cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Prophet path☝️

Spreading Islam based on prophet teaching!!! comments via .... @AlexAJ91

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
142
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

اللهم بلّغنا رمضان.🤲
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሀሳቡን ለሰዎች የተናገረ ሀሳቡ ይጨመርበታል ለአሏህ የተናገር ግን ይወገድለታል! @Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
Show all...
ስለ ዳግማዊው_ኡመር_ኢብኑልኸጧብ, #ሶላሁዲን_አልዩቢድ! ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ገብተው ማንበብ ይችላሉ። 👉 https://t.me/joinchat/UwGoZRFmYcXLYWSr
Show all...
ፍቅር ሰባኪ TemUd

❤️ልብን እንድታፈቅር ላደረገ ጌታ♡ ♡ምስጋና የተጋባ ይሁን!!!❤ አሚን🙏 ለአስተያየታችሁ👉 @TemUd_Bot

Photo unavailableShow in Telegram
#ፍልስጤም!🥺 @muslims_couple || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጤነኛ ሆነህ ውለህ አድረህ ማንጋት ብዙዎች የሚናፍቋት ፀጋ ናት! አላህ ደግሞ ባንተ ላይ አዋላትና አልሀምዱሊላህ በል!🤲 @Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
Show all...
ኃጢኣቶችህ በብዛት ቢቆጠሩ እንኳ የአላህ! ምህረት መጨረሻ የለውም! #ምህረትን_ጠይቅ! ~አላህ ላይምርህ ጠይቀኝ አላለህም! @Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🤲 @muslims_couple || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
«እኛ ለአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን » @Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
Show all...
አብደላህ ቢን ዲናር (ረ.ዐ) እንዲህ ይለናል፦ ከዑመር ቢን አል ኽጣብ ጋር ወደ መካ ወጣን። መንገድ ላይ ከአንድ ተራራ አንድ እረኛ ወረደ። "አንተ ልጅ ሆይ ከነዚህ ፍየሎችህ አንዷን ሽጥልኝ” አሉት ዑመር። "እኔ አገልጋይ ነኝ" አለ። ሊፈትኑት በመፈለገም፦ "ለአሳዳሪህ ተኩላ በላት በለው" አሉት። "አላህስ?"አላቸው። ዑመር በልጁ ምላሽ አለቀሱ። ከአሳዳሪው ገዙትና "ይህች ቃልህ በዚህች አለም ከባርነት ነጻ አድርጋሀለች። በመጭው አለምም ከእሳት ነጻ እንደምታደርግህ ተስፋ አደርጋለሁ" አሉት። @Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
اللهم بلغنا رمضان አላህ ሆይ! ረመዷንን በሰላም አድርሰን🙏 @Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.