን እየተፈጠረ እንዳለ እንኳን በትክክል ማወቅ አልቻልኩም ነበር እያየኋቸው ብዥዥ ይሉብኛል እያወሩኝ እንኳን ምን እንደሚሉኝ አልሰማቸውም ። ምግብ ሚባል ስላልቀመስኩ ጭንቀቱም ይሄ ነው የሚባል ስላልነበር ወደ 9 ሰአት አካባቢ እራሴን ስቼ ወደኩ ስነቃ ገና 9.30 ነው ፈጣሪ ሆይ ዛሬ ደሞ ሰአቱ ወደ ኋላ ነው እንዴ ሚቆጥረው ቆይ ከሞተ ለምን ሞቷል አይሉንም አውቀው ነዋ ውስጥ ሚያቆዩት አረ ምን ማልው አለ ሰላሳውን ስዘላብድ መሸልኝ። አስቡት እስቲ ከብዙ ነገር ያዳናችሁ ከዛ ሁላ ችግር ያወጣችሁ የምትወዱት የምታፈቅሩት ሰው ሞቶ ይሁን በህይወት የሚወጣው ሳታውቁ ስትቀሩ... ልባችሁ ጭንቅላታችሁ ስራ አቁሟል በሚባል ደረጃ ስታክ ነው ምታደርጉት አንዳንድ ስሜቶች ለማብራራት አይመቹም። የመጨረሻ 1 ክፍል ብቻ ቀርቶናል😊 ሁሌም ስለምትከታተሉን ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ🫶 ክፍል አርባ ስምንት #የመጨረሻው ክፍል  ነገ ማታ 3 ሰዓት   ይጠብቁ..  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ‼️ @kemrtochmahader
Show all...

👍 395😭 12🙏 4😢 3🍾 3 2😱 2❤‍🔥 1
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
Join
Photo unavailableShow in Telegram
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+JOqlsNqwfgtiMDY0 https://t.me/+JOqlsNqwfgtiMDY0 https://t.me/+JOqlsNqwfgtiMDY0
Show all...
FREE TICKET
JOIN
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
Show all...
👍 1
📓 ፍቅር እስከ መቃብር 📓
📓 ዴርቶጋዳ 📓
📓 ሰባተኛው መልዓክ📓
📓 ዛንቶዣራ 📓
📓 ዮቶድ 📓
📓 ራማቶሀራ📓
📓 ዝጎራ📓
📓 እመጓ📓
📓 ክቡር ድንጋይ📓
📚 ሁሉንም በአንድ ለማግኘት 📚
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
Show all...
Join
የ2016 የ Remedial መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ👇👇 ✅ ለተፈጥሮ ሳይንስ 👇 ለወንድ 👉 https: //eaes.edu.et/natural/men ለሴት 👉 https: //eaes.edu.et/natural/women ✅ ለማህበራዊ ሳይንስ 👇 ለወንድ 👉https: //eaes.edu.et/social/men ለሴት 👉 https: //eaes.edu.et/social/women
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀 ❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት🙂
Show all...
▶️ Track 1 ▶️
▶️ Track 2 ▶️
▶️ Track 3 ▶️
▶️ Track 4 ▶️
▶️ Track 5 ▶️
▶️ Track 6 ▶️
📀 Full Album 📀
✅ ለመቀላቀል ይህንን ይጫኑ ✅
​​💖የፍቅር ማእበል💞  ​ 💝ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በከምርጦችማህደር የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል 4⃣6⃣ የዛኔ ምንም መልስ አጣሁ ዝም ብዬ አይኑን አየሁት ቆይ ግን  ልዑሌ ምን እያልክ እንደሆነ ታውቆሀል እእ እሞታለሁ ማለት ምን ማለት ነው ወይስ እየቀለደክ ነው ብዬ አፈጠጥኩበት ። አረ ሰላም ላልሞትምኮ እችላለሁ ግን ግን ምን ቆይ አንተ ደደብ ነህ እንዴ ታክመህ በተረፈህ ነው እንጂ ሀብታም መሆን ያለብህ ከሞትክኮ ሁሉም ነገር ተራ ነው አልኩት እያለቀስኩ ። አቀፈኝና አይዞሽ አሁን እኮ ተስፋ አለኝ ዶክተሩን እንደምንም ብዬ ካሳመንኩት እድናለሁ ሰላም አሁን መፀለይ ነው። ደሞ የልጄ አምላክ ያድነኛል ብሎ ወደራሱ አቅፎኝ አለቀሰ እኔም አለቀስኩ ለምን አረፈድክ ፍቅር ሲይዘው የሰው ልጅ ለምን እውር እንደሚሆን አላቅም ቅድሚያ ለራስህ አትሰጥም እንዴ ቆይ ጮኩበት ሰላም ለምንድነው ይበልጥ ፀፀት እንዲሰማኝ ምታደሪጊኝ ነገርኩሽኮ በሰአቱ ለኔ ልክ ነው ብዬ ያሰብኩትን አደረኩኝ በቃ  አሁን ጊዜውን ወደ ኋላ መመለስ አልችልም ሆኗል አንዴ እኔን አይዞህ ትድናለህ እፀልይልሀለሁ ብለሽ በማፅናናት ፈንታ ጭራሽ ትጮሂብኛለሽ ብሎ ተነስቶ ገባ። ተነስቼ ተከተልኩት በቃ ልዑሌ ይቅርታ አድርግልኝ እኔኮ እንዳላጣህ ፈርቼ ነው እንዲህ ምቀባጥረው እንባዬ ዝምብሎ ይፈሳል ። ማንኛችን ማናችንን እናባብል ልክ እንደለቅሶ ቤት ሁለታችንም ማልቀስ ሆነ። መሬት ላይ ተቃቅፈን ቁጭ እንዳልን ነጋልን  ቀጥታ ከእንቅልፌ እንደነቃሁ ልዑሌ ዶክተሩ የት ነው ያለው ውሰደኝ እኔ እለምነዋለሁ አልኩት ። ሰላም ይሄ በእንደዚህ አይነት ነገር አይሆንምኮ ሄዶ በለመነ ቢሆን ያ ሁላ ሰው ወረፋ አይጠብቅም ነበር። እሺ ቆይ ምን ላድርግ ልዑል እ ዛብሎኔም አዲስ የሚወለደው ህፃንም ካላባት ይቅሩ እእ ንገረኝ እኔን ባትወደኝ እንኳን ለልጅህ ስትል አትኖርም እንዴ በድጋሜ እሱን መቆጣት ጀመርኩ ። ሰላም ምንምኮ አልተረዳሽኝም እኔምኮ ለመኖር በህይወት ለመቆየት ለመታከም ለመዳን እየሞከርኩ ነው  አለኝ። መሞከር ሳይሆን አድርገው ወይስ አሁንም  መቅዲ ያንተ ስላልሆነች መኖር አትፈልግም አልኩት ። የዛኔ ብስጭት ብሎ ሰላም ለመዳን ለመታከም ስሞክር እንደዛ እንደዛ ሆንሽብኝ ጥለሽኝ እስከመሄድ ድረስ ደረስሽ ዛሬ ደሞ መቅዲ ምናምን ትያለሽ በቃኝ አሁንስ ህይወቴን ቁጭ አድርጌ እንደፊልም ስተርክልሽ ቆይቼ መልሰሽ ከዜሮ ትጀምሪያለሽ እንዴ ብሎ ጥሎኝ ከቤት ወጣ እየሮጥኩ ለመከተል እንኳን አቅም አጣሁ ። ጉልበቴን አቅፌ ተደፍቼ ማልቀስ ጀመርኩ። ምንድነው ማደርገው እንዴት ይሄን እንኳን እስከዛሬ ማወቅ ይከብደኛል እንዴት ባሌ ብዬ አብሬው እየኖሩክ ችግሩን ውስጡን ያስጨነቀውን ነገር ጠጋ ብዬ አልጠይቀውም ምኗ ደደብ ነኝ ድምፅ እያወጣሁ ማልቀስ ጀመርኩ መሲ መጥታ እንድረጋጋ ቢያንስ ለልጄ ጤንነት ስል እንድረጋጋ ነገረችኝ ። ስለ ጨነቀኝ ከቤት መውጣት ፈለኩ ግን አልችልም በቅጡ መንቀሳቀስ እንኳን አይፈቀድልኝም ። እንዳልደውልለት ስልኩን ቤት ትቶ ነው የወጣው ክፍል አርባ ሰባት ነገ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ። @kemrtochmahader
Show all...

👍 468 6🥰 1😱 1😍 1
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+DH_KWxeSaYhkMjY0 https://t.me/+DH_KWxeSaYhkMjY0
Show all...
🔥 ለመመልከት ይህንን ይጫኑ 🔥
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
እድሜዎ ስንት ነው?
Show all...
ከ15 እስከ 18
ከ18 እስከ 21
ከ21 እስከ 25
ከ25 እስከ 30
ከ30 አመት በላይ
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.