cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Show more
Advertising posts
239 337
Subscribers
-4724 hours
+1027 days
-1 39030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሦስት ሕገወጥ የከረሜላ ምርቶች ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ‼️ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ከሕብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት በነሐሴ ወር በመርካቶ ገበያ በአደረገው የዳሰሳ ስራ ብሔራዊ አስገዳጅ ገላጭ ጽሑፍ ደረጃ CES 73/2013 ሳያሟሉ ገበያ ላይ የተገኙ ሦስት አይነት የከረሜላ ምርቶችን ይዟል፡፡ እነዚህ ህገወጥ የከረሜላ ምርቶች ማን እንዳመረታቸው፣ የት አገር እንደተመረቱ፣ የአምራቹ አድራሻ ያልታወቀ እና የምርቱ ባች ቁጥር የሌለው በመሆኑ የአገሪቱን አስገዳጅ ገላጭ ፅሑፍ ደረጃ ስለማያሟሉ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ያሳስባል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
👍 135 16👏 3👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 🌻 በአዲሱ አመት  የቤት ምኞትዎ  እውን  ይሆን ዘንድ ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆኑትን የአያት አፓርትመንቶችን የግሎ ያድርጉ። ከ 8% ማለትም 447 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እጅግ ተመጣጣኝና ለመክፈል አመቺ በሆነ አማራጭ ቤቶን ይግዙት። 🌻በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ልዩ እድል አመቻችተናል።  ለውጥ ዛሬ ይጀምራል! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 ለበለጠ መረጃ: ☎️ 09 22 40 48 14 / 09 41 20 02 22 ይደውሉ #Viber | #WhatsApp | #Telegram contact ያድርጉን።
Show all...
👍 7 1
Photo unavailableShow in Telegram
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሀዋሳ  አቶቴ ቱርፋት ወርቁ ቡቼ ሞል ፊትለፊት አዲስ የገበያ ማእከል ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ📍 ☎️ +251926482248 ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
Show all...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዱስ cars 🚘 የቴሌግራም መኪና መሸጫ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። 👉ማንኛውም 🚘 መኪና መሸጥ ከፈለጋቹ 🚘የመኪናውን ምስል እና መረጃ ወደኛ በመላክ በፋጥነት መሸጥ ትችላላችሁ። ቅዱስ Cars🚘🚘       👉 መረጃ ሁልጊዜ እንዲደርሶት ቴሌግራም ቻናል   join ያድርጉ @kiduscars2 https://www.tiktok.com/@kiduscars?_t=8pmI5pZVyrd ☎️+251911870588   join 👇👇 ያድርጉ   https://t.me/kiduscars2
Show all...
👍 11 1😁 1
እስራኤል በተጠረጠረችበት የቤሩቱ ፍንዳታ ዘጠኝ ሰዎች ሲሞቱ የኢራን አምባሳደርን ጨምሮ ከ2 ሺህ በላይ ሰዎች ቆስለዋል‼️ የሊባኖስ ጤና ሚኒስትር እንደገለጹት ሄዝቦላህ በሚጠቀማቸው የመገናኛ መሣሪያዎች በተመሳሳይ ሰዓት በተከሰተው ፍንዳታ ህጻናትን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች ሲሞቱ በሊባኖስ የኢራን አምባሳደርን ጨምሮ 2 ሺህ 800 ሰዎች ቆስለዋል። በኢራን የሚደገፈው ሄዝቦላህ የደረሰውን ፍንዳታ በተመለከተ ማረጋገጫ የሰጠ ሲሆን የወንጀል ጥቃት ብሎ ለጠራው እርምጃ እስራኤልን ተጠያቂ አድርጎ " ተመጣጣኝ የበቀል እርምጃ" እንደሚወስድ ገልጿል። ፍንዳታው ከመከሰቱ ከሰዓታት በፊት የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በሰላም ወደ አካባቢያቸው እንዲመለሱ ለማስቻል የሄዝቦላህ ጥቃት ማስቆም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ እንደሚሆን ገልጾ ነበር። ሄዝቦላ ባውጠው መግለጫ "ጋዛን ለመደገፍ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ" እንደሚቀጥል ገልጾ፣ "የምንወስደው ተከታታይ እርምጃ ጠላት ትላንት ለፈጸመው እልቂት ከባድ ዋጋ ያስከፍለዋል" በማለት ጥቃቱን እንደሚቀጥል አስታውቋል።   የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቃል አቀባይ እንደገለጹት ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሊባኖስ እየተከሰቱ ያሉ ሁኔታዎች በአካባቢው ላይ ውጥረትን የሚያባብሱ እንደሆነና ጉዳዩ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የሄዝቦላህ የመገናኛ መሣሪያዎቹን በሞባይል ስልኮች መጠለፍ ምክንያት በቤሩት በርካታ አካባቢዎች በተከታታይ ፈንድተዋል ነው የተባለው፡፡ በአንድ ሱፐርማርኬት ውስጥ በአንድ ሰው ኪስ ውስጥ ፍንዳታ ተከስቶ ሰውዬው ሲወድቅ ሌሎች ሰዎች ደግሞ ራሳቸውን ለማዳን ሲሯሯጡ የሚያሳይ የሲሲቲቪ ቪዲዮ አመላክቷል። ከሰዓታት በኋላም የአምቡላንሶች እጥረት እስከሚፈጠር ድረስ በርካታ የተጎዱ ሰዎች ወደ ሆስፒታሎች ሲወሰዱ እንደነበር እና ከእነዚህ ሰዎች መካከልም 200 የሚሆኑት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በኢባኖስ የኢራን አምባሳደር ሞጅታባ አማኒ ባለቤት አምባሳደሩ በፍንዳታው በትንሹ እንደተጎዱ እና በሆስፒታል እየተደረገላቸው ባለው ሕክምና በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ገልጸዋል። መቀመጫውን እንግሊዝ ሀገር ያደረገው የሶርያ የሰብአዊ መብቶች ምርምር ጣቢያ እንደገለጸው ሄዝቦላህ ከሶሪያ መንግሥት ጋር በሚዋጋበት የሶሪያ ድንበር አካባቢ በተከሰተው ተመሳሳይ ፍንዳታ 14 ሰዎች ተጎድተዋል፡፡ የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናጂብ ሚካቲም ለፍንዳታው እስራኤልን ተጠያቂ በማድረግ "እርምጃው የሊባኖስ ሉዓላዊነት ላይ የተፈጸመ ከባድ ጥሰት እና በሁሉም መስፈርቶች ወንጀል ነው" በማለት  ገልጸዋል። የኢራኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ለሊባኖስ አቻቸው በላኩት መልዕክት "የእስራኤልን ሽብርተኝነት በጥብቅ እናወግዛለን" ሲሉ አሜሪካ በበኩሏ ኢራን ጉዳዩን ከማባባስ እንድትቆጠብ አስጠንቅቃለች። እንግሊዝ በሚገኘው ቻታም ሃውስ የምርምር ተቋም የመካከለኛው ምሥራቅ ተንታኝ የሆኑት ሊና ካቲብ ለቢቢሲ በሰጡት ቃል "እስራኤል ለበርካታ ወራት በሄዝቦላህ ላይ የሳይበር ጥቃት ስትፈጽም ብትቆይም የአሁኑ ጥቃት ትልቁ ነው" ብለዋል፡፡ ተንታኞች እንደሚሉት ሄዝቦላህ ከእስራኤል ጋር ግጭት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የአሁኑ የእስራኤል መጠነ ሰፊ ጥቃት አደገኛ እና የሄዝቦላህን መሪዎች ከፍተኛ ጫና ውስጥ የሚከትት ነው፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
👍 245 32😭 30🥰 8
👍 18 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዱስ cars 🚘 የቴሌግራም መኪና መሸጫ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። 👉ማንኛውም 🚘 መኪና መሸጥ ከፈለጋቹ 🚘የመኪናውን ምስል እና መረጃ ወደኛ በመላክ በፋጥነት መሸጥ ትችላላችሁ። ቅዱስ Cars🚘🚘       👉 መረጃ ሁልጊዜ እንዲደርሶት ቴሌግራም ቻናል   join ያድርጉ @kiduscars2 https://www.tiktok.com/@kiduscars?_t=8pmI5pZVyrd ☎️+251911870588   join 👇👇 ያድርጉ   https://t.me/kiduscars2
Show all...
👍 11👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 🌻 በአዲሱ አመት  የቤት ምኞትዎ  እውን  ይሆን ዘንድ ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆኑትን የአያት አፓርትመንቶችን የግሎ ያድርጉ። ከ 8% ማለትም 447 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እጅግ ተመጣጣኝና ለመክፈል አመቺ በሆነ አማራጭ ቤቶን ይግዙት። 🌻በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ልዩ እድል አመቻችተናል።  ለውጥ ዛሬ ይጀምራል! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 ለበለጠ መረጃ: ☎️ 09 22 40 48 14 / 09 41 20 02 22 ይደውሉ #Viber | #WhatsApp | #Telegram contact ያድርጉን።
Show all...
👍 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሆሳዕና ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07 ጎራ በማለት የሚፈልጉትን ያገኛሉ። ☎️ +251966114766  ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
Show all...
👍 19 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ገባ‼️ ከመስከረም ወር ጀምሮ በመጪዎቹ 3 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ድረስ ጭማሪ ሊደረግበት ነው ከመስከረም ወር ጀምሮ በመጪዎቹ 3 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ድረስ ጭማሪ ሊደረግበት ነው፡፡ ከያዝነው መስከረም ወር ጀምሮ በኤሌክትሪክ አገልግሎት ላይ የሚደረገው የታሪፍ ማሻሻያን በተመለከተ መ/ቤቱ መረጃውን ይፋ አድርጓል፡፡ ከዚህ ዓመት ጀምሮ በሚደረግ የታሪፍ ማሻሻያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ እስከ 40 በመቶ ጭማሪ ይደረግበታል ተብሏል፡፡ ከያዝነው መስከረም ወር ጀምሮ ለ3 ወራት በሚደረገው የታሪፍ ማስተካከያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች የማመንጫ ታሪፍ ላይ ቀደም ሲከፍሉት ከነበረው ሂሳብ በኪሎ ዋት የ42 ሳንቲም ጭማሪ ይደረጋል ተብሏል፡፡ ከፍተኛ የሀይል ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ የማመንጫ ታሪፍ በኪሎ ዋት የ81 ሳንቲም ጭማሪ ይደረግባቸዋ ተብሏል፡፡ በሌላ በኩል የሀይል ማስተላለፊያ ታሪፍ ላይም ጭማሪ ይደረጋል የተባለ ሲሆን ለኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ከዚህ ቀደም ይከፍሉት ከነበረ ሂሳብ ላይ ተጨማሪ በኪሎ ዋት ከ26 ብር ከ34 ሳንቲም ጭማሪ መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከፍተኛ የሀይል ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ ይከፍሉት ከነበረው በኪሎ ዋት 95 ብር ከ87 ሳንቲም ጭማሪ እንደሚደረግባቸው ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
👎 228👍 179😡 28 25🙊 20😱 8💩 6
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.