cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting

500 ብር በመክፈል ወይም ዩቱዩባችንን 15 ሰውን ሳብስክራይብ በማስደረግ ቋሚ አባል ሆነው ከኛ ጋር ይስሩ! #አገልግሎታችን 👉ሙሉ የፕሮዳክሽን ስራ 👉ፕሮዳክሽን ማኔጂንግ 👉 ዳይሬክቲንግ 👉ግጥም እና ዜማ 👉ካስቲንግ 👉ሎኬሽን ማኔጂንግ ለመስራትም ሆነ ለማሰራት ያንጋግሩን 0913649094/ 0921625129/0973123088 @Musiye @Yehawinelij

Show more
Advertising posts
2 445
Subscribers
+224 hours
+237 days
+2930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Sales መስራት የምትፈልጉ ሴቶች በውስጥ አውሩኝ 👉የስራ አይነት፦ Liquor ሱቅ ውስጥ መጠጥ መሸጥ 👉የሰራው ሰዓት፦ ጥዋት ፈረቃ ከ2_8 ሰዓት ከሰዓት ፈረቃ ከ8_ምሽት 4 ሰዓት የምሽቱ ሳርቪስ አለው 👉የስራ ቦታዎች፦ ቦሌ፣ሳርቤት፣ሰሚት ፍየል ቤት፣ደንበል 👉ደሞዝ፦ 8000 ብር በወር 👉በተሸጠ መጠን ኮሚሽን አለው ፊላጎቱ ያላችሁ በውስጥ አውሩኝ @Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin 0973123088_0913649094
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄ ልጅ ለስራ ስለተፈለገ በውስጥ ያውራኝ @Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionADMIN
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
❤️
👏
😡
👎
👍
Photo unavailableShow in Telegram
❤️
👍
👏
😡
👎
ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ።🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አዲሱ አመት ህልማችሁ የሚሳካበት ይሁንላችሁ።
Show all...
🙏
❤️
👍
የበዓል ማግስት ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የDSTV ድራማ ላይ 3 ቀያይ ሴት ተዋኒያንን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ20_26 👉ቁመት፦ከ1.57 በላይ 👉ከለር፦ቀይ 👉 ትወና የሚሞክሩ @Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin ጀማሪዎችን እናበረታታለን! 0973123088_0913649094
Show all...
ዛሬ ቀረፃው ላይ የነበራችሁ ልጆች ሁላችሁም ምርጥ ነበራችሁ! ስለ ትዕግስታችሁ እና ለሙያው ስላላችሁ ክብር እንዲሁም ስለ ቀና ትብብራችሁ ከልቤ አመሰግናለሁ!! እናም እንኳን ወደ ፕሮሞሽናችን ቋሚ አባልነት በደህና መጣችሁ እያልኩ ወደፊትም ጥሩ ጥሩ ስራዎችን አብረን እንደምንሰራ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ! @Musiye @HawinePromotionAdmin @Yehawinelij
Show all...
ለነገ (ሃሙስ) የክሊፕ ቀረፃ አዳዲስ ተጨማሪ ወጣቶችን እንፈልጋለን። 👉ዕድሜ ከ19_27 👉ቁመት ከ1.60 በላይ 👉ከኛ ጋር ሰርተው የማያውቁ @Musiye @yehawinelij 0973123088_0913649094
Show all...
አንድ መላጣ ወንድ ሞዴል ለMain Cast እንፈልጋለን። 👍ዕድሜ፦ከ20_27 👍ቁመት፦ከ1.70 በላይ 👍መላጣ የሆነ ወይ መላጨት የሚችል @Musiye @Yehawinelij
Show all...
#Casting #Call የፊታችን ሃሙሰ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ በዛ ያሉ ተዋናዮችን እና 1 ፀጉሩን መላጨት የሚችል ዋና ሞዴል ወንድ እንፈልጋለን። 🌎የቀረፃ ቦታ፦ ቦሌ አከባቢ 🌗የቀረፃ ቀን፦በዚህ ሳምንት (ሃሙስ) 💵ክፍያ ፦ በስምምነት 🕰የቀረፃ ሰዓት፦ከጥዋቱ 3:00 ጀምሮ #መስፈርት #ለሞዴሉ 👉ራሰበረሃ (መላጣ የሆነ) ወይም መላጨት የሚችል 👉ዕድሜ፦ከ22_28 👉ቁመት፦ከ1.75 በላይ 👉አሪፍ ተክለሰውነት ያለው 👉ፎቶ ጄኒክ የሆነ #ለተዋኒያን 👍ዕድሜ፦ከ20_28 👍ቁመት፦ከ1.68 በላይ 👍ቆንጆ የሆኑ መስፈርቶችን የምታሟሉ ሰዎች ከስር ካሉት ሊንኮች ባንዱ ብቻ 5 ፎቶ፣ሙሉ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና መኖሪያ አድራሻ ላኩልኝ @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin 0973123088_0913649094
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.