cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኑረል ሁዳ የሀድራ ጀምዓ

Nurel huda ማንስ አወድሶ ድበሩ ላይ ደርሶ ደክሞት ገባ ለቅሶ አቅቶት ዘጋቢ 👏 🥁🥁 ከኛጋ ያሽቁ አስተያየት ሀሳብ ካለወት @Ferengu 👈 0920481441

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
203
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

https://t.me/joinchat/enEgJKxOw6RiNGQ0 👆👆👆👆👆👆👆👆 hafi new menzuma chanal በዚህ ቻናል 👉 አዳዲስ መንዙማ ዎች እና ነሽዳዎች 👉 የመሻይኾች ታሪኮች 👉 ኢስላማዊ ታሪኮች 👉🏿 ወደናተ የምናደርስበት ቻናል ነዉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ሁላችሁም ሼር በማድረግ ተባበሩ ን ስንል ኢስላማዊ ወንድማማችነትን በጋራ እናሳይ hafi new menzuma chanal 🙏🙏🙏
Show all...

ሙስሊም በሙስሊም ላይ ይቅር መናናቅ አንዱ በአንዱ ላይ ከመመፃደቅ ላኬራ ቤታችን የሚሆነን ስንቅ አንድ መሆን እንጂ አይደለም ፊራቅ ይሄን አስተማሩንአህመድጠሀዘይኔ አዝማች ሙስሊሞችን ሁላ አንድ አድርገው መውላ ዛሂር ባጢናችን በተቅዋ የሞላ ጌታችን አንተነህ የለም ካንተ ሌላ ከፊራቅጠብቀ ነጃበለን አሏህ ከፊራቅ ጠብቀብ አንተ ያረህማኔ አዝማች የጌታ ሚነኑር የጌታ ከረሙ ረህመት ይውረድቦ በአህመድ ሙከረሙ የተወለዱበት እንዴት ነው ሀረሙ እንዴት ነው አረፋ እንዴት ነው ዘምዘሙ እንዴት ነው አቂሙ እንዴት ነው መቃሙ ሰፋውና መርዋ ማሸረል አረሙ ሁሉም ሚያለቅስበት ብሎ ዋኔ ዋኔ አዝማች ያረሱለላሂ ማለት ካልተውኩኝ ካህባቦቼ ጋራ ግድ ይደብልቁኝ ባጠፋም ባስከፋ ብሆንኲ ሞኝ በረኡፍ ነቶ የኔ ነው በሉኝ ተቀላቀሉኝ በሩህ በጀሰድ አዝማች ሁሉም ያወድሳል የሚወደውን እኔም ላወድሰው የመዲናውን የመዲናውን ባየነው አይኑን በኑር አረንጒዴ የተኲለውን ብሎ ያወደሰው ጦሀሆይ ያሲን አዝማች ከአሏህ አፈነጎ የሏህ ፊት ወደድ አተ የትይገኛል እንደ ሙሀመድ ወዳጅ የሚረዳ ሲገቡ ነላህድ ገልበጥ ገልበጥ አል ጀማሉ በሆዴ ነቢ አባ ፋጢማ ጌጤ መኮነኔ አዝማች መወደዷን አውቃ እርግቢቲቱም እንቁላሏን ጣለሽ ከዋሻው ገደም ድሯንም አደራች ሸረርቲቱም ብለው ተመለሱ እዚህስ የለም አሏህ ሸሽጋቸው ብሎታለው እኔ አዝማች የሀድራ ወጣቶች ዚክር ተወበሉ ከጭብጨባው ጋራ ዘንበል ዘንበል በሉ ዘንበል ዘንበል ነው ሀድራን ሚያሳምረው ጃፈሩ ጠያር ነው ሀድራን የጀመረው ሆነ ሰይዳችን ለጃፈር ተላላ አዝማች መወደዱንማ ዒሳም ተወደደ መፈቀሩንማ ዒሳም ተፈቀረ መወደዱንማ ኑህም ተወደደ መወደዱንማ አዩብ ተወደደ ያለነቢ የለም በአርሽ የሰገደ አዝማች ስለሙሀባማ እኔ ልንገራችሁ ላልገባችሁማ እኔው ላስረዳችሁ ሙሀባው ጠያር ነው ላዩም መንደርደርያ ሙሀባው ሰያር ነው ታቹም መሽከርከርያ ሙሀባው ሀድራ ነው ውስጥን ማብጠርጠርያ ሙሀባው ጀነት ነው ገብቶ ለማረፍያ ሙሀባው ጅራፍ ነው ለስንቱ መግረፍያ መች ያልቅና ጉዞ ካላቆሙት ታዞ አዝማች አቡበከርና ዐመር የኛው ጀግና ዳሩ ለነቡና ሁለቱም አንዳንዴ የሰሀባ ጀማ በይነሁም ሩአማ አስረግጠስማ ሁሉም ናቸው ወንዴ አዝማች ቀልቤን ብሰልለው ማዶ ተሻገረ ወንጀሌ እንቢ አለንጂ እያንገራገረ ነብስያና ሀዋ እያደናገረ የሸውቁ ሁነኛ ልቤን ተተረ ብደርሱልኝ እንጂ አጀደል ሁሰይኔ አዝማች ንግግሩ ማር ነው ፀባዩ ወተት ዘይኖ ከልቆታል ሀዩላ የሙት ምንም ባልወፈቅ ነቡን ለማየት አልሀምዱ ሊላሂ ሁኛለሁ ኡመት የርሶን ስም ማንሳቴ በረካ ነው ለኔ አዝማች አሰላመአለይኩም አህመደል ሙክታሩ አንቱኮ ነሁ አሉ የሁሉ ሚስጥሩ የአርሽ የኩርስይ የሰማይ የምድሩ ጨረቃና ጀንበር ለንቱ ነው የተሰሩ አያገኙም ነበር አንቱ ባትሰሩ ባንቱኮ ሰበብ ነውየጣፈጠው ማሩ አዝማች አልጋ አይቆምም አሉ ያላ አራት እግር ነቢም ነበረዌት አራት ምንበር አንደኛው ስዲቅ ነው ዳግመኛው ዑመር ዑስማን ኢብኑ ዓፋን ዓልዩ ሀይደር እኚህ እኮ ናቸው የኔ ቀመመኔ መላይካ ቢያዘልቀው አጅቦት ነው እኮ ቅናት ያዘው አሉ ነቢሙሳን እኮ እያለ ተጣራው እኮ በለኝ እኮ አላህና ነቢ ጉዳይ አወጡኮ እኔን እንቢ ብሎ ለሱ ታየው እኮ እኔም ይበቃኛል ከሊሙ መሆኔ 🙏👏🙏👏👏🙏🙏🙏👏 ሙሀመድ ነብዬ ሙሀመድ ነብዬ ሙሀመድ ነብዬ ሙሀመድ ነብዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👋👋👋👋👋👋👋👋👋 ሰለላ ዓላ
Show all...
Watch "21 May 2021" on YouTube https://youtu.be/QFm1T_2Wq-8
Show all...
21 May 2021

Photo unavailable
Photo unavailable
☪ #ዒድ_ሙባረክ! ☪ እንኳን ለ1442ኛው ለዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ! ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም
Show all...
Photo unavailable
Photo unavailable
በግራፊክስ ዲዛይን ለረመዳን ባሸበረቁ ፎቶዎች ፕሮፋይሎን ያሳምሩ! 😍 الهم بلغنا ر مضان 🤲
Show all...
اهلا اهلا يارمضــان 🌙
ግራፊክስ ዲዛይን 👩‍💻
6k Subscribers ✅
JOIN 😍
Show all...
"ጀዲ ሌንጮታ" "ኑልኝ በመናሜ" በቅርብ ቀን ይጠብቁን! || ማዲህ ፉአድ ሙሐመድ || Fuad Muhammed

"ጀዲ ሌንጮታ" "ኑልኝ በመናሜ" በቅርብ ቀን ይጠብቁን! || ፉአድ ሙሐመድ || Fuad Muhammed _____________________ አሁኑኑ ይቀላቀሉ Youtube || Subscribe Now

https://www.youtube.com/iNayaRecords

Telegram : iNaya Records || ኢናያ ሪከርድስ

https://t.me/iNayaRecords

Facebook : iNaya Records || ኢናያ ሪከርድስ

https://www.facebook.com/iNayaRecords

ማንኛውንም አስተያየት እና መረጃዎችን ያድርሱን! ° አባል ለመሆን እና ከእኛ ጋር ስራ ለመጀመር @iNayaRecords_bot ላይ ያነጋግሩን! ዒናያ ሪከርድን ስለመረጡ እናመሠግናለን! #iNayaRecords #AnwarulHadi #AlNoorTube

💫 "ጀዲ ሌንጮታ" 💫 💫 "ኑልኝ በመናሜ" 💫 በቅርብ ቀን ይጠብቁን! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ || ማዲህ: ፉአድ ሙሐመድ || 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/iNayaRecords t.me/iNayaRecords t.me/iNayaRecords
Show all...
ፉአድ ሙሐመድ አዲስ መንዙማ.mp31.77 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.