cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📚Abdurazaq Al-habeshiy📚

والسلام على من اتبع الهدى!

Show more
Advertising posts
967
Subscribers
-124 hours
+17 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

☞ጥፋትን ችላ ማለት! ኢብኑ ሙባረክ፦ «"አንድ ሰው በነፍሱ ላይ ጉድለትና ጥፋትን እያስተዋለ ምንም እንዳልተፈጠረ ችላ ማለትና አለማዘን እጅግ ከፍተኛ አደጋ ከሚባሉ ጠንቆች መካከል ነው!።"» አላህን በመታዘዝ ላይ በሚኖርብን ክፍተት ምንም የጥፋተኝነት ስሜት አለመሰማትና መደንዘዝ ሙሲባ(አደጋ) ብቻ አይደለም። ታላቅ አደጋ እንጂ!" https://t.me/abdurezaq27
Show all...
📚Abdurazaq Al-habeshiy📚

والسلام على من اتبع الهدى!

👍 4
قال أبو عبد الله الرازي في آخر عمره في كتابه " أقسام الذات ": لقد تأملت الطرق الكلامية والمناهج الفلسفية فما رأيتها تشفي عليلا ولا تروي غليلا ورأيت أقرب الطرق طريقة القرآن اقرأ في الإثبات: {الرحمن على العرش استوى} {إليه يصعد الكلم الطيب} واقرأ في النفي: {ليس كمثله شيء} {ولا يحيطون به علما} ، ومن جرب مثل تجربتي عرف مثل معرفتي.
Show all...
👍 4
" من طلب العلم ليحيي به الإسلام؛ فهو من الصديقين ودرجته بعد درجة النبوة " ኢብኑል ቀዪይም፦ «"ኢስላምን ሕያው ለማድረግ እውቀትን የፈለገ፣ ከእውነተኞች ጋር ነው!። ደረጃውም ከነብያቶች ቀጥሎ ነው!።"»
Show all...
3
01:57
Video unavailableShow in Telegram
10.43 MB
3👍 2
አንድ ሰው ለኢማም አውዛዒይ እንዲህ አላቸው፦ "ከማይቀኑ፣ ሀሜት ከማያውቁ፣ ጥላቻ ከሌለባቸው ሰዎች ከሚኖሩበት አጠገብ ቤት እፈልጋለሁ።" እሳቸውም ወደ ቀብር ቦታ ወሰዱትና "የምትለው ሰዎች ያሉት እዚህ ነው።" አሉት። [جامع العلوم والحكم ( 2/280) ].
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ሰደድ እሳትን የሚያስንቅ ቢድዓ🔥 ☞አል-ኢማም ሸውካኒ፦ "የቢድዓ ግስጋሴና ፍጥነት ከሰደድ እሳት እጅግ የፈጠነ ነው። በተለይ የመውሊድ ቢድዓ በተራው ህዝብ ነፍስ ዘንድ እጅግ ከፍተኛ ተናፋቂነትና የቀለጠ ፍቅር አለው።" ✔ፈትሑ'ር ረባኒይ
Show all...
👍 3
መውሊድ! ⛔️ቢድዓን ለማስፋፋት የከሀዲያን ጥረት‼️ 1798 አመተ ልደት ናፖሊዮን ቦናፓርት ግብፅን በቅኝ ግዛት በተቆጣጠረ ግዜ የመውሊድ አክባሪዎችና ሱፍዮች እንቅስቃሴያቸው ተቀዛቀዘ። ናፖሊዮም አንድ የጦር መሪውን አስጠርቶ "ለምንድነው እንደልማዳቸው መውሊድን የማያከብሩት?" ብሎ ጠየቀው። ሸይኽ በክሪይ ለጦር መሪው "እንቅስቃሴዎች ተቀዛቅዘዋል፤ ነገሮች ተለውጠዋል እንዲሁም የገንዘብ ዝውውር ቆሟል።" ብሎ ምክንያት አቀረበ። የጦር መሪውም "ይህ የመውሊድ በኣል በፍፁም መቅረት የለበትም" አለ። ወዲያው ለመውሊድ ክብረ በአል ማስፈፀሚያ የሚሆን ሶስት መቶ የፈረንሳይ ሪያል በማውጣት ለገሰ። የግብፅ ሱፍዮችም ይህን ገንዘብ እንዳገኙ የተለያዩ ዲኮሮችን አዘጋጁ።  ገመድ ዘረጉ፤ ፋኖስ አበሩ። ፈረንሳዮችም አብረዋቸው ተሰበሰቡ። ከበሮኣቸውን አብረው ደበደቡ። ደለቁ። እሳታቸውን አነደዱ። አቀጣጠሉ። ወደ ሰማይ የሚምዘገዘግ ርችት መሳይ ነገር አዘጋጁ። ተኮሱ። ናፖሊዮንና ወታደሮቹ መውሊድ እንዲከበር ለምን ይህን ያህል መስእዋትነት ከፈሉ?  አላማቸውስ ምንድነው?  ብለህ ከጠየክ ....... መልሱን ታሪኩን ከዘገበው የታሪክ ምሁር ታገኛለህ ፦ አልጀበርቲይ ይቀጥላል....... "ፈረንሳዮች ለሰዎች ይህ የመውሊድን ክብረ በአል እንዲያከብሩ የፈቀዱላቸው ሰዎች በዚህ መውሊድ በኣል ምክንያት ከሸሪዓ ህግጋቶች ሲወጡ በመመልከታቸው፣ የሴትና የወንድ ልቅ የሆነ መቀላቀልን ስላስተዋሉ፣ ስሜትን መከተል ስለሚንሰራፋበት፣ ዛዛታና የተከለከሉ የሆነ ተግባሮች እንደጉድ ስለሚተገበሩ ነበር።" (ታዋቂው የግብፅ የታሪክ ምሁር  አልጀበርቲ) ≈አላህ ይዘንለት≈ 📚[ታሪኹል ዓጃኢቢል አሣር ፊ ተራጁሚል አኽባር (2/201)] 📮ማሳሰቢያ 👉 እንደምታስተውሉት ሙስሊሞችን የሚያዳክሙ፣ ከሸሪዓቸው አፈንግጠው እንዲወጡ የሚያደርጉና ሀይላቸውን የሚያኮስሱ ተግባሮችን በመደገፍ ከሀዲያን ይረባረባሉ። ወደ ሙስሊሙ ውስጥ ሰርፀው በመግባት ይህን ሴራ የሚያሳኩትም ከትክክለኛው ነብያዊ ፈለግ የራቁ የቢድዓ ሰዎችና የስሜት ተከታዮች በሚፈጥሩት ቀዳዳ እና ልፍስፍስነት ነው። በተቃራኒው የሱና ሰዎችን በማጠልሸትና  በማንቋሸሽ እንዲሁም በተገኙበት ሁሉ ከቢድዓ ሰዎች ጋር ተባብሮ በማዳከም፣ የሱና ብርሀን እንዳይስፋፋ እንዲሁም እውነተኛ የኢስላምን ገፅታ ለአለም እንዳይፈነጥቅ ደፋ ቀና ይላሉ። ትክክለኛውን የሱና መንፈስን ያነገቡ አካላትን በማጨናነቅና፣ መጠነ ሰፊ የምልከታ ብዥታ እንዲፈጠር የሱና ሰዎች ላይ ስም በመለጠፍና እንቅስቃሴዎችን በማገድ የኢስላም ህልውናን አደጋ ላይ ለመጣል ሲጥሩ እንመለከታለን። ✍ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ https://t.me/abdurezaq27
Show all...
📚Abdurazaq Al-habeshiy📚

والسلام على من اتبع الهدى!

👍 1
مشجر النحو والصرف.pdf11.10 MB
👍 2
✅سورة الكهف 🎙خليفة الطنيجي 📚ሱረቱ'ል ከህፍ 💎የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት💎 https://t.me/abdurezaq27
Show all...
018.mp36.81 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.