cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

Show more
Advertising posts
5 821
Subscribers
-1024 hours
-207 days
-11230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

1:21:55
Video unavailableShow in Telegram
👉የኢጃዛ ቤቱ ጉድ ሴት ከተበላሽች ሁሉ ተበላሸ ኢጃዛ ቤት አካባቢ ያላቹ እህቶች ልትነቁ ይገባል!! ለዚህ ሁሉ እናተ ተጠያቂ ናቹ እናተ ብትስተካከሉ እንዴ ባልሆነ እኛ የአሏህ ነን ወደ እሱም ተመላሾች ነን ኡስታዞቻችን 24 ሰዓት ወደ አሏህ ይጠሩናል እኛ ጭቃ ውስጥ ነን!! ከዚህ ጭቃ አሏህ የጠበቃቹ የለላችሁበት አልሀምዱሊላህ ልትሉ ይገባል በናተ አይደለምና አሏህ ጠብቋችሁ ነው እዛ ላሉትም ልትደርሱ ይገባል በቀጣዩ ወር ለውጥ ሊታይ ይገባል ወንጀሉ ውስጥ ያለንም አሏህ መሀሪ ነዉ እንመለስ ወደ አሏህ ወንዱም ከእንስሳ አትባስ ሰው ሁን !!
Show all...
91.57 MB
ተፅፎልህ ነበር !! ቃላት ተሰድሮ ፊደል ተከምሮ ፊደሉ ተገጥሞ ሆሄ ተጫጭሮ ግጥም ለመመስረት ሀሳብ ተኮልኩሎ ትካዜና ጭንቀት ሊወጣ ቸኩሎ ብእሩን አድምቶ ቃላትን አቅልሞ ሀሳብን ጠቅልሎ ለማውጣት አልሞ በሽታውን ሊያክም ብእሩን አሳቦ ትካዜን ሰድሮ ጭንቀትን ደራርቦ ሁሉን አጠቃሎ ሊያወጣው ነበር ልቤን ያሳሰበን ያስፈራራን ነገር በግጥም አሳቦ ጭንቀቱን ሊያባርር ወረቀቱ ሳስቶ ብእሩ እስኪሰበር አላየህም እንጂ ተፅፎልህ ነበር። የመልኬ መስታወት የፀባዬ ማያ ያላማየ ውጥን የሀሳቤ መለያ ያይኖቼ መነፅር  ግማሽ አካላቴ ትዝ ባልከኝ ቁጥር ልቤ  ስራ ፈቶ በትዝታ ወጥመድ መንቀሳቀሻ አጥቶ እወድሀለሁኝ ካሳቤም ሳልኮራ ፈዠዤ አይሀለሁ እንደንጋት ጮራ፡፡                 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ስጦታ ተሠጣጡ በመካከላችሁ ፍቅርን ይጨምራል ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም   ዛሬ ጁሙዓም ነው በሳምንታዊ ኢዳችሁ  ለሀቢባችሁ ይችን ጋብዙት !! የለላችሁ ረበና ሷሊሁን ይወፍቃችሁ አሚንንን      ✍️ «𝑯~~ 𝑮 »
Show all...
አሏህ ይጠብቀን አስቂኝ የሆኑ ኸልቆች !?
Show all...
ብር የሚልክ ታለ ይቀይረኝ 1500ሪያል እኔ ወደ ኢቶ ልላክለት ሀባይብ
Show all...
የእኔን ለእኔ! ......... ምን አጥፍቼ ቢሆን :  ግድፈቴን ብታቂ ጥፍቴን አጉልተሽ   :የማትሳለቂ ፊቴን ብቻ  አይተሽ :  ሀሳቤን ምታውቂ ምንም ይሁን ምንም :  ከኔ  ማትደብቂ ከፋሽም ደስ አለሽ : ጎደለም ሞላልሽ የቤትሽን  ገበና  : ሚስጥርሽን ጠባቂ ከሰው ብትግባቢ   :ከሰው  ብትስቂ ሌላ ማይታይሽ    : ወረት የማታውቂ የሀዘኔ  ጠላት   : ደስታዬን  ፈንጣቂ ምን  እንኳ  ባይጠፋሽ  : ምንኳ  ብታውቂ ደግሜ ልንገርሽ   : ደስ ይበልሽ  ሳቂ ከጎኔ  ስትሆኚ:   ትደምቃለች ሂወት የራቅሽኝ  እንደሆን   :ይወርሰኛል ፅልመት የመንገዴ  መሪ   :  የተስፋዬ  መብራት ለብርታቴ  ወኔ   :  ለመኖሬ ምክንያት ሞላ አልሞላ  ብለሽ    : የማትርቂ ከኔ እንዳንቺ  የምኖር  :  የምትኖሪ  እንደኔ ደስታሽም  ደስታዬ  : ሀዘንሽ ሀዘኔ ፈጣሪ ያደለኝ    :የእኔን  ለእኔ የክፍተቴ  ሙሊት:  የወጣሽ  ከጎኔ እንኳንስ በምድር : በዚች አጭር ሂውት ነፍስሽን ከነፍሴ  :  ያድርጋት በጀነት ። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ https://t.me/FKR_ESKE_JENET
Show all...
ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

ጥያቄ ካላቹህ በዚች አስቀምጡት 👉
Show all...
ግቡ ይቅርታ ዘገየሁ
Show all...
አንድ አንድ ጥያቄዎችን ለማስተናግድ በለይቭ እንገባለን ለሁሉም ስለሚጠቅም ጠብቁን ማ 2 ስዓት ላይ
Show all...
እስኪ ማነው ቲላዋው መመካከራችን ስራ ማፈላለጋችን የናፈቀው?? ኮመንት ላይ ናፍቆቱን ይግለፅ??
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.