cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሼህ ወሊ መሀመድ (አዋሬ) መስጂድ

እዚህ ቻናል ላይ በአላህ ፍቃድ ከአ.አ የመጀመሪያ ስለሆነው ነገር ግን ታሪኩ ስለተቀበረው ወሌ መሀመድ መስጂድ ስላለፈ ታሪኩ እና ወደፊት ማድረግ ስለሚገቡን ነገሮች እነወያያለን።እንመካከራን።

Show more
Advertising posts
266
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Video from Sophie
Show all...
VID-20221103-WA0001.mp41.36 MB
እጅግ ውቡ መስጂድ በኳታር ★ ጀባ ልበላቹ 👉መስጂዱ በኳታር አል ረያን ከተማ የትምህርት ከተማ (education city) ውስጥ ይገኛል 👉ከውጭ ሲታይ ልክ ሳይንስ ፊክሽን ፊልም የምናያቸው የጠፈር መንኮራኩር ይመስላል 👉ይህ እጅግ ውብና ማራኪ የሆነው መስጂድ ዲዛይን የተደገው በማንገራ ይቫርስ በተባለ ዝነኛ አርክቴክት ሲሆን ግንባታው ሶስት አመት ፈጅቷል። የዘመናዊ የህንፃ ምህንድስና ጥበብ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል። 👉መስጊዱ አራት ወደ መካ አቅጣጫ ሚናራት ያሉት ሲሆን ረጅሙ ሚናራ 60 ሜትር ቁመት አለው 👉መስጂዱ አራት ጅረቶችን የሚፈሱባቸውን አምስቱ የእስልምና መሰረቶች የሚወክሉ አምስት አምዶች አሉት ፡፡ አራቱ ጅረቶች በጀነት ያሉትን አራቱን ወንዞች ይወክላሉ - የወይን ፣ የወተት ፣ የማርና እና የውሃ ጅረቶች። 👉በመስጂዱ መሃል ያለው አዳራሽ በሪጊትሪትና በጂኦሜትሪክ ንድፍ የተጌጠ ነው ፡፡ 👉መስጊዱ የጁሙዓ ኹጥባ በቀጥታ የሚተረጉም ቴክኖሎጂ ተገጥሞለታል። 👉መስጂዱ በአንድ ጊዜ 1800 ሰጋጆች ብቻ የማስተናገድ አቅም ሲኖረው የወንዶች እና ሴቶች መስገጃ ክፍሎች አሉት። 👉መስጊዱ ውስጣዊ ክፍል በቁርአን ጥቅሶች የተጌጠ ነው 👉የመስጊዱ ውስጣዊ ክፍል ጣራ ከሦስት ማዕዘኖች መብራቶች የተሽቆጠቆጠ ሲሆን ለሰጋጆች ከከዋክብት ስር እንደሚጸልዩ ያህል ስሜት ይሰጣቸዋል 👉የመስጊዱ ሚህራብ በወርቅ ቴክስቼሮች (ነጠብጣቦች) የተሽቆጠቆጠ ሲሆን እንዲህ የሚህ የቁርአን ጥቅስ አርፎበታል:- "ስለዚህ ፊትህን ወደ ተከበረው መስጊድ (ወደ ካዕባ) አቅጣጫ አዙር፡፡ የትም ስፍራ ብትኾኑም (ስትሰግዱ) ፊቶቻችሁን ወደርሱ አቅጣጫ አዙሩ፡፡ " https://t.me/Eslamawi_tmhrt
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እስቲ ልብ ብላችሁ እናቴን እዩልኝ የአፋልጉኝ ጥሪ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በአለም ዳርቻ የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በያላችሁበት አሏህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ ይህንን ፅሁፍ የምታዩ ሁሉ በተለያየ ሚድያ ሸር በማድረግ እናቴን ታፋልጉኝ ዘንድ በጌታዬ ስም እጠይቃችኋለሁ እንድሁም ስለ እናት ፍቅር ስትሉ!!!!!!! እናቴ በተወለድኩ በ 2 አመቴ የተለየችኝ እስካሁን ትሙት ትኑር አላቅም ብቻ በህይወት ካለች በእናንተ ሰበብ ልትገኝልኝ ትችላለችና ስበብ ሁኑኝ እናቴ ተወልዳ ያደገችው ሰ/ ወ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቀበሌ 08 አማየ ሚጫ ሲሆን ስሟ ኑሪት አባተ ይመር ትባላለች አባቷ አባተ ይመር እናቷ ስመኝ ገበያው ወንድሞቿ ይመር አባተ ካሳው አባተ እህቶቿ እናኑ አባተና አደነቅ አባተ ይባላሉ እኔ ልጇ ሀሊማ አባተ እባላለሁ በ83 አካባቢ ወደ አድስ አበባ ለስራ ሂዳ ለተወሰነ ጊዜ ቤተሰብ ጋር ትገናኝ ነበር ከዛም ቡሀላ ግን እስካሁን የት እንዳለች የሚያቅ የለም ምን አልባት እናቴ በህይወት ካለሽ ድምፅሽን አሰሚን!!!! አለሁ በይን!!!! ፈላጊ እኔ ልጅሽና መላ ቤተሰቦችሽ ስልክ ቁጥር 00251965153507 00251924499631 00966593482005 00966533824926 የአሏህ መልካም ፈቃዱ ከነሆነ በአሏህ ተስፋ አይቆረጥምና በነዚህ ቁጥሮች ልታሳውቁን ትችላላችሁ። ምን አልባት እናት እና ልጅ ለመገናኘት ማን ሰበብ እንደሚሆን አይታወቅም #share "
Show all...
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
Just admire the beauty of Allah’s creation! ❤️
Show all...
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
#ማሻ_አላህ ሳዑዳዊው ለአይነ ሰውሩ ወንድሙ መስጅድ ሲሄድ እንዳይቸገር ከቤቱ አንስቶ እስከ መስጅድ የለውን መንገድ በብረት ሰርቶለታል።
Show all...
00:07
Video unavailableShow in Telegram
🌸ደስ ይላል ማለዳ !!🌼 <==================> የሰማዩን ፅዳት ቀና ብለህ ስታይ፡ ምድሩ ሲሆንብህ እንደ አድስ አማላይ፡ ድቅድቁ ጨለማ በቅፅበት ሲገፈፍ፡ ተራውን ጠብቆ ብርሀን ሲሰለፍ፡ በጧት በማለዳ ወፎቹ ሲንጫጩ፡ እርዚቅን ፍለጋ ሰወች ሲወራጩ፡ ማንም ሳይከፋ ማንንም ሳይነካ፡ ጨለማው ሲወገድ ማለዳው ሲፈካ፡ <========\\\========> የተፈጥሮን ውበት የወፎቹን ዜማ፡ ግሩም ድምፃፈውን በርጋታ ስትሰማ፡ ከፊትም ከኋላ ሽው ሲል ንፋሱ፡ ከበረታቸው ውስጥ ከብቶች ሲላላሱ፡ ጊዜዋን ጠብቃ ፀሀይ ስትፈነዳ፡ ጨለማው ሲገፈፍ ደስ ይላል ማለዳ፡ <=========\\\========> 🖊𝒁.𝑨 ➣➥https://t.me/husnel_khuluk ➣➥https://t.me/husnel_khuluk ➣➥https://t.me/husnel_khuluk
Show all...
1.60 MB
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና ለቁርኣን አፍቃሪያን ነጃህ የቁርኣን ማዕከል ልምድ ባላቸው ኡስታዞች እና ሀፊዞች በመታገዝ በማንኛውም ሰዐት ለሴቶች                ለእናቶች ለወንዶች              ለልጆች የተመላላሽ ቂርዓት መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ቁርኣን ከጀማሪ እስከ ሂፍዝ ድረስ የአቂዳ፣ሀዲስ፣ፊቂሂ፣ኡሉሙ ሸሪዓ የአረበኛ ቋንቋ፣ተርቢያ እና ሌሎችም ተካተዋል በተጨማሪም የቤት ለቤት እና ኣላይን ቂርአት እና የትምህርት ጥናት አገልግሎት ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ አጅራሻ ቁጥር 1 ቤተል አደባባይ ከተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንጻ ላይ 313 ቢሮ ቁጥር ቁጥር 2 ቤተል አለውያ ሬስቶራንት አጠገብ ዙበይዳ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቁጥር 3 ፉሪ ወሊፈን ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ 0982570007 0925697363 0911567900
Show all...
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
Photo unavailableShow in Telegram
ጃዕፈሩጦር የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል ✅ምዝገባ ጀምረናል!!! -ለወንዶች በአዳሪና በተመላላሽ -ለሴቶች በተመላላሽ -እንዲሁም በኦንላይን አማራጮች ምዝገባ ላይ ነን!!! ፈጥነው ይመዝገቡ!!! 0927405576 / 0921214330 / 0901208804 አድራሻፉሪ ሀጅ ሪልስቴት እምነበረድ ፍብሪካ ጀርባ በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን ይመልከቱ!!!👇 https://youtube.com/channel/UCYIThA_8GXsUQeIA9_wAtlg
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.