cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Society of construction law in Ethiopia

Show more
Advertising posts
2 486
Subscribers
+224 hours
+87 days
+3230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👉የዓለማችን ድንቅ እስላማዊ የ ኮንስትራክሽን ስትራክቸሮች እንሆ 🚧1. መስጂድ አል-ሀራም፡- መካ ሳውዲ አረቢያ ውስጥ የሚገኝ መስጂድ አል-ሀራም የአለማችን ትልቁ መስጂድ ሲሆን በእስልምና እጅግ የተቀደሰ ቦታ የሆነውን ካባንን ይከብባል።  መስጂዱ በሀጅ ወቅት እስከ 4 ሚሊዮን ሰጋጆችን ማስተናገድ ይችላል። 🚧2. መስጂድ አል-ነበዊ፡- በመዲና፣ ሳውዲ አረቢያ፣ መስጂድ አል-ነበዊ በእስልምና ሁለተኛው ቅዱስ መስጂድ ነው። etconp የነብዩ መሐመድ መቃብር የሚገኝበት ሲሆን በግሩም አረንጓዴ ጉልላት እና በዓይነቱ ልዩ የሆነ የስነ-ህንፃ ጥበብ ይታወቃል። 🚧3. ቡርጅ ካሊፋ፡ 828 ሜትር ላይ የቆመው ቡርጅ ካሊፋ በዱባይ፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ በአለማችን ረጅሙ ህንፃ ነው። ኢስላማዊ እና ዘመናዊ ኪነ-ህንፃዎች ቅልቅል ያለው እና ተወዳጅ የቱሪስት መስህብ ነው። etconp 4. ሱልጣን አህመድ መስጂድ፡- በተለምዶ ሰማያዊ መስጂድ በመባል የሚታወቀው በቱርክ ኢስታንቡል የሚገኘው ሱልጣን አህመድ መስጂድ የውስጥ ግድግዳውን እና ስድስቱን ሚናራዎችን በሚያጌጡ ሰማያዊ ሰቆች ይታወቃል። etconp የኦቶማን አርክቴክቸር ድንቅ ስራ ነው። 🚧5. ሀሰን II መስጂድ፡ በሞሮኮ ካዛብላንካ ውስጥ የሚገኝ፣ ሀሰን 2 መስጂድ በአለም ላይ ካሉት ትልቁ መስጊዶች አንዱ ነው እና አስደናቂ የእብነበረድ ውስጠኛ ክፍል፣ ውስብስብ የጣር ስራ እና አስደናቂ የባህር ዳርቻ አቀማመጥ አለው። etconp 🚧6. አልሀምብራ፡ በግራናዳ፣ ስፔን ውስጥ የምትገኝ፣ አልሀምብራ መጎብኘት ያለበት የእስልምና አርክቴክቸር ድንቅ ነው። etconp ይህ ቤተ መንግስት እና ምሽግ ውስብስብ የስቱኮ ማስዋቢያዎች፣ የፈረስ ጫማ ቅስቶች እና የተረጋጋ የአትክልት ስፍራዎችን ያሳያል። 🚧7. የሼክ ዛይድ ታላቁ መስጊድ፡ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ አቡ ዳቢ የሚገኘው የሼክ ዛይድ ታላቁ መስጂድ የዘመናዊ ኢስላማዊ ኪነ-ህንፃ ድንቅ ስራ ነው። etconp ነጭ የእብነበረድ ጉልላቶች፣ ውስብስብ ቅርጻ ቅርጾች እና አስደናቂ የአበባ ንድፎችን ይዟል። 🚧8. ታላቁ የኮርዶባ መስጊድ፡ በ8ኛው ክፍለ ዘመን በኮርዶባ፣ ስፔን ውስጥ የተገነባው ታላቁ የኮርዶባ መስጊድ የሞሪሽ፣ የጎቲክ እና የህዳሴ ስነ-ህንፃ ቅጦች ድብልቅልቅ የሚያሳይ የባህል ሀብት ነው።  ውስጣዊ ክፍሎቹ ከ 850 በላይ አምዶች እና ውስብስብ ቢሞች ኣሉት። ❤️መልካም ዒድ😇 @etconp
Show all...
👍 1
👉በነገራችን ላይ ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ 🚧እንድንሰራላቹ ምትፈልጉት ቪድዮም ጠይቁን❤️ https://www.youtube.com/@ETHIOCONp @etconp
Show all...
Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች ምታገኙበት ምርጥ ቻናል👌 👊Best Ethiopian Construction Channel✌ 📨ሃሳብ እና ኣስተያየት ፃፉልን 📌የ ቴሌግራም ቻናላችንም ይቀላቀሉ

https://t.me/ETCONp

💫ፌስቡክ ላይም ኣለንሎ

https://www.facebook.com/etconp/

📍ዲጂታል የ ቴሌግራም ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

🫵ውድ ቤተሰቦቻችን 👉ዋናው የ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች የሚዳሰስበት መፅሃፍት ቪድዮዎች እና ትምህርቶች ምናጋራበት ቻናላችን ካልተቀላቀሉ ብዙ ነገር ኣምልጦታል እና ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ጆይን ኣርገው ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅዎ ይጋብዙ👇 https://t.me/ETCONp
Show all...
Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች 💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት 📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች 💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን 📙መፅሃፍቶች 🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ቻናል 📨ሃሳብና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን ☎ +251925446661 📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK 📃 ለ መወያያ @COTMp 📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Repost from Ethio Con Work
🏷ኢትዮጵያ የምትጠቅምባቸው የኮንስትራክሽን ሕጎች ➡️ሀገራችን ኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማስተዳደር የምትጠቀምባቸው አዋጆች (Decree)፣ ደንቦች (regulations)፣ መመሪያዎች (Directives)፣ ስታንዳርዶች (Manuals)፣ የውል ሰነዶች (Contract Conditions)፣ ህጎች (Laws and codes)፣ ጋዜጦች (Negarit) አሏት። እነዚህን ማሕቀፎች በሁለት ምድብ መመደብ  (ዓለም አቀፋዊ እና ሀገር አቀፋዊ) ማለት እንችላለን።  ▶️1ኛ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ የኮንስትራክሽን ውል ማህቀፎች፦ FIDIC MDBS (Federation Internationale Des Ingenieurs-Conseils)፣ EU condition of contract፣ NEC- new engineering contract, UK (በተለይ ለውኃ ቁፋሮ ውል የሚውል) ናቸው። ከዚህ ባሻገር የተለያዩ ማኑዋሎችን እንደ መሪ ልኬት (በተለይ የግንባታ ግብአቶችን ጥራት በቤተሙከራ ለመለካት) እንጠቀማለን። *⃣ከእነዚህም ውስጥ:- American Society Testing Materials (ASTM), American Association of State Highway and Transportation Officials (AASHTO) ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ Indian Standards (IS) እና British Standard (BS)  አልፎ አልፎ ጥቅም ላይ የሚውሉ ናቸው። ➡️2ኛ) የሀገር ውስጥ ማሕቀፎች፦ Building and Transport Construction Design Authority (BaTCoDA - የግንባታ ሥራዎችንና ግብአቶችን መጠን ለማስላት)፣ Public Procurement Agency (PPA - ለጨራታ እና የስምምነት ውል ሰነድ አስተዳደር)፣ Civil Code, Civil Procedural codes, Ministry of Works and Urban Development Standard Conditions of Contract (MOWUD Directives), FDRE constitution, ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ (Negarit Gazieta), በየጊዜው የሚሻሻሉ የሕንጻ መመሪያዎች እና ስታንዳርዶች፣ የሙያ እና የሥራ ፍቃድ አዋጆች የመሳሰሉት ይገኙበታል። *⃣በእርግጥ በኮንስትራክሽን ዘርፉ ላይ ተግባራዊ ሊደረጉ አይችሉም የሚባሉ የሀገሪቱ ህጎች አይኖሩም ማለት ይከብዳል፣ ምክንያቱም ሁሉም ህጎች ከቦታ፣ ከሥራ፣ ከሰው ኃይል፣ ከመብትና ግዴታ፣ ከንብረት፣ ከወንጀልና ፍትሕ ጋር የተያያዙ ስለሆነ እና የኮንስትራክሽ ሴክተሩም እነዚህ ሁሉ የሚገኙበት ኢንዱስትሪ ስለሆነ ነው። Via Abraham Tebeje https://t.me/ETCONp
Show all...
Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች 💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት 📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች 💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን 📙መፅሃፍቶች 🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ቻናል 📨ሃሳብና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን ☎ +251925446661 📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK 📃 ለ መወያያ @COTMp 📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ @ETCONpDigitalLibrary_Bot

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👉የግንባታ ላይ አረንጓዴ ስፍራ ህግ 🚧በ 100 ሜትር ካሬ ይዞታ ላይ 2 በ2 ሜትር ስፋት ያለው ከግንባታ ነጻ መሬት እንዲኖር የሚደነግገው ህግ ጽሁፍ ተያይዟል። https://t.me/ETCONp
Show all...
👉ነገ የቴሌግራምን birthday ምክንያት በማድረግ ትልቅ ነገር እንዳለ በ official ገፃቸው ተናግረዋል። 🚨 በብዙ መረጃዎች ላይ 100,000 dogs እየተገመተ ያለው ከ300$ እስከ 500$ ነው 🥶 🚧እንስካሁን ያልጀመራችሁ አንድ ቀን አላቹ task ስሩ። ያልጀመራችሁ🦴 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=zOmyZR5xSgu5k5VyU2lglQ @Ethiocryptocurency
Show all...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

👍 1
Show all...
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም

በግንባታው ዘርፍ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሳምንታዊ የባለሙያዎች ፕሮግራም የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ከአሀዱ ሬድዮ 94.3 ትብብር ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2፡30-3፡30 ሰዓት የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው።

👉August 14 የቴሌግራምን birthday ምክንያት በማድረግ ትልቅ ነገር እንዳለ በ official ገፃቸው ተናግረዋል። 🚨 በብዙ መረጃዎች ላይ 100,000 dogs እየተገመተ ያለው ከ300$ እስከ 500$ ነው 🥶 እንስካሁን ያልጀመራችሁ ጥቂት ቀናት አላቹ task ስሩ። ያልጀመራችሁ🦴 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=6bghEyVESPqHNvRbhglnng @Ethiocryptocurency
Show all...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.