cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abrehot Library

Abrehot Library is a public national library and the biggest library in Ethiopia also in East Africa.

Show more
Advertising posts
11 621
Subscribers
-624 hours
-327 days
-20830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

02:36
Video unavailableShow in Telegram
IMG_1625.MP413.59 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
“የንባብ ባህላችንን በማሳደግ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትውልድ ልንገነባ ይገባል” የአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ዋና ዳይሬክተር (ኢንጂነር ውባየሁ ማሞ) አዲስ አበባ፣ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ንባብ በዓይነ ሕሊና የመሣል ችሎታን ለማሳደግ ፣ መልካም ባሕርያትን እና በጥልቀት የማሰብ ችሎታን ለማዳበር የሚረዳ የእውቀት በሮች ሁሉ መክፈቻ ቁልፍ እንደመሆኑ መጠን መጪውን አዲስ አመት ስንቀበል የንባብ ባህላችንን በማሳደግ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትውልድ የመፍጠር ጉዞዋችንን በማጠናከር እንዲሆን አደራ እላለሁ። ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ 2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መጪው አዲስ ዓመት የሰላም የበረከት እና የብልፅግና አመት እንዲሆንልን እመኛለሁ። //////////// "We should build a knowledge-based generation by increasing our reading culture." Director of Abrehot Library, Engineer Wubayehu Mamo Addis Ababa, September 10, 2024 Abrehot Library As reading is the key to unlocking knowledge, it enhances our ability to imagine, cultivate good character, and think critically. As we welcome the New Year, I hope it strengthens our commitment to building a knowledge-based generation by fostering a stronger reading culture. Happy New Year to all Ethiopians! May the coming year bring peace, blessings, and prosperity.
Show all...
የአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ልማት ቢሮ በቴክኖሎጅ ዘርፍ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ልማት ቢሮ ኃላፊ ሰለሞን አማረ እና የአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ዋና ዳይሬክተር ውብአየሁ ማሞ (ኢ/ር) ተፈራርመዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ልማት ቢሮ ኃላፊ ሰለሞን አማረ በዚሁ ወቅት በመዲናዋ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በስፋት ጥቅም ላይ በማዋል ፈጣንና ወጪ ቆጣቢ አገልግሎት ለመስጠት ልዩ ልዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በዚህም አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ነው የገለጹት። የግብይት ስርዓቱ ፣ የግብር፣ የመብራት፣ የውሃ እና መሰል የአገልግሎት ክፍያዎች በቴክኖሎጂ የተደገፉ እንዲሆኑ መደረጉንም ለአብነት አንስተዋል፡፡ በርካታ ተቋማትም አገልግሎት አሰጣጣቸውን ከወረቀት ንክኪ የነጻ ማድረግ መቻላቸውን ጠቁመዋል፡፡ የዛሬው ስምምነትም ተቋማቱ በጥናትና ምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ አቅም ግንባታ እና በልምድ ልውውጥ በጋራ ለማስራት የሚያስችላቸው መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ይህም በተለይ በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት የሚሰለጥኑ የቴክኖሎጂ ተማሪዎች ወደ ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራ እንዲገቡ እገዛ የሚያድርግ ስለመሆኑን ነው የተናገሩት፡፡ የአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ዳይሬክተር ውብአየሁ ማሞ (ኢ/ር) በበኩላቸው፤ አብርሆነት ከቤተ መጽሐፍትነት ባሻገር የጥናትና ምርምር ማዕከል እየሆነ መምጣቱን ገልጸዋል፡፡ ቤተ መጽሐፍቱ አሁን ላይ በርካታ ተማሪዎችን በፈጠራ፣ በቴክኖሎጂ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በሮቦቲክስ እያሰለጠነ እንደሚገኝ አመላክተዋል፡፡ እነዚህ ሰልጣኞች በአለም አቀፍ ውድድሮች ላይ በመካፈል ጥሩ ውጤት እያመጡ እንደሚገኙ ገልጸዋል፡፡ የእነዚህ ወጣቶች የሚሰሯቸው የፈጠራ ስራዎች የማህበረሰብን ችግር የሚፈቱ እንዲሆኑ የተለያዩ አቅጣጫ ተቀምጦ እየተሰራ እንደሚገኝም እንዲሁ፡፡ የዛሬው የመግባቢያ ስምምነትም የዚሁ ስራ አንድ አካል መሆኑን ጠቅሰው፤ በተለይ ተቋማቱ በጋራ በመሆን የቴክኖሎጂ ስልጠናን ለመስጠት እንደሚያስችላቸው ነው የተናገሩት፡፡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በስፔን ማድሪድ ብሄራዊ ቤተ መጻሕፍት የኢትዮዽያ ቤተ መጻሕፍት ክፍል ተከፈተ። በሃገሪቱ ብሄራዊ ቤተ መጻሕፍት ቅጥር ግቢ የተደራጀው ይኸው የኢትዮጵያ ቤተ መጻሕፍት ክፍል የኢትዮዽያን ታሪክ ባህልና ቋንቋ ለተቀረው አለም ለማስተዋወቅ እንዲረዳ መደራጀቱን የአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ውብአየሁ ማሞ ገልፀዋል። መጻሕፍቶቹን በስፔን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሚገባ እንዲጠቀሙባቸው አመች በሆነ የዲጂታል መተግበሪያዎች ሳይቀር መገኘት እንደሚችሉ ነው ዋና ዳይሬክተሩ የተናገሩት። የስፔን ብሄራዊ ቤተ መጻሕፍት ኸ26 26 ሚሊየን በላይ የመጻሕፍት ስብስቦችን በመያዝ በአለማችን ላይ ከሚገኙ ስመ ጥር ቤተ መጻሕፍት ተርታ የሚሰለፍ ታሪካዊ ሲሆን የተመሰረተውም 1711 ነዉ። ኢትዮጵያና ስፔን ያላቸውን መልካም ግንኙነት መሰረት በማድረግ በሃገሪቱ ብሄራዊ ቤተ መጻሕፍት የተደራጀው የኢትዮጵያ መጻሕፍት ክፍል የሁለቱን ሃገራት የቆየ ወዳጂነት ይበልጥ እንዲጠናከር እንደሚያግዝም ኢንጂነር ውብአየሁ ጠቅሰዋል። በተጨማሪም የአብርሆት ቤተ መፅሃፍት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር, የአውሮፓ ህብረት እና ትብብር ተጠሪ ጉሌርሞ ኢስክቫኖ ጋር በመተባበር ኢትዮጵያውያን የስፓኒሽ ቋንንቋ በነፃ እንዲማሩ መግባባት ላይ ስለመደረሱም አውስተዋል።
Show all...
🌍Join Africa’s Largest Hackathon in Addis Ababa!🔥 Dear university and high school students, A2SV is hosting Africa's largest hackathon, and it's happening here in Addis Ababa! Last year, 3,709 students from 47 countries across Africa created digital solutions using AI. Now it's your turn! 🫵🏽 Register for the hackathon to enhance your skills and receive guidance from top tech mentors at companies such as Google, Meta, TikTok, Nvidia, and more. ✨ Compete for a share of $30,000 USD and make a real impact. Don’t miss your chance to shine and win! REGISTER NOW at hackathon.a2sv.org Let us show the world what Africa can do! 💪🏽
Show all...
Africa, Join the 2024 A2SV AI For Impact Hackathon! 🔥

Last year's hackathon united 3709 students from 47 countries across Africa, leading to impactful innovations and practical solutions with Generative AI. Now, it's your turn to be part of Africa’s largest hackathon, supporting diversity, education, and economic growth through technology. 🚀 Whether you are a rookie or a seasoned coder, this hackathon is for you. High school and university students are invited to build their first prototypes, improve their problem-solving skills, and be guided by globally recognized industry mentors and advisors from top tech companies. 🌍 Compete for a share of our $30,000 prize pool and get ready to make a real impact in the tech scene of Africa. Register now at hackathon.a2sv.org and let us show the world what Africa can do! #A2SV #A2SVHackathon #AIforImpact #AI #TechInnovation #Africa #RegisterNow

00:31
Video unavailableShow in Telegram
IMG_0612.MOV2.70 MB
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።  (በነጻ) ----- ልዩ መርሐግብር:-  የመፅሐፍ  ዳሰሳ እና ውይይት የመፅሐፉ ደራሲ :- አለማየሁ ገላጋይ አቅራቢዎች :           1. ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ /ዶክተር/           2. ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ የ ፕሮግራም አወያይ :-  ቴዎድሮስ አጥላው /                                         የስነ-ፅሁፍ ተመራማሪ/ ለውይይት የተመረጠው መጽሐፍ:- ማዕበል ጠሪ ወፍ የመርሐግብሩ አሰናጅ:- አብርሆት ቤተ መፅሐፍ እና ዋልያ መጻሕፍት በጋራ በመሆን ቦታ:- አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መፅሐፍ ውስጥ ቀን:- ቅዳሜ: ሰኔ 29 2016 ዓ. ም : ከሰዓት ከ10:00 እስከ 12:30 ድረስ::
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.