cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

Advertising posts
21 951
Subscribers
+1524 hours
+1757 days
+54130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለ ንግድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብቻ የመሆኑ ችግር..... ወደ ቻይና የሚደረግ የንግድ ልውውጥ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብቻ እንዲሆን የሚያዝ ህግ አለ! ይህ ህግ የግል ባንክ ደንበኞችን ወደ ሌላ አማራጭ እየገፋቸው አይደለም? በቻይና የኢትዮጵያ የሰሊጥ ምርት ድርሻ ከፍተኛ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ወደ 5% ዝቅ ብሏል! ከዚህ ምክንያት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ እና የቻይና ንግድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ግዴታ መሆን አለበት ከሚለው ክልከላ ጋር ግንኙነት የለውም? ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ትንታኔ ይመልከቱ....https://youtu.be/Tz6ZPBp_29s?si=11nfRPgUzka36dgp
Show all...
በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለ ንግድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብቻ የመሆኑ ችግር!

ወደ ቻይና የሚደረግ የንግድ ልውውጥ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብቻ እንዲሆን የሚያዝ ህግ አለ! ይህ ህግ የግል ባንክ ደንበኞችን ወደ ሌላ አማራጭ እየገፋቸው አይደለም? በቻይና የኢትዮጵያ የሰሊጥ ምርት ድርሻ ከፍተኛ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ወደ 5% ዝቅ ብሏል! ከዚህ ምክንያት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ እና የቻይና ንግድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ግዴታ መሆን አለበት ከሚለው ክልከላ ጋር ግንኙነት የለውም? ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ትንታኔ ይመልከቱ!

የአዋሽ ባንክ በአንድ ቀን ውስጥ የአንድ ዶላር መግዣን ከ115 ወደ 108 ብር #ዝቅ ሲያደርግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንድ ቀን ውስጥ የአንድ ዶላር መግዣን ከ108 ወደ 112 ብር #ከፍ አድርጓል!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#መረጃ (ለአስመጪዎች) ማንኛውም አስመጪ /ድርጅት የዉጭ ምንዛሪ አስፈቅዶ ግዢ ፈጽሞ ወይም በፍራንኮ ቫሉታ ግዢ ፈጽሞ ምርቱን ወደ ሀገር ዉስጥ ሲያስገባ ከሁለቱ አለም አቀፍ ኩባንያዎች Cotecna ወይም Bureau Veritas የቅድመ ጭነት ኢንስፔክሽን የPVOC (Pre-Export Verification of Conformty) በማሰራት የአንዱን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ከገቢ ዕቃው ጋር ማቅረብ ግዴታ የሚኖርበት ሲሆን ያለ ጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ምርቶቹን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት የማይቻል መሆኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር በጥብቅ ያሳስባል፡፡ የምርቶቹ ዝርዝር ከዚህ በታች ተገልጿል፡- 1.  Circuit-breakers >50A 2.  Household refrigerating appliances 3.  Washing machines 4.  Induction Motors 5.  Electric Vehicle 6.  Agricultural tractors 7.  Motor vehicle batteries 8.  Generators 9.  Pneumatic tires for passenger cars and trailers 10.  Distribution transformers 11.  Mineral insulating oils
Show all...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማኅበር  በገበያ ላይ የተመሠረተ የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲውን በተመለከተ ያጠናው ባለ 19 ገፅ የዳሰሳ ጥናት ማንበብ ለምትፈልጉ!
Show all...
Exchange-rate-reform_2016.pdf4.49 KB
ለኢንቨስትመንት እና ለንግድ ተመራጭ የሆኑ ዘርፎች| ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ካፒታል ሊሰሩ የሚችሉ ቢዝነሶች! በዚህ ወቅት ከፍተኛ ካፒታል ያለውም ሆነ አነስተኛ ገንዘብ ያለው ሰው የኑሮ ውድነት/የዋጋ ንረትን ተቋቁሞ ለመዝለቅ ገንዘብ ከመያዝ ይልቅ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎቱ አድጓል! ከኢንቨስትመንት ውሳኔ በፊት ከግምት መግባት ያለባቸው ጉዳዮች ብዙ በመሆናቸው ሰዎች በቀላሉ ኢንቨስትመንት ላይ መሳተፍ ቢፈልጉም እየቻሉ አይደለም! ኢንቨስትመንት ላይ ለመሳተፍ የወሰኑ ሰዎች ቢሆኑ እንኳ የትኛውን ሴክተር እና ቢዝነስ ልምረጥ? በምን ያህል ካፒታል ልጀምር? የሚለው ጥያቄ መልስ በቀላሉ የሚገኝ አይደለም! በዚህ ቪዲዮ ከገበያው እና ከመጪ ጊዜ አዝማሚያ በመነሳት ባላችሁ ካፒታል ልክ ኢንቨስት ብታደርጉ ልትሰሩ እና ልታተርፉ የምትችሉባቸው በርካታ ዘርፎችን በምሳሌ እናቀርባለን! እንደምትጠቀሙበት አምናለሁ...https://youtu.be/dEyNHxFMc5M
Show all...
ለኢንቨስትመንት እና ለንግድ ተመራጭ የሆኑ ዘርፎች| ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ካፒታል ሊሰሩ የሚችሉ ቢዝነሶች!

ለኢንቨስትመንት እና ለንግድ ተመራጭ የሆኑ ዘርፎች| ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ካፒታል ሊሰሩ የሚችሉ ቢዝነሶች! በዚህ ወቅት ከፍተኛ ካፒታል ያለውም ሆነ አነስተኛ ገንዘብ ያለው ሰው የኑሮ ውድነት/የዋጋ ንረትን ተቋቁሞ ለመዝለቅ ገንዘብ ከመያዝ ይልቅ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎቱ አድጓል! ከኢንቨስትመንት ውሳኔ በፊት ከግምት መግባት ያለባቸው ጉዳዮች ብዙ በመሆናቸው ሰዎች በቀላሉ ኢንቨስትመንት ላይ መሳተፍ ቢፈልጉም እየቻሉ አይደለም! ኢንቨስትመንት ላይ ለመሳተፍ የወሰኑ ሰዎች ቢሆኑ እንኳ የትኛውን ሴክተር እና ቢዝነስ ልምረጥ? በምን ያህል ካፒታል ልጀምር? የሚለው ጥያቄ መልስ በቀላሉ የሚገኝ አይደለም! በዚህ ቪዲዮ ከገበያው እና ከመጪ ጊዜ አዝማሚያ በመነሳት ባላችሁ ካፒታል ልክ ኢንቨስት ብታደርጉ ልትሰሩ እና ልታተርፉ የምትችሉባቸው በርካታ ዘርፎችን በምሳሌ እናቀርባለን! እንደምትጠቀሙበት አምናለሁ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፣ መልካም በዓል!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#መረጃ የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የለቀቁትን ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ብሩን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ፡፡ መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም።
Show all...
በ2016 የባንኮች የሃብት፤ የካፒታል እና የብድር መጠን ደረጃ ወጥቷል! በኢትዮጵያ የባንኮች የሃብት መጠን ከ3.2 ትሪሊዮን ብር በልጧል (ከ2015 አንፃር በ2016 ከ400 ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ አለው)። ከ30 ንግድ ባንኮች ውስጥ የብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገደብ ያሟሉት 17 ባንኮች ሲሆኑ 13 አዲስ እና ነባር ባንኮች ዝቅተኛ የተቀማጭ ሃብት ከቀን ገደቡ በፊት አላሟሉም! በ2016 የባንኮቹን የሃብት (Asset)፤ መጠን፤ በብሄራዊ ባንክ የተቀማጭ ካፒታል መጠን እና በብድር ክምችት አቅም ከፍተኛዎቹን በደረጃ ተመልከቱ! የዚህ መረጃ በቀጣይ የአክሲዮን ገበያ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ....https://youtu.be/7uuxxcfcpjM
Show all...
በ2016 በካፒታል፤ በሃብት እና በብድር መጠን የባንኮች ደረጃ!

በኢትዮጵያ የባንኮች የሃብት መጠን ከ3.2 ትሪሊዮን ብር በልጧል (ከ2015 አንፃር በ2016 ከ400 ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ አለው)። ከ30 ንግድ ባንኮች ውስጥ የብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገደብ ያሟሉት 17 ባንኮች ሲሆኑ 13 አዲስ እና ነባር ባንኮች ዝቅተኛ የተቀማጭ ሃብት ከቀን ገደቡ በፊት አላሟሉም! በ2016 የባንኮቹን የሃብት (Asset)፤ መጠን፤ በብሄራዊ ባንክ የተቀማጭ ካፒታል መጠን እና በብድር ክምችት አቅም ከፍተኛዎቹን በደረጃ ተመልከቱ! የዚህ መረጃ በቀጣይ የአክሲዮን ገበያ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ.....

Photo unavailableShow in Telegram
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ! Happy New Year
Show all...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 እና በ2017! 2016 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ Busy የነበረበት ዓመት ነው! ብዙ የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ ፖሊሲዎች ወጥተዋል፤ ተሽረዋል፤ ተሻሽለዋል.....9ኙን እንመለከታለን! በ2017 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሊገጥሙት የሚችሉት እና ሊያከናውናቸው ከሚችላቸው ጉዳዮች.....ዋና ዋናዎቹን እንመለከታለን! በ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ስጋት የፈጠሩ በቀጣይ በእድል እና በስጋት ከሚነሱ ብዙ ጉዳዮች......ዋና ዋናዎቹን እንመለከታለን! በዚህ ቪዲዮ የ2016 የኢኮኖሚ (Review) እና የ2017 የኢኮኖሚ (Projection) ዙሪያ ሃሳብ እናቀርባለን ተከታተሉት!https://youtu.be/HcATaG49zxc
Show all...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 እና በ2017!

በ2016 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ Busy የነበረበት ዓመት ነው! ብዙ የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ ፖሊሲዎች ወጥተዋል፤ ተሽረዋል፤ ተሻሽለዋል.....9ኙን እንመለከታለን! በ2017 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሊገጥሙት የሚችሉት እና ሊያከናውናቸው ከሚችላቸው ጉዳዮች.....ዋና ዋናዎቹን እንመለከታለን! በ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ስጋት የፈጠሩ በቀጣይ በእድል እና በስጋት ከሚነሱ ብዙ ጉዳዮች......ዋና ዋናዎቹን እንመለከታለን! በዚህ ቪዲዮ የ2016 የኢኮኖሚ (Review) እና የ2017 የኢኮኖሚ (Projection) ዙሪያ ሃሳብ እናቀርባለን ተከታተሉት!

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.