cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

🔘በዚህ ቻናል የተለያዩ ቁም ነገሮችን ያገኛሉ ለምስሌ:- ሙሓደራዎችን ፣ አጫጭር የድምፅ ፋይሎችን ፣ ደርሶችን ፣ ጠቃሚ ፅሁፎችን አጠቃላይ የሰለፊያን ዳዕዋ አላህ ባገራልን ልክና አቅማችን በፈቀደው መጠን እናሰራጫለን።

Show more
Advertising posts
6 310
Subscribers
-1324 hours
-787 days
-32830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የዱንያ ህይወት ከታኢያ ደርስ የተቆረጠ አጭር መልእክት https://t.me/Muhammedsirage
Show all...
ቅርቢቷ ሂወት.. .mp33.05 MB
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
Show all...
00:28
Video unavailableShow in Telegram
ሰካራም ስካራችሁን እዛው⁉️ የዚህ እምነት ተከታዮች ሀግ ሊባሉ ይገባል⁉️ እኛ ጋር የሚያይዛቸው ነገር ምንድን ነው⁉️ ለምንድን ነው ራሳቸውን ችለው የማይንቀሳቀሱት⁉️ እነዚህ መተታሞች ግን መቼ ነው ከምቀኝነት ሸለቆ የሚወጡት⁉️ ለሁሉም ርክሰታቸውና ክብረቢስነታቸው ሙስሊሙን ካልሸነቆጡ አይሆንላቸውምሳ‼️ ቅዱስ-ጊወርጊስ ቢራ ብለህ ሰይመህ የምትጋተው አንተ ነህኮ‼️ አረቂ ጠጥተህ ሰክረህ በየቦታው ረክሰህ የምትተፋውኮ አንተነህ⁉️ የአምራች ድርጅቱን ኪስ የሚሞላውኮ #ኦርቶዶክስ ነው። ሰካራሙም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው። ከቢራ ጋር ሙስሊሞችኝ የሚያገናኝና ከነብዩ ሙሀመድ ጋር የሚያገናኘው ምን አለ⁉️ ምቀኝነት ጠባብነት ደንቆሮነት ካልሆነ በስተቀር ይገርማልኮ ጎበዝ....⁉️ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
4.81 KB
👌 1
📱ትምህርት መማር በተመለከተ!? 🎙 በአቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም = t.me/abu_reyyis_arreyyis/9950
Show all...
ትምርት መማርን በተመለከተ.mp38.54 KB
ከራማ ማለት ምን ማለት ነው? 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch
Show all...
ከራማ.mp33.68 MB
00:41
Video unavailableShow in Telegram
كل من يدعوك إلى البدع اسأله سؤالين ! https://youtube.com/shorts/pKuhMlOmFf0?feature=shared
Show all...
16.53 MB
قل بفضل الله وبرحمته فبذلك فليفرحوا هو خير مما يجمعون {يونس 58} የሚለውን የቁርኣን አንቀፅ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል ብሎ የተረጎመው ሙፈሲር ማነው !? ለምሳሌ ሙፈሲሮች ኢብኑ ከሢር ፣ ኢማም አጦበሪይ ፣ ኢማም አል-ቁርጡቢይ አስሰዕዲይና እና ሌሎችም ይህን የቁርኣን አንቀፅ  በዚህ መልኩ አልተረጎሙትም። በነብዩ ﷺ የተረጎሙት አሊሞች ራሱ በመላካቸው እንጂ በመወለዳቸው አይደለም።
Show all...
👍 1
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ 📝የጁሙዓ ኹጥባ 🔖 بِدْعَةُ الاحْتِفَالِ بِالمَوْلِدِ النَّبَوِيِّ « የነብዩን ልደት (መዉሊድ) ማክበር ቢድዓነት‼️» 🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ ▫️በድጋሜ የተለጠፈ!! 🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድኢብኑ ኢማም = t.me/abu_reyyis_arreyyis/9931
Show all...
Mewlid.mp36.94 MB
🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)  ተቀርተው የተጠናቀቁ ሙሉ ዱሩሶችን በቀላሉ ለማግኘት  ሊንኩን ይጫኑት 0⃣1⃣ ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4860 0⃣2⃣ ኡሱሉ ሱና ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሃምበል 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1760 0⃣3⃣ ቀዋዒዱል አርባኣ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5459 0⃣4⃣ አርባዒን አነወዊያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1802 0⃣5⃣ ሀዚሂ ደዕወቱና ወአቂደቱና 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4588 0⃣6⃣ ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2030 0⃣7⃣ ሚን ዑሱል አቂደቱል አህለ ሱና ወል ጀማዓ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4545 0⃣8⃣ ዓቂደቱል አህሊ ሱናቲ ወልጀማዓሕ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2068 0⃣9⃣ አቂደቱ ሰለፍ ወዓስሓቡል ሓዲስ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5195 1⃣0⃣ ሰላሰቱል ኡሱል (ኡሱሉ ሰላሳ) 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5483 1⃣1⃣ ፈትሁ ረቡል በሪያ ቢተልኺሲል ሃመዊያ (ተልኺስ)👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2562 1⃣2⃣ ኪታቡ ተውሒድ ሙሓመድ አብዱል ወሓብ👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2644 1⃣3⃣ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ ሊል ሀሊል ኻራስ👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5450 1⃣4⃣ ዑምደቱል አሕካም ሚን ከላሚ ኸይሪል አናም👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2984 1⃣5⃣ ሸርሁ መንዙመቱል ሓዒያ ሸይኽ ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3207 1⃣6⃣ አል ኡሱል ሚን ዒልመል ኡሱል 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3265 1⃣7⃣ ሸርሑ ሙስጦለሁል ሓዲስ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3428 1⃣8⃣  ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነቲ ሰሒሓ 👇https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3461 1⃣9⃣ ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3497 2⃣0⃣ ሙምቲዕ ሸርሑ አል አጅሩሚያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3749 2⃣1⃣ ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ ሊል ዑሰይሚን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3882 2⃣2⃣ ተብሲሩል ኸለፍ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4885 2⃣3⃣ ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3925 2⃣4⃣ ሚንሐጅ ፊርቀቱ ናጂያ ወጧኢፈቱ መንሱራ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3985 2⃣5⃣ ኹላሰቱል ኑሪል የቂን ጁዝ —1 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4025 2⃣6⃣ ተብሲሩል ባዲዒን ቢስጢላሓት አል ሙሓዲሲን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4073 2⃣7⃣ ቀዋዒዱል ሙስላ ፊ ሲፋቲላሂ ወዓስማኢል ሑስና👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4125 2⃣8⃣ ረውደቱል ባዲዒን ሚን አሓዲሲ ሰይዲል ሙረሰሊን👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4145 2⃣9⃣ ብሉግ አል መራም ሚን አዲለቲል አሕካም👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4448 3⃣0⃣ ተንቢሑ ዘዊል አፍሐም ኢላ ረእቢ ሰድኢ ወልዊአሚ አላ መንሐጅ ሰለፊል ኪራም👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4515 3⃣1⃣ ኡሱሉ ሲታ ሊል ዑሰይሚን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4578 3⃣2⃣ ሸርህ ከሽፉ አሹብሀት 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4669 3⃣3⃣ ተቅሪቡ ተድሙሪያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4790 3⃣4⃣ አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ ሸይኽ ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5041 3⃣5⃣ ነዋቂዱል ኢስላም ሊሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5064 3⃣6⃣ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፍ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5086 3⃣7⃣ ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ መንዙመቱል ሓኢያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5142 3⃣8⃣ አሓሱ ዓለል መወዳህ ወኢእቲላፍ ወተሕዚር ሚነል ፊርቀቲ ወል ኢኽቲላፍ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5523 ይቀጥላል…  ይቀጥላል……
Show all...
የ ተጠናቀቁ ሙሉ ደርሶች በ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) የተቀሩ ደርሶች

በድጋሜ የተቀራ አዲስ ደርስ ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን ሙሉ ደርስ  👆👆 ⌚️ ከ 00 እስከ 68 ✍ የኪታቡ ፀሓፊ = ሸይኽ ፈውዛነል ፈውዛን በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/ABUJUWEYRIYAA

https://t.me/ABUJUWEYRIYAA

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.