cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

╔════◈◉◈════╗                      أهل السنة والجماعة             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝

Show more
Advertising posts
10 161
Subscribers
+3024 hours
+1547 days
+61230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ድንዃን ሰበራ(تطفل) ኡስማን ኢብኑ ደራጅ የተባለ በድንዃን ሰበራ ላይ የተሰማራ የሀራን ሰው ነበረ አንድ ቀን በባግዳድ ከተማ እያለፈ ስርግ ይመለከትና ይገባል ።ደጋሹም መሰላል አስቀምጦ የማያቀው ሰው ሲመለከት በመሰላሉ ወደ እላይ እንዲወጣ ይጋብዘዋል። በስተመጨረሻም መሰላሉ ተነሳና ለተጋባዦች መግቡ ቀረብ ።በመሰላሉ ወደ ላይ የወጡ አስራ ሶስት ድንዃን ሰባሪውች ተገናኝተዋል ከንዚያም ውስጥ ኡስማን ኢብኑ ደራጅ ይገኝበታል ምን እየሆነ እንደሆነ ኢብኑ ደራጅ ይጠይቃቸዋል ?እነሱም ከዚህ በፊት እንዲህ አይነት ነገር ገጥሟቸው እንደማያውቁ ይነግሩታል እሱም ከዚህ ችግር ካወጣቸው አስተማሪያችው መሆኑን እንደሚቀበሉ ይጠይቃቸዋል እነሱም አንተ ግን በአላህ ይሁንብህ ማን ሲሉ ይጠይቁታል እሱም ኡስማን ኢብኑ ደራጅ እንደሆነ ይንገርቸዋል እንሱም አንተንማ ሳታስተምረን አስተማሪ መሆንህን እናምናለን አሉት። እሱም ብቅ አለና ለጋባዡ ትልቅ ማዕድ ወደዚህ ትልካለህ ወይስ ከዚ ላይ በቁሜ ልውደቅና ድግሱን ወደ ለቅሶ ልቀይረው በማለት ልብሱን እያጓተተ ወደ ፊት አለ ደጋሹም ቆይ ቆይ በማለት ምግብ ወደ ላይ እንዲወጣ አደረገላቸው ብለተው ሹልክ ብለው ወጡ። ኽጢቡል ባግዳዲ ለድንዃን ሰባሪውች አንድ ኪታብአዘጋጅተዋል
Show all...
😁 10👍 1
00:45
Video unavailableShow in Telegram
ሁሉም ሙስሊም የሚስማማበት እመነት ቢኖር ከአላህ ውጪ ያለ ነገር ሁሉ መኽሉቅ (ፍጡር )ነው ። ለዚህም ማስረጃችን ማስረጃ ባያስፈልገውም አላሁ ተአላ በቁርአን ውስጥ እንዲህ ይላል ።"  اللَّهُ خَالِقُ كُلِّ شَيْءٍ"  አላህ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ነው "  በዚህ ከተስማማን። በመጀመሪያ ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ የሚለውን እንጥቀስ "አላህ ከላይም ከታችም ከውስጥም ከውጪም አደለም ማለት የለም ማለት ነው።" #አንደኛ አቅጣጫ የሚባለው ነገር አንፃራዊ ነው። ከሆነ ነገር ተነስተን ነገሩ ከላይ ነው ከታች ነው ማለት የምንችለው። አላህ ደግሞ የሁሉ ነገር ፈጣሪ ከነገራቶች በፊት የነበረ የሁሉ አስገኚ ፈጣሪ ነው። አላህም እንዲህ ይላል ( هو الأول والآخر والظاهر والباطن ) ታዲያ ሰማይ አርሽ በአጠቃላይ መኽሉቃት ሳይኖሩ አነበረም ማለት ነው በኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ አገላለጽ? ምክንያቱም እሱ  እንደሚለው አላህ ከላይ ነው ያለው ከፍጡራን አንፃር ነው። መጀመሪያ እንደተስማማነው አቅጣጫ አንፃራዊ ነው። ነብዩ በሀዲስ እንደገለፁት አላህ ነበረ ምንም ነገር አነበረም ።ምንም ነገር የለም ማለት ከላይ ከታች ከቀኝ ከግራ ውስጥ ውጪ የሚባል ነገር የለም ማለት ነው ።እነዚህ ነገራቶች ባይኖሩም አላህ ግን አለ። እኔ ምለው አላህ የግድ ለመኖር ቀኝ ግራ ከላይ ከታች ከቀኝ ከግራ ውስጥ ውጪ መሆነ አለበት ? እኛ ሙስሊሞች እንደምናምነው አላህ ለመኖር ከማንም የማይፈልግ የተብቃቃ ጌታ እንደሆነነ ነው አላህ እንዲህ ይላል فإن الله غني عن العالمين } "በቁርጥ አላህ ከአለማት የተብቃቃ ነው።"አላህ ቀዩም ነው እራሱን ቻይ መኖሩ ከማንም መኖር ጋር ያልተቆራኘ። #እያለቃቀሱ ምስኪኑን ህዝብ ማታለለ አላህ ዘንድ አደጋው ከባድ ነው። ✍ዘኪ ሀምዛ
Show all...
2.66 MB
👍 19 10👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ❤️🥳🥳🥳 እነሆ የሙስሊም ሴት ሰሃብዮች የጀግንነት ታሪክ ተጀምሯል ለማንበብ አሁኑኑ JOIN የሚለውን ይጫኑ👇
Show all...
ታሪኩን ለማንበብ
ለመቀላቀል
✨Join✨
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Show all...
OPEN !!!
ሙሉ መግለጫውን ለመመልከት✅
በፅሁፍ ለማንበብ📃
00:33
Video unavailableShow in Telegram
ሳዳት ከማል በሙሳ ዓለይሂ ወሰለም ላይ ሲዋሽ።! ሳዳት ከማል ሙሳ ለፊርአውን አላህ አርሽ ላይ መሆኑን ነግረውታል ይላል?መቼስ ሳዳት ከማል በሙሳ ዓለይሂ ሰላም ዘመን አነበረም ቦታውም በግምት ለማውራት እድል የለውም ።በቁርአን ላይ በሰፊው ከተዘከሩ ታሪኮች ውስጥ የሙሳ ዓለይሂ ሰላም ታሪክ ነው። ታዲያ በቁርአን ወይም በሀዲስ ሙሳ ዓለይሂ ሰላም ለፊርአውን አላህ አርሽ ላይ ነው አሉት የሚለው የቱ ጋር ነው?ያለበለዚያ በሙሳ ዓለይሂ ሰላም ላይ መቅጠፍ ነው።ሙሳ ዓለይሂ ሰላም እንዲህ አሉ ብሎ ለመናገር የግድ ማስረጃ ከውህይ ያስፈልጋል ? ✍ዘኪ ሀምዛ
Show all...
1.36 MB
👍 21😁 8
ኡመት የመገንባት ጥበብ አዳዲስ ኪታቦችን በማምጣት ጭቅጭቅ ውስጥ አትግባ ይልቁኑ ማንኛውም ኪታብ ስታስቀራ ትክክለኛ የአህሉ ሱና አቋም አስገንዝብ ። ሀዲስ ፊቅህ ቋንቋ ቁርአን ስታስተምር ሁሉንም ሰው በየ አቅሙ ትክክለኛውን አቋም አስጨብጠው። ዋናው ቁም ነገር ትክክለኛ አቋም መያዙ እንጂ የኪታቡ ለውጥ አደለም ።
Show all...
13👍 2
03:42
Video unavailableShow in Telegram
13.39 MB
موقع دار الإفتاء المصرية الخميس ١٩ سبتمبر ٢٠٢٤ م - ١٦ ربيع الأول ١٤٤٦ هـ العربية الرئيسية > الفتاوى >آداب وأخلاق مدى صحة نسبة القول للإمام مالك بجواز استقبال مقام النبي عند الدعاء المفتي : الأستاذ الدكتور / شوقي إبراهيم علام تاريخ الفتوى : 24 نوفمبر 2020 رقم الفتوى : 7172 مدى صحة نسبة القول للإمام مالك بجواز استقبال مقام النبي عند الدعاء السؤال سائل يقول: هناك مَن يطعن في صحة نسبة القول بمشروعية استقبال النبي صلى الله عليه وآله وسلم واستدبار القبلة عند الدعاء أمام المقام الشريف إلى الإمام مالك؛ فما مدى صحة هذا الأمر؟ وكيف نرد على من يطعن في ذلك؟ الجواب لقد تواردت نصوص الأئمة المتبوعين سلفًا وخلفًا على مشروعية استقبال مقامه صلى الله عليه وآله وسلم عند الدعاء؛ لما في ذلك من التأدب معه حال زيارته، وشرف المكان المتوجَّه له، وإنما يشرف المكان بالمكين، ولأنه صلى الله عليه وآله وسلم وسيلتنا ووسيلة أبينا سيدنا آدم عليه السلام، كما نص على ذلك الإمام مالك بن أنس إمام دار الهجرة رضي الله عنه. فروى القاضي عياض في "الشفا" (2/ 41) عن ابن حميد، قال: ناظر أبو جعفر أمير المؤمنين مالكًا في مسجد رسول الله صلى الله عليه وآله وسلم؛ فقال له مالك: "يا أمير المؤمنين! لا ترفعْ صوتَك في هذا المسجد؛ فإن الله تعالى أدب قومًا فقال: ﴿لَا تَرْفَعُوا أَصْوَاتَكُمْ فَوْقَ صَوْتِ النَّبِيِّ﴾ الآية [الحجرات: 2]، ومدح قومًا فقال: ﴿إِنَّ الَّذِينَ يَغُضُّونَ أَصْوَاتَهُمْ عِنْدَ رَسُولِ اللهِ﴾ الآية [الحجرات: 3] ، وذم قومًا فقال: ﴿إِنَّ الَّذِينَ يُنَادُونَكَ﴾ الآية [الحجرات: 3]، وإن حرمته ميتًا كحرمته حيًّا".
Show all...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
ኮድ 21
Show all...
🥰 36👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.