cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ትዝታን በግጥም

ፍቅር እና አንድነትን በግጥም እንሰብካለን።

Show more
Advertising posts
3 036
Subscribers
-124 hours
-77 days
-5230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Sign this petition for heaven. https://chng.it/pnC7XW4f5h
Show all...
Justice for Heaven and her mother

Can you spare a minute to help this campaign?

Only 1 day left #vacancy Areda medium clinic Areda medium clinical wants to hire health professionals in the following vacant positions Location : near to Bushoftu oromia Position: public health Experience: 0 year or above Position: BSC or clinical nurse Experience: 0 year or above Position : LAB technician Education: Bsc or clinical nurse Experience: 0 year or above Applicants fulfilling the above mentioned requirements can apply by sending the necessary documents via @Aredamediumclinic on telegram
Show all...
Areda medium clinic Areda medium clinical wants to hire health professionals in the following vacant positions Location : near to Bushoftu oromia Position: public health Experience: 0 year or above Position: BSC or clinical nurse Experience: 0 year or above Position : LAB technician Education: Bsc or clinical nurse Experience: 0 year or above Applicants fulfilling the above mentioned requirements can apply by sending the necessary documents via @Aredamediumclinic on telegram
Show all...
Embur medium clinic Embur medium clinical wants to hire health professionals in the following vacant positions Location : near to Sendafa oromia Position: clinical nurse educational level 4 COC Experience: 0 year or above Position : LAB technician Education: level 4 COC Experience: 0 year or above Applicants fulfilling the above mentioned requirements can apply by sending the necessary documents via @M1CHET on telegram
Show all...
Show all...
Top 10 Early Danger Signs of Breast Cancer You Should Never Ignore | Must Watch!

Breast cancer is a serious health condition that affects millions of individuals worldwide. Early detection can significantly increase the chances of successful treatment and survival. This video provides an in-depth look at the top 10 early warning signs of breast cancer. Recognizing these signs can make a critical difference in maintaining your health and well-being. Learn about: - Unusual lumps in the breast or armpit area - Changes in breast shape or size - Skin dimpling or texture changes - Nipple discharge, especially if bloody or spontaneous - Persistent breast pain - Unexplained breast swelling - Changes in nipple appearance or sensation - Redness or visible rashes on the breast skin - Increased visibility of veins on the breast - General symptoms like unexplained fatigue and weight loss This video aims to educate and empower viewers to take charge of their breast health. Regular self-examinations and understanding these warning signs can help detect potential issues early, leading to better health outcomes. Don't wait—stay informed and protect your health. Protect your health by knowing these early signs: - How to perform self-breast exams - What changes to look out for - When to seek professional medical advice If you found this video helpful, please give it a thumbs up and share it with friends and family! Let's spread awareness and ensure everyone knows these critical signs. Thank you for watching and take care! footage pixabay.com pexels.com #BreastCancer #EarlyDetection #HealthTips #BreastCancerAwareness, #EarlySigns, #HealthEducation, #SelfCare, #CancerPrevention, #WomenHealth, #BreastCancerSigns#wellness #publichealth #health #wellness #healtheducation #nutrition #stage two breasr cancer

Show all...
10 Dangers of Sugar Consumption | The Hidden Health Risks of Sugar

Sugar is everywhere, and while it might make food taste better, it comes with a host of hidden health risks. In this video, we reveal the top 10 dangers of consuming too much sugar. From weight gain to heart disease and everything in between, find out why you should be cautious about your sugar intake. Watch till the end for practical tips on how to cut down on sugar and improve your health! In this video, you’ll learn: - How sugar affects your body and mind - The link between sugar and weight gain - Why sugar can lead to heart disease and diabetes - The impact of sugar on your skin and liver - Practical tips for reducing sugar consumption - Sugar for cancer Don't forget to like, share, and subscribe for more health and wellness tips. Hit the bell icon to stay updated with our latest uploads! #SugarDangers #HealthRisks #SugarConsumption #HealthyEating #Wellness #Nutrition #HealthTips #CutDownOnSugar #ReduceSugar

የመጨረሻ ክፍል The greatest inventor ever... Nikola Tesla ከጥቂት ዓመታት በኋላ … አንድ ጋዜጣ ታላቁ ሳይንቲስት ኒኮላ ቴስላ የ935 ዶላር ታክስ አልከፈልክም በሚል ፍርድ ቤት መቅረቡን የሚገልጽ ዘገባ ይዞ ወጣ፡፡ ቴስላ በቃለ መሐላ ለፍርድ ቤቱ አንዳችም ገንዘብ እንደሌለውና ለዓመታት በብድር የሚኖርበትን ሆቴል ክፍያም እንዳልከፈለ ተናገረ፡፡ ሁ ኔ ታ ው ን የ ተ ረ ዳ ው የ አ ሜ ሪካ የ ኤ ሌክ ት ሪክ መሐን ዲ ሶ ች ኢ ን ስ ቲ ት ዩ ት የተከበረውን የኤዲሰን ሜዳልያ ሊሸልመው ጥሪ አቀረበለት፡፡ ቴስላ ግን በሽልማት ሥነ ሥርዓቱ ምሽት አልተገኘም፡፡ በዛን ምሽት ቴስላ በኒውዮርክ የሕዝብ ቤተመጻህፍት አካባቢ እርግቦችን እየመገበ ነበር፡፡ ሸላሚዎቹ የዛኑ ምሽት እርግብ ከሚመግብበት ቦታ አግባብተው አምጥተው ሽልማቱን አበረከቱለት፡፡ በሽልማት ሥነ ስርዓቱ ላይ ቴስላ የኤሌክትሪክ ኃይል ያለ ገመድ ማስተላለፍ የሚያስችለውንና የፀሐይን ብርሃን ወደ ኃይል የሚቀይር ፈጠራውን ማጠናቀቁን ለታዳሚው ተናገረ፡፡ እ.አ.አ በ1934 ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ቴስላ በኮሎራዶ ቆይታው የሞት ጨረር (Death ray) የተባለ አደገኛ የጦር መሳሪያ መሥራቱን የሚገልጽ ዘገባ ይዞ ወጣ፡፡ ዘገባው፣ የጦር መሳሪያው በ400 ኪሎ ሜትሮች ክልል ውስጥ የሚገኙ የጠላት ወታደሮችንና አውሮፕላኖችን ዶግ አመድ እንደሚያደርግ ይገልጻል፡፡ ቴስላ በዘገባው ላይ ምንም ምላሽ አልሰጠም፡፡ … ወቅቱ የአልበርት አይንስታይን ዝና እጅጉን የገነነበት ጊዜ ነበር፡፡ ቴስላ የአይንስታይንን ሳይንሳዊ ስኬት አስመልክቶ፣ “የዛሬ ዘመን ሳይንቲስቶች ከእውነታ ጋር ፈጽሞ ተለያይተዋል፡፡ ሥራቸው ከእውነታ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው ሒሳባዊ ፎርሙላዎችን መደርደር ብቻ ሆኗል … አይንስታይን ሳይንስን ወደተሳሳተ መንገድ መርቶታል” ሲል የሰላ ወቀሳውን ሰነዘረ፡፡ የአቶሚክ ኃይልንም (Atomic Energy) አስመልክቶ የሰው ልጅ በአተም ቅንጣት ውስጥ ያለውን ኃይል ካወጣ ከሚያገኘው በረከት ይልቅ እልቂቱ ይብሳል ሲል አስጠነቀቀ፡፡ ናዚዎች በጀርመን ሥልጣን ይዘው አውሮፓም በሁለተኛው የዓለም ጦርነት እሳት መለብለብ ስትጀምር ቴስላ የሞት ጨረር (Death ray) የተሰኘውን አደገኛ የጦር መሳሪያውን ለአሜሪካ፣ ብሪታኒያና የቀድሞዋ ሶቭየት ሕብረት ለመሸጥ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡ “መቼም የማይጠፋ የጦርነት ጥላቻን ከአባቴ ነው የወረስኩት…” የሚለው ቴስላ፣ “ጦርነት ሊጠፋ የሚችለው ጠንካራውን ደካማ በማድረግ ሳይሆን፣ ሁሉንም ሀገራት ራሳቸውን ከወረራ መከላከል እንዲችሉ በማስታጠቅ ነው” ይላል፡፡ ለዚህም ጦርነትን ያጠፋል ላለው ስልት ደግሞ ያሰበው የሞት ጨረር ፈጠራውን ነው፡፡ ይህን የጦር መሳሪያ የታጠቀ የትኛውም ሐገር የሚቃጠበትን ወረራ ማክሸፍ ይችላልና… ቴስላ ይህን የጦር መሳሪያ ለብሪታኒያ በ30 ሚሊየን ዶላር ለመሸጥ ድርድር ጀምሮ ነበር፡፡ መሳሪያውን ከመስጠቴ በፊት ገንዘቡን በቅድሚያ ክፈሉ ባለው ቴስላና፣ መጀመሪያ መሳሪያውን ስጠን ባሉት የብሪታኒያ ተደራዳሪዎች መካከል መግባባት ላይ መድረስ ስላልተቻለ ሽያጩ ሳይሳካ ቀረ፡፡ ይህንኑ ተከትሎ፣ ብሪታኒያ የሞት ጨረር (Death ray) ለመስራት ሳይንቲስቶቿን አሰባስባ ብትሞክርም ሊሳካላት አልቻለም፡፡ ናዚዎች ዮጎዝላቪያን ሊወሩ ባኮበኮቡበት ጊዜም ቴስላ ለትውልድ ሐገሩ የጦር መሳሪያውን ለመሸጥ ሞክሮ ነበር፡፡ አልተሳካም፡፡ የኋላ ኋላ የአሜሪካ መንግሥት በቴስላ የሞት ጨረር የጦር መሳሪያ ላይ ፍላጎት አሳድሮ ነበር፡፡ በሁለት የአሜሪካ መንግሥት መሐንዲሶች ጥቆማ ላይ በመመርኮዝ እ.አ.አ በ1943፣ ጥር 8 ቀን የአሜሪካ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በኋይት ሐውስ ሊመክሩ ቀጠሮ ይዘው ነበር፡፡ ከዚህ ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ግን ለዓመታት በኖረበት የኒውዮርከር ሆቴል ክፍል ውስጥ ታላቁ የፈጠራ ሰው ኒኮላ ቴስላ በ86 ዓመቱ እስከወዲያኛው አሸለበ፡፡ ቴስላ እንደሞተ አደገኛ የጦር መሳሪያ መስሪያ ግኝት ላይ ደርሷል የሚል ወሬ ተነዛ፡፡ የአሜሪካ የፌድራል ምርመራ ቢሮ (FBI) ወዲያውኑ የቴስላን የምርምር ወረቀቶች ሰብስቦ በሚስጥር በማይክሮ ፊልም ቀዳቸው፡፡ በነዚህ የቴስላ ወረቀቶች ላይ በመመርኮዝም ሳይንቲስቶቿ የሞት ጨረር እንዲሰሩላት አሜሪካ አንድ ፕሮጀክት ጀመረች፡፡ FBI በማይክሮፊልም የቀዳቸው የቴስላ ወረቀቶች ተሰብስበው ወደ ትውልድ ሐገሩ የያኔዋ ዩጎዝላቪያ ተላኩና በዚያው የቴስላ ሙዚየም ተከፈተ፡፡ በቴስላ ታሪክ ላይ የአሜሪካው የሚዲያ ተቋም PBS የሰራው አንድ ዘጋቢ ፊልም፣ የአሜሪካ ሳይንቲስቶች በቴስላ ወረቀቶች ላይ በመመርኮዝ የሞት ጨረር ለመስራት ያደረጉት ጥረት አልተሳካም ይላል፡፡ ቴስላ ባሰበው መልኩም ባይሆን HAARP የተሰኘ አንድ ፕሮጀክት በሳተላይት አማካኝነት የኤሌክትሪክ ኃይልን ከአንድ የዓለማችን ክፍል ወደ ሌላኛው ለማስተላለፍ ተሳክቶለታል፡፡ ቴስላና ረቂቅ የፈጠራ ምናቡ የሚያስደምማቸው በርካቶች ዛሬ ላይ ከሚያነሷቸው ነጥቦች ዋንኛው በአጭር የተቀጨው የዋርደንክሊፍ ማማ ሥራ ቢሳካ ኖሮ ኢንተርኔትን ጨምሮ የዛሬዎቹን የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ብዙ አስርት አመታት ቀደም ብለን እናገኛቸው ነበር ነው… ምንም እንኳ ነጻ የኤሌክትሪክ ኃይልንና መልዕክትን በመላው ዓለም የማስተላለፍ ሕልሙ አለመሳካት የቴስላን ስሜት ክፉኛ ቢያነክተውም፣ ቴስላ በኋለኛው ዘመኑ በጻፈው ፅሁፉ እንዲህ ሲል ይፅናናል፣ “…የሳይንስ ሰው የተራቀቁ ሐሳቦቼ ዛሬውኑ እውን ካልሆኑ ማለት የለበትም፡፡ የእሱ ሥራ ለነገ ዘር መዝራት ነው … ከእሱ በኋላ ወደፊት ለሚመጡት መሰረት መጣል … መንገድ ማሳየት…” እንዲያ ከሆነ በዕርግጥም ቴስላ ተሳክቶለታል፡፡ በዚህ ዘመን በመላው ዓለም ላሉ የቴስላና የፈጠራዎቹ አድናቂዎች ደግሞ በዕርግጥም እንዳለው ይህ ዘመን የቴስላ ሆኗል። @Tizitan_Be_Gitim
Show all...
Show all...
10 Proven Ways to Prevent Back Pain | Expert Tips for a Pain-Free Life

*Struggling with back pain or worried about preventing it?* You're in the right place! In this video, we reveal 10 proven ways to prevent back

THE GREATEST INVENTOR EVER NIKOLA TESLA ክፍል 6 እኒህ ሁሉ ፈጠራዎች ግን ቴስላ ሊያሳካ ከሚሻው ከአንድ የቴክኖሎጂ ሕልሙ አንጻር ምንም ማለት አይደሉም፡፡ በተለይም ከAC የኤሌክትሪክ ሥርዓቱ መተግበር ስኬት በኋላ የቴስላ የቀን ተሌት ሐሳቡ ይህ ነው - የኤሌክትሪክ ኃይልን ያለ ገመድ ከቦታ ቦታ ማስተላለፍ ! ይህን በዚህ በኛ ዘመን እንኳ ለማሳካት ፈታኝ የሆነውን ቴክኖሎጂያዊ ሁነት ማሳካት ይቻላል ባዩ ቴስላ በዚህ ዙሪያ ምርምሩን ለማካሄድ ከኒውዮርክ ወደ ኮሎራዶ ያቀናው እ.አ.አ በ1899 ነበር፡፡ በኮሎራዶ ቆይታው ቴስላ ቤተ ሙከራና ረጅም ማማ በመገንባት መሬትንና የከባቢ አየርን ኤሌክትሪክ አስተላላፊ ክፍል በመጠቀም የኤሌክትሪክ ኃይልን ያለ ገመድ ረጅም ርቀት ማስተላለፍ የሚቻልበትን መንገድ ሲያጠና ከረመ፡፡ ከ1 ኪሎ ሜትር በላይ በሆነ ርቀት ላይ የተቀመጠን አምፖል ከኤሌክትሪክ ገመድ ጋር ሳይገናኝ ማብራት ቻለ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ፣ ቴስላ፣ ከምድር ውጪ ካሉ ፍጡራን የተላከ ነው ያለውን እንግዳ የሆነ የሬዲዮ ሞገድ መቀበሉን ተናገረ፡፡ አሁን ላይ … ሳይንቲስቶች ቴስላ ከሕዋ አካላት የሚለቀቅ የሬዲዮ ሞገድን በመቀበል የመጀመሪያው ሰው ሳይሆን አይቀርም ባይ ናቸው፡፡ቴስላ፣ ከኮሎራዶ ሙከራው የኤሌክትሪክ ኃይል ያለ ገመድ ረጅም ርቀት ብቻ ሳይሆን በመላው ዓለም ማስተላለፍ ይቻላል የሚለው መላ ምቱ እንደሚሰራ ተረድቷል፡፡ መረዳቱን በገቢር ለማረጋገጥ ግን ከኮሎራዶው የበለጠ ግዙፍ ማማና የኤሌክትሪክ ሙሌት ተሸካሚ ድፍን የብረት ጉልላት መገንባት እንዳለበት ተገንዝቧል፡፡ ይህንኑ ለመተግበር እ.አ.አ በ1900 ወደ ኒውዮርክ ተመልሶ ዋርደንክሊፍ የተባለ 54 ሜትር ርዝመት ያለው ግዙፍ ማማ ማስገንባት ጀመረ፡፡ በዚሁ ማማ አማካኝነት በመላው ዓለም የፅሁፍ መልዕክት፣ ድምፅና ምስሎች መላክ እንደሚቻል ይህም በሚሊዮኖች ዶላር የሚቆጠር ትርፍ እንደሚያስገኝ ከቴስላ የሰማው ጄ ፒ ሞርጋን የተባለው ባለሐብት ከትርፉ ለመቋደስ በማሰብ 150,000 ዶላር ለፕሮጀክቱ አዋጣ፡፡ አናቱ ላይ 55 ቶን የሚመዝን ኤሌክትሪክ አስተላላፊ ብረት ጉብ ያለበት የዚህ ግዙፍ ማማ ግንባታ ግን ቴክኒካዊ እክሎች ያጋጥሙት ጀመር፡፡ በዚህ መሃል ደግሞ እ.አ.አ በዴሴምበር 12/1901 ጉግሎኒ ማርኮኒ አንዲት የእንግሊዝኛ ፊደል የያዘች የቴሌግራፍ መልዕክት በገመድ አልባ ስልት አትላንቲክን አሻግሮ የመላኩ ዜና ተሰማ፡፡ እዚህጋ ማርኮኒ ገመድ አልባ የቴሌግራፍ መልዕክቱን ለመላክ 17 የተመዘገቡ የቴስላን ፈጠራዎች መጠቀሙን ልብ ይሏል፡፡ ዜናው የደረሰው ቴስላ … ማርኮኒ በእሱ ፈጠራዎች ላይ ተመርኩዞ መሥራቱን ጠቅሶ፣ ማርኮኒ በሥራው ቢቀጥል ተቃውሞ እንደሌለው ገለፀ፡፡ የቴስላ ፈጠራ ዕውን ሲሆን ሚሊየን ዶላር አፍሳለሁ በሚል ተስፋ 150,000 ዶላር ለቴስላ የሰጠው ጄ ፒ ሞርጋን ግን ይህን ጉዳይ በዋዛ የሚያልፈው አልሆነም፡፡ ጄ ፒ ሞርጋን፣ “ይሄው ማርኮኒ ገመድ አልባ የቴሌግራፍ መልዕክት ላከ … አንተ ያልከኝ ገመድ አልባ መልዕክት፣ ድምፅና ምስል መላኪያ የት አለ ?” ሲል ቴስላን አፋጠጠው፡፡ ይሄኔ ቴስላ የሚገነባው ሰማይ ጠቀስ ማማ እውነተኛ ዓላማ ለመናገር ተገደደ፡፡ ቴስላ ለሞርጋን፣ “እየገነባሁት ያለሁት ማማ ዓላማ ተራ መልዕክትና ምስል መላኪያ ሳይሆን ከፍተኛ መጠን ያለው ነጻ የኤሌክትሪክ ኃይል በመላው ዓለም ማስተላለፍ ነው” ሲል እውነታውን አፈረጠው፡፡ የቴስላ ሕልም እንደሰማይ የራቀበት ሞርጋን፣ አንዴ የከሰርኩትን ከስሬያለሁ ብሎ ይመስላል ፊቱን ከቴስላ ወደ ማርኮኒ አዙሮ የማርኮኒን የገመድ አልባ ቴሌግራፍ ፈጠራ በገንዘብ መደገፍ ጀመረ፡፡ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ተጨማሪ ገንዘብ ለቴስላ የዋርደንክሊፍ ማማ ግንባታ እንዲሰጥ የተጠየቀው ሞርጋን ከዚህ በኋላ ሰባራ ሳንቲም አልሰጥም ሲል መለሰ፡፡ ቴስላ የሕይወቱ ታላቅ ግብ የሆነውን ይህን ፈጠራውን እውን ማድረጊያ ተጨማሪ ገንዘብ ሊያገኝ አልቻለም፡፡ ከAC ሞተሩና ተዛማጅ የፈጠራ መብቶች ሽያጭ ያገኘው ገንዘብም በዚሁ ማማ ግንባታና ለሙከራው ማካሄጃ ወጪ ሆኖ ተሟጠጠ፡፡ በስተመጨረሻ፣ እ.አ.አ በ1904 በገንዘብ ድጋፍ እጥረት ቴስላ በማማው ላይ የሚያደርገውን ሙከራ ሙሉ ለሙሉ ለማቋጥ ተገደደ፡፡ ከዓመታት በኋላ … ቴስላ ሙከራውን ለማካሄጃ የተበደረውን ብድር ለመክፈል የማማው ብረት እየተነቃቀለ ተሸጠ፡፡ በዚህም ታላቁ የፈጠራ ሰው ለዓለም ሊያበረክተው ያሰበው ረቂቅ ራዕዩ እንደ ጉም በነነ፡፡ ይህን በከንቱ ተደናቅፎ የቀረ ታላቅ ሕልሙን አስመልክቶ ቴስላ፣ “…ይሄ እኮ ሕልም አይደለም …ይሄ እኮ ቀላል፣ ሳይንሳዊ የኤሌክትሪክ ምህንድስና ውጤት ነው …ይህ ተጠራጣሪ፣ ድንጉጥና የታወረ ዓለም” ሲል ቁጭቱን ገልጿል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የገመድ አልባ ቴሌግራፍ ፈጠራውን አሜሪካ ውስጥ በፈጠራ መብት ባለቤትነት ለማስመዝገብ ጥያቄ አቅርቦ ቀድሞ ከተመዘገበው የቴስላ ፈጠራ ጋር ተመሳሳይ ነው በሚል ውድቅ ሆኖበት የነበረው ማርኮኒ እ.አ.አ በ1904 ተሳካለት፡፡ የአሜሪካው የፓተንት ቢሮ የቀድሞ ውሳኔውን ሽሮ የቴስላን ፈጠራዎች በመኮረጅ የተሰራውን የማርኮኒን ሥራ መዘገበው፡፡ ከዚህ በኋላ እንኳንስ የፈጠራ ሐሳቡን መተግበሪያ ገንዘብ ቀርቶ ኑሮውንም በወጉ የሚደጉምበት ገንዘብ ያልነበረው ቴስላ፣ ከሰው ተነጠለ፡፡ ቴስላ ከዚህ ጊዜ በኋላ በአብዛኛው የሚታየው እውነተኛ፣ ታማኝ ጓደኞቼ ናቸው የሚላቸውን እርግቦች ሲመግብ ነበር፡፡ ጭራሽ እ.አ.አ በ1909፣ የቴስላ ፈጠራዎችን በመኮረጅ ገመድ አልባ የቴሌግራፍ መልዕክት መላክ ለቻለው ለጉግሎኒ ማርኮኒ የፊዚክስ የኖቤል ሽልማት ሲሰጥ፣ ቴስላ በሸቀ፡፡ የጉዳዩ ምፀት ያለው ደግሞ እዚሁ ላይ ነው … እ.አ.አ በ1943፣ ቴስላ ከሞተ ከ5 ወራት በኋላ፣ የአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በማርኮኒ ሥም ተመዝግቦ የነበረውንና ኖቤል ሽልማት የተሸለመበትን የሬድዮ ፈጠራ መብት ሰርዞ የሬድዮ እውነተኛው ፈጣሪ ቴስላ ነው ሲል ብይኑን ይፋ አደረገ፡፡ የገንዘብ ችግር የፀናበት ቴስላ፣ ከማርኮኒ ኩባንያ አይነት ግዙፍ ኩባንያ ጋር የሕግ እሰጣገባ ውስጥ መግባት ትርፉ ድካም መሆኑን ሲረዳ ተወው እንጂ፣ ማርኮኒ ፈጠራዬን ሰርቋል በሚል በፍርድ ቤት ክስ መስርቶም ነበር… ይቀጥላል... @Tizitan_Be_Gitim
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.